ru
Feedback
የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel]

የኒቃብ እና ጅልባብ ባንክ [channel]

Открыть в Telegram

የግሩፑ አላማ የኒቃብና ጂልባብን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በአላህ ፍቃድ ሰፊ እቅድ ይዘን ተነስተናል። እህቶች ካላቸው ኒቃብና ጅልባብ አንድ ቀንሰው ለተቸገሩ እህቶቻችን በመስጠት ፣ ወንድሞች ደግሞ በሚችሉት አቅም በገንዘብም ይሁን አልባሳቱን በመግዛት እህቶችን እንዲረዱ የምናደርግበት ነው። አካውንት 1000588690486 ሂክማ&/አህላም&/ ሙሂባ

Больше
972
Подписчики
+124 часа
-67 дней
+5730 дней

Загрузка данных...

Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сент. '26
сентябрь '26
+69
в 16 каналах
август '26
+50
в 11 каналах
Get PRO
июль '26
+14
в 1 каналах
Get PRO
июнь '26
+23
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+81
в 27 каналах
Get PRO
апрель '26
+28
в 3 каналах
Get PRO
март '26
+84
в 12 каналах
Get PRO
февраль '26
+41
в 7 каналах
Get PRO
январь '26
+20
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+37
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+171
в 4 каналах
Get PRO
октябрь '25
+35
в 6 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+68
в 4 каналах
Get PRO
август '25
+222
в 22 каналах
Get PRO
июль '25
+22
в 10 каналах
Get PRO
июнь '25
+14
в 1 каналах
Get PRO
май '25
+19
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+21
в 2 каналах
Get PRO
март '25
+21
в 5 каналах
Get PRO
февраль '25
+11
в 1 каналах
Get PRO
январь '25
+14
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+26
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+34
в 4 каналах
Get PRO
октябрь '24
+88
в 11 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+38
в 1 каналах
Get PRO
август '24
+71
в 13 каналах
Get PRO
июль '24
+42
в 2 каналах
Get PRO
июнь '24
+27
в 9 каналах
Get PRO
май '24
+172
в 30 каналах
Get PRO
апрель '240
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+130
в 7 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
28 сентября+1
27 сентября+1
26 сентября+1
25 сентября0
24 сентября0
23 сентября0
22 сентября0
21 сентября0
20 сентября0
19 сентября+1
18 сентября+2
17 сентября+1
16 сентября+1
15 сентября0
14 сентября0
13 сентября+2
12 сентября+2
11 сентября0
10 сентября+1
09 сентября+4
08 сентября+2
07 сентября+2
06 сентября+1
05 сентября+3
04 сентября0
03 сентября+3
02 сентября+12
01 сентября+29
Посты канала
​«የሲቲርን (የመሸፈንን) ጣዕምን ክብር የቀመሰች ሴት፣ ዕድሜዋን ከእርሱ ውጭ ማሳለፍ ቁጭትና ፀፀት ብቻ መሆኑን በእርግጠኝነት ትረዳለች።» ibrahim_furii
​«የሲቲርን (የመሸፈንን) ጣዕምን ክብር የቀመሰች ሴት፣ ዕድሜዋን ከእርሱ ውጭ ማሳለፍ ቁጭትና ፀፀት ብቻ መሆኑን በእርግጠኝነት ትረዳለች።» ibrahim_furii

