es
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

Ir al canal en Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

Mostrar más
1 997
Suscriptores
-124 horas
-107 días
-6730 días
Archivo de publicaciones
በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል!! ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇
በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል!! ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇

#ስንቱ_ቀልጦ_ቀረ በኩርማን እንጀራ ሰው እየተሸጠ ከህሊና ይልቅ ሆድ እየበለጠ ስንቱ እውነትን ክዶ ከሐሰት ተጋባ በማስመሰል ለቅሶ ያአዞ እንባ እያነባ ጭንቅላቱ ጎድሎ ሆዱን እየመሞላ ከስግብግቦች ጋር በጋራ አየበላ ስንቱ ቀልጦ ቀረ እውነት እየካደ ከኩርማንም አልፎ ጮማ እየለመደ ሆዱ እየሞላለት ህሊናው ሲከሰው በፍርድ አደባባይ ሰው መሆን ሲወቅሰው ስንቱ ቀልጦ ቀረ በግፍ መርከብ ገብቶ ሆዱን እየሞላ ህሊናው ተራቁቶ!!        ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ 👉 @et_books1 👉 @et_books1

ጓደኝነት እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች ❈ ትርጉም ፦ ብስራት ጴጥሮስ ❈ ይዘት ፦ Unknown

📖ርእስ: የብልህነት መንገድ 📚ዘውግ፦ ስነልቦና +ፍልስፍና የ ግራሺያን ህግጋቶች ሰዎች በተንኮል ፣ በማታለል እና በሥልጣን ሽኩቻ በተሞላው ዓለም ውስጥ እንዴት መቋቋም እና  ማደግ እንደሚችሉ ምክር ይሰጣሉ።

የገንዘብ ነፃነት/Cash Flow Quadrant በሮበርት ኪዮላኪ(Rich Dad Poor Dad) በዓለም ላይ ከተፃፋት ምርጥ የ ቢዝነስ መፅሀፍ አንዱ!!! ትርጉም :- አክሊሉ በሬቻ

🌟አህያ- አገር እና ህዝብን ያገለገለ አስተዋይ እንስሳ! ✅ከቤት እንስሳቶች ሁሉ ከውሻ ቀጥሎ አስተዋይ ጭንቅላት ያላት እንስሳ አህያ ናት፡፡ ✅ ከእንስሳቶች ሁሉ አቅጣጫን እና መንገድን በመለየት እ
🌟አህያ- አገር እና ህዝብን ያገለገለ አስተዋይ እንስሳ! ከቤት እንስሳቶች ሁሉ