የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አጫጭር ምክሮች
Открыть в Telegram
ይህ የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወርን አጫጭር የድምፅ መልእክቶችን የምታገኙበት ቻናል ነው።https://t.me/+Amcv4bCktWczZjFk
Больше4 078
Подписчики
Нет данных24 часа
-177 дней
-3230 дней
Архив постов
ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም
እለተ ሀሙስ ጥቅምት 5 ቀን 2019 በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አል ሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያና የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች
❶ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብድሽኩር
❷ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን
❸ኡስታዝ አቡ ኡሰይሚን አብዱረሕማን
❹ ኡስታዝ አቡ አዩብ
❺ ወንድም አቡ ሉቅማን
የፕሮግራም መሪዎች
❶ መሀመድ ሲራጅ አል-ኬሚሴ
❷ አቡ ሁዘይፋ(ሀይደር)
📆ቀን የፊታችን ሀሙስ
⏱ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
መርከዙ ከአላህ በታች በእናንተው ርብርብ ተጀምሯል። ነገር ግን አሁን ላይ እጃችን ላይ የነበረው ገንዘብ አልቆ ስራው ሊቆም ነው። ይህ መርከዝ እውን ሆኖ ተማሪዎችን መቀበል እንዲጀምር የሁላችንም ትብብር ያስፈልጋል።
ፕሮግራሙ የሚቀርብበት ቻናል
t.me/Achachir_mkroch
የመርከዙ የቴሌግራም ግሩፕ
t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8
⤴️ ሼር አድርጉት
ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም
እለተ ሀሙስ ጥቅምት 5 ቀን 2019 በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አል ሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያና የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች
❶ኡስታዝ አቡ ሉቅማን
❷ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብድሽኩር
❸ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን
❹ኡስታዝ አቡ ኡሰይሚን አብዱረሕማን
❺ኡስታዝ አቡ አዩብ
የፕሮግራም መሪዎች
❶ መሀመድ ሲራጅ አል-ኬሚሴ
❷ አቡ ሁዘይፋ(ሀይደር)
📆ቀን የፊታችን ሀሙስ
⏱ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
መርከዙ ከአላህ በታች በእናንተው ርብርብ ተጀምሯል። ነገር ግን አሁን ላይ እጃችን ላይ የነበረው ገንዘብ አልቆ ስራው ሊቆም ነው። ይህ መርከዝ እውን ሆኖ ተማሪዎችን መቀበል እንዲጀምር የሁላችንም ትብብር ያስፈልጋል።
ፕሮግራሙ የሚቀርብበት ቻናል
t.me/Achachir_mkroch
የመርከዙ የቴሌግራም ግሩፕ
t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8
⤴️ ሼር አድርጉት
ሰሞኑን ስለ ቀልባችን ቻናል ላይ የሚጀመረው ኪታብ በዚህ መልኩ ተዘጋጅቶላችኋል።
ኪታቡን ያልገዛቹ እዚህ ታገኛላችሁ!
ለማዘዝ 👉@gebeyacom99
ወይም
👉0926375035
Telegram t.me/gebeyacom999
🌙✨ ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕሮግራም ✨🌙
📢 ለአልሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ፣ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አልሂዳያ መርከዝ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያና የኒያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል!
🤲 ተጋባዥ እንግዶች
① ኡስታዝ አቡ ሁበይብ
② ኡስታዝ አቡ ሰልማን
③ ኡስታዝ አብዱናሲር አቡ ሙሐመድ
④ ወንድም አቡ ሹራ ኔት ከሰራለት
🎙️ ፕሮግራሙን የሚመራው
ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ ይሆናል
#እንዲሁም ከቻሉው👇
ኡስታዝ ኑረዲን አረብ
ወንድም መሀመድ ሲራጅ
📅 ቀን፦ ጁመዓ ምሽት
⏰ ሰዓት፦ ከ3:20 ጀምሮ
📡 ፕሮግራሙን በቀጥታ የሚከታተሉበት ግሩፕ👇
🔗 t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8
🤲 አልሂዳያ መርከዝን በጋራ በጋራ እንገንባው።
ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል! 🌙🤍
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🎙የዳዕዋ ፕሮግራም!