2
ከአዲስ አበባ ሀረር የምቴዱ ካላቹህ 1ኒቃብ አድርሱልን
293
3
እነዚህ ሁለት ኒቃብና ሁለት ጅልባብ ከሁለት እህቶች ተቀብለናል እህቶቻቹሁን እንደሰተራቹ አሏህ ከመጥፎ ሁሉ ይሰትራቹህ
እነዚህ ሁለት ኒቃብና ሁለት ጅልባብ ከሁለት እህቶች ተቀብለናል እህቶቻቹሁን እንደሰተራቹ አሏህ ከመጥፎ ሁሉ ይሰትራቹህ
416
4
እነዚህ ሁለት ጅልባብ ለሁለት እህቶች ከአዲስ አበባ ሰጥተናል በአብራቹን ላላቹህ ሁሉ አሏህ በኸይር ይመንዳችሁ
እነዚህ ሁለት ጅልባብ ለሁለት እህቶች ከአዲስ አበባ ሰጥተናል በአብራቹን ላላቹህ ሁሉ አሏህ በኸይር ይመንዳችሁ
413
5
እነዚህ ኒቃብና ጅልባብ ከአዲስ አበባ ለአንዲት እህት ሰጥተናል
እነዚህ ኒቃብና ጅልባብ ከአዲስ አበባ ለአንዲት እህት ሰጥተናል
395
6
ባል ሚስቱን ኒቃብ እንድትለብስ ማስገደድ ይኖርበታልን?? አዎ ባል ሚስት ላይ ኒቃብ ማልበስ ግዴታ ከሆነ ልልበስ ብለው ኒቃብ ያጡ አህቶች አያሳዝኑም ምን ትላላችሁ
ባል ሚስቱን ኒቃብ እንድትለብስ ማስገደድ ይኖርበታልን?? አዎ ባል ሚስት ላይ ኒቃብ ማልበስ ግዴታ ከሆነ ልልበስ ብለው ኒቃብ ያጡ አህቶች አያሳዝኑም ምን ትላላችሁ
569
7
Нет текста...
663
8
እህታችን ተማሪ ናት ከተሰጣት አተራርፋ እህቶችዋን ታግዛለች
1
9
Them🗣 : ኒቃብ ለብሰሽ የት ልትደርሺ ነው እንደው ልፊ ቢልሽ እንጂ .. እና Future ማየት ከቻላችሁ ነገ ይዘንባል ወይስ ፀሀይ ነው ...ንገሩኝ እስኪ ሪዝቄም ..ስኬቴም በአላህ እጅ ነው ..አድቡ 👊 H20yatii
959
10
ሴቶች ውብ እንድትሆኑ በዚ ነገር አደራቹ የተሸፈነ ነገር ውብ ነው ሁሌም ምሳሌ የተሸፈነ እቃ እና ያልተሸፈነ እቃ ያልተሸፈነ እቃ ዝንቦች ይከቡታል የተሸፈነ ደሞ በላይ ብቻ አርፈው ይሄዳሉ እንጂ መግ
ሴቶች ውብ እንድትሆኑ በዚ ነገር አደራቹ የተሸፈነ ነገር ውብ ነው ሁሌም ምሳሌ የተሸፈነ እቃ እና ያልተሸፈነ እቃ ያልተሸፈነ እቃ ዝንቦች ይከቡታል የተሸፈነ ደሞ በላይ ብቻ አርፈው ይሄዳሉ እንጂ መግባት አይችሉም ። እና ውድዋ እህቴ አደራሽ እንዳልተሸፈነ እቃ እንዳትሆኚ እራስሽን ጠብቂ በዚህ ዘመን ራስሽን መሸፈን ነውር አርገሽ እንዳታይው ክብረት ነው ንግስት ነሽ ሁሌም እና አደራሽ።
1 101
11
እህታችን በህመም በዱንያ ፈተናዎች በብዙ ነገር ተፈትናለች ከልባችሁ ዱዓ አድርጉላት ያው ለሌላው ስናደርግ ምላሹ ለራስም አይደል ሀቂቃ በዚህ ሳት 100 ከሷ ማግኘት የሚደነቅ ነው አሏህ ወዶ ይቀበላት
እህታችን በህመም በዱንያ ፈተናዎች በብዙ ነገር ተፈትናለች ከልባችሁ ዱዓ አድርጉላት ያው ለሌላው ስናደርግ ምላሹ ለራስም አይደል ሀቂቃ በዚህ ሳት 100 ከሷ ማግኘት የሚደነቅ ነው አሏህ ወዶ ይቀበላት አፊያዋን ይመልስላት ሃጃዎችዋ ሁሉ ያስተካክልላት። ማነው ይህን የሚከተላት
841
12
ነያች የለም ወንድማችን 10 እህቶች ሰትሩልኝ እያለ ነዋ እስኪ ዛሬ ነይተን አስነይተን እናልብስለት 1 ጅልባብ 1450 ኒቃብ 780 ኢንተርኔት 1800
869
13
Нет текста...
878
14
አልሀምዱሊላህ የለባሾች ጥያቄ ቁጥር እየጨመረ ነው።እንልበስ ብለውን የለም ብለን መመለስ የለብንም።ከተጋገዝን ቀላል ነው። አድስ ጅልባብ፣የተለበሰ ሁኖ በጣም ያልተጎዳ ለመቀበል ዝግጁነን።ብር ከሆነ በጅልባብ ባንክ በመላክ እህቶቻችንን ከመገላለጥ ወደ መሸፈን እናምጣቸው። ሀገር ውስጥ አዲስ አበባ፣ ጅማ፣አዳማ፣ደሴ፣ቦረና፣ማሻ፣ወረሂመኖ፣ሀርቡ፣ሀይቅ፣ወልዲያ፣እራያ፣ኬምሴ፣ ነቀምት፣ድሪዳዋ፣ወልቅጤ ፣ጉብሬ፣ጉንችሬ   ከሃገር ውጭ  ዱባይ፣ሳውዲ፣ኮየት፣ኳተር፣አሜሪካ፣ከናዳ     የቱ ናቹ   የት እንቀበላቹህ? https://t.me/nikab_jilbab_group
1 035
15
ጅልባብ ኒቃብ በግሩፑ ነይታቹ አድራሻ ስልክ ሰጥታቹ ቀን ቆርጣቹ አድሚኖችን በዚህ ልክ በውሸት ምታጉላሉ እህቶች ተዉ አሏህን ፍሩ እኛ ትርፍ ካላቹ እህቶቻቹን ሰትሩ እንጂ የሌላቹን እዚህ ላይ ፃፉ አላልንም ከሌለ የለም በቃ ዱዓ ማድረግ አድድ ማድረግ ትልቅ እገዛ ሆኖ ሳለ በውሸት ሰውን አታጉላሉ አሏህን ፍሩ
842
16
እነዚህ ጅልባቦች ከአዲስ አበባ 3እህቶች ሰትረንባቸዋል
እነዚህ ጅልባቦች ከአዲስ አበባ 3እህቶች ሰትረንባቸዋል
853
17
Нет текста...
924
18
ትርፍ ጅልባብ ያላቹህ እህቶች ነይቱ
868
19
አዲስ አበባ, ጅማ, አዳማ , ደሴ , ኬምሴ , ነቀምት , ድሪዳዋ,ወልቅጤ ,ጉብሬ,ጉንችሬ ከሃገር ውጭ ዱባይ የቱ ናቹ የት እንቀበላቹህ
1 001
20
መነየት ለምትፈልጉ ያለውን ነገር  ደውላቹ መረዳት ካሻቹ ይኸው መገኛችን👇👇👇 እህቶችን ለማግኘት👇👇👇👇 @nikab_new_wbetea @AhluYeWereilua @neam3580 @Eka1824 ወንድሞችን ለማግኘት 👇👇 @red_one_y @FuadBezu @Ocmud ስልክ 0913666695 0910863508 http://t.me/NikabJibab http://t.me/nikab_jilbab_group
1 023