ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
Открыть в Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
Больше1 997
Подписчики
-124 часа
-107 дней
-6730 день
Архив постов
በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል!!
ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇
#ስንቱ_ቀልጦ_ቀረ
በኩርማን እንጀራ ሰው እየተሸጠ
ከህሊና ይልቅ ሆድ እየበለጠ
ስንቱ እውነትን ክዶ ከሐሰት ተጋባ
በማስመሰል ለቅሶ ያአዞ እንባ እያነባ
ጭንቅላቱ ጎድሎ ሆዱን እየመሞላ
ከስግብግቦች ጋር በጋራ አየበላ
ስንቱ ቀልጦ ቀረ እውነት እየካደ
ከኩርማንም አልፎ ጮማ እየለመደ
ሆዱ እየሞላለት ህሊናው ሲከሰው
በፍርድ አደባባይ ሰው መሆን ሲወቅሰው
ስንቱ ቀልጦ ቀረ በግፍ መርከብ ገብቶ
ሆዱን እየሞላ ህሊናው ተራቁቶ!!
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
👉 @et_books1
👉 @et_books1
📖ርእስ: የብልህነት መንገድ
📚ዘውግ፦ ስነልቦና +ፍልስፍና
የ ግራሺያን ህግጋቶች ሰዎች በተንኮል ፣ በማታለል እና በሥልጣን ሽኩቻ በተሞላው ዓለም ውስጥ እንዴት መቋቋም እና ማደግ እንደሚችሉ ምክር ይሰጣሉ።
የገንዘብ ነፃነት/Cash Flow Quadrant በሮበርት ኪዮላኪ(Rich Dad Poor Dad)
በዓለም ላይ ከተፃፋት ምርጥ የ ቢዝነስ መፅሀፍ አንዱ!!!
ትርጉም :- አክሊሉ በሬቻ
🌟አህያ- አገር እና ህዝብን ያገለገለ አስተዋይ እንስሳ!
✅ከቤት እንስሳቶች ሁሉ ከውሻ ቀጥሎ አስተዋይ ጭንቅላት ያላት እንስሳ አህያ ናት፡፡
✅ ከእንስሳቶች ሁሉ አቅጣጫን እና መንገድን በመለየት እና ፈጥኖ በመረዳት የምትበልጠው አህያ እንደሆነች ያውቃሉን?
🔇 ከቤት እንስሳቶች ሁሉ ራስዋን በራስዋ በመምራት እና በማስተዳደር የምትበልጠው አህያ እንደሆነች ያውቃሉን?
✅ አህያ አንድ ጊዜ ያየችውን ወይም የሄደችበትን መንገድ በጭራሽ አትረሳም፡፡
✅ አህያ ወደ ፊት እያነጣጠረች የኋላዋን ኮቴ ጥርት አድርጋ ማየት ትችላለች፡፡
✅ አህያ በአመድ ላይ የምትንከባለለው በተፈጥሮ የሰርከስ አይነት ስፖርት ስለምትወድ ነው፡፡
✅ አህያ የመሬት መንቀትቀጥ አደጋ ከመድረሱ በፊት በትክክል ምልክት መስጠት እና ቅድመ ጥንቃቄ ጩኸት በማሰማት የሰው ልጆችን ታገለግላለች ወይንም ትታደጋለች፡፡
✅ከቤት እንስሳት ሁሉ አህያ የምትጠላው ቢኖር ውሻን ነው፡፡ ይህ የአህያ እና ውሻ ጥል የተጀመረው ግን ሁለቱም የቤት እንስሳ ከመሆናቸው በፊት በጫካ እያሉ ነው፡፡
🔇በጫካ ውስጥ ልክ እንደ ጅብ አህያን ሲያስቸግራት የነበረው ውሻ ነበር፡፡ ዱር በቃን ብለው ሁለቱን የቤት እንስሳ ከሆኑ በኋላ አህያ ቂምን ለልጅ ልጆችዋ ስታስተላልፍ ውሻ ግን ይህንን መረጃ ለትውልዱ አላስተላለፈም፡፡ ስለዚህ አሁንም ድረስ አህያ ቢቸግራት እና አማራጭ ቢጠፋ እንጂ ውሻ በሌለበት መንደር ብትኖር ደስ ይላታል፡፡
✅ በጣም ጨዋ ከሚባሉ ፍትረታት ውስጥ ዶልፊን፣ ጋ'ንዳ፣ ፈረስ፣ እርግብ እና አህያ ዋንኞቹ ናቸው፡፡
✅አህያ በተፈጥሮ እርጋታን እንጂ ሩጫ አትወድም፡፡ አንዲት አህያ ድንገት መሮጥ ከጀመረች አንዳች ትልቅ ችግር በአካባቢው ውስጥ አለ ማለት ነው።
Repost from N/a
📱Bilbilli kee Orginaalaa yoo ta'e yeroo ati suura armaan gadii tuqxu information bilbila kee hunda ilaalta siif Fidaa
╭━━━━━━━╮
┃ ● ══ ▪