🔻በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ!
https://t.me/IbnuMunewor?livestream=7b970bcacee9ec3de3
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ቀጥታ ስርጭት!
◇ ሰይድ ቁጥብ ማን ነው?
https://t.me/IbnuMunewor?livestream=abaae191d35c62b5f9
Repost from N/a
🎙ኡስታዝ ኑረዲን አል አረቢ
ርእስ መካነቱል መርአቲ ፊል ኢስለም
ገባ
ገባ
በሉ
https://t.me/nikab_jilbab_group?videochat=0278427d1f71cd6fb3
Repost from N/a
🎙ኡስታዝ ኑረዲን አል አረቢ
ርእስ ሲላሁል ኢስላም
ገባ
ገባ
በሉ
https://t.me/nikab_jilbab_group?videochat=0278427d1f71cd6fb3
Repost from N/a
Repost from የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel]
ፕሮግራማችን እስኪጀመር ገባ ገባ በሉ
https://t.me/nikab_jilbab_group?videochat=0278427d1f71cd6fb3
Repost from የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel]
የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም
~
የፊታችን ማክሰኞ በጅልባብና ኒቃብ ቻናል ላይ በተወዳጅ ኡስታዞችና ወንድሞች ደማቅ ይሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
በፕሮግራሙ የሚሳተፉ ኡስታዞችና ወንድሞች
❶ ኡስታዝ ሙሐመድ ሰዒድ
❷ ኡስታዝ ተውፊቅ ሙሐመድ
❸ ወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረዲን
❹ ወንድም አቡ ሹራ
የፕሮግራሙ መሪ
አቡ ፈውዛን ኸይረዲን
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 👇
https://t.me/NikabJilbab
https://t.me/NikabJilbab
➡️➡️ ሼር አድርጉት
የቦክስ ዉድድርን በተመለከተ ምክር። የምያመጣው ችግርና ሸሪኣዊ ሁክሙ ምንድነው?
"ሙስሊም የቆሻሻ አጀንዳ ማራገፊያ መሆን የለበትም"
🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔗 t.me/Achachir_mkroch
መውሊድን ማን ጀመረው?
ሺዓዎች ወይስ መሊክ አል-ሙዘፈር
🔊ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔗 t.me/Achachir_mkroch
Repost from ስለ ቀልባችን
እስኪ እነዚህን ለዓይን የሚያሳሱ ህጻናት ተመልከቷቸው፤ የራሳችሁን ልጆች አስቧቸው። ስቃያቸውን በእነሱ ጫማ ሆናችሁ ተረዱት። እናታቸው እንዲህ አልጋ ላይ ወድቃ የምትሞትበትን ቀን እንዲጠብቁ ብቻቸውን አንተዋቸው። የልጆቹን እንባ አብሰን እናታቸውን ለማትረፍ በጋራ እንረባረብ።
ZEHARA ABDU SEID
CBE 1000783784266
Mobile +251988316057
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🕌 የዒልም ማዕድ ጥሪ — በሑዘይፋ መስጂድ! 📚
የዲንዎን
እውቀት ለማሳደግ እና የነቢያችንን (ﷺ) ሱና በትክክለኛው መንገድ ለመረዳት የዘወትር የእሁድ ፕሮግራማችንን እንዳያመልጥዎ!
🗓️ ጊዜ፦ ዘወትር እሁድ | ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ
📖 የምንቀራቸው ታላላቅ ኪታቦች፦
መንሃጁስ ሳሊኪን (منهج السالكين)
በፊቅህ ትምህርት ዙሪያ
ኩን ሰለፊየን ዓለል ጃዳህ (كن سلفيا على الجادة) — በትክክለኛው የሰለፎች መንገድ ላይ መፅናት
ሚን አሱሊ ዐቂደቲ አህሊሱና - ለሼኽ ፈውዛን (من أصول عقيدة أهل السنة) — በሶሂህ አቂዳ ዙሪያ
💡 ዒልም መፈለግ በምእመናን ላይ የተጣለ ግዴታ ነው! እርስዎም ተገኝተው ይካፈሉ፤ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
📲 ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ጥሪውን ያዳርሱ!
ባረከላሁ ፊኩም!