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████
┃███████┃
┃███████┃
┃ 🔘 ┃
╰━━━━━━━
Bilbilii Kee #Orginal Ykn #Copy Tahuu Isaa Adda Bafadhuu 👆👆
Waver👉 @FastVipProm
🤎ሴት ልጆችን በፍቅር የምጥልበት ዘዴ ከ በ ሩሲያዊው እውቅ ደራሲ የተፃፈ መፅሀፍ በኢትዮጵያ ሁሉም ቋንቋዎች ተተርጉሞ ተዘጋጅቱሀል!!!
🩶ሁሉንም ገፅ በማንበብ እራስ ላይ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ 👇👍
📣Ministeerri barnoota ibsa hatattamaa baasee jira❗️
Ammuma #Read_Now kan jedhuti buhuun dubbisaa❗️👇
በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል!!
ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇
➡️99ቻናል በ 🔤🔤🔤🔤ላይ እይተቀሳቀሰ ነው😋
💠💠💠💠💠💠💠💠💠
➡️በስራ ላይ ያለው 🔤🅰️🔤🔤 እዳለ ሁኖ አዲስ አሰራር ይዘን መተናል
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
🔟k+ የሆናቹ 🍸
5️⃣k+ የሆናቹ 🍸
1️⃣k+ የሆናቹ 🍸
🫴ሶስቱም አዲስ ፎልደር ሰርተን በሶስቱም ላይ በመስራት ከከፍታው ለመድረስ ተዘጋጅተናል🗣 እናንተስ ምን ትጠብቃላቹ ፈጥናቹ ተመዝገቡ🫵
✉️ɪɴʙᴏxᴇ me @Youloved4
Repost from N/a
📱Bilbilli kee Orginaalaa yoo ta'e yeroo ati suura armaan gadii tuqxu information bilbila kee hunda ilaalta siif Fidaa
╭━━━━━━━╮
┃ ● ══ ▪
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████
┃███████┃
┃███████┃
┃ 🔘 ┃
╰━━━━━━━
Bilbilii Kee #Orginal Ykn #Copy Tahuu Isaa Adda Bafadhuu 👆👆
Waver👉 @FastVipProm
WAVE TIME ⏳
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
➺ Above ➡️ 5️⃣k+ subscribers 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
➺ Above ➡️ 🔟k+ subscribers👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
➺ Above ➡️ 15k+ subscribers👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
➺ Above ➡️ 30k+ subscribers👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
AD Your channel 🍸
✉️Inbox me @Youloved4
Waa'ee bilbila keessanii fi computera keessanii, ilaalchisee hubannoo dabalataa argachuu ni barbaadduu ❓
➯Marree kuno join godhadhaa
➯Odeeffannoo guutuu argadhaa
👇👇👇👇
▦▦JOIN▦▦
▦▦JOIN▦▦
በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል!!
ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇
مشاركة 'amharic Holly Quran
የአማርኛ ቅዱስ ቁርዓን
ትርጉም እንሆ ብለናል !
@et_books1 | @et_books1
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
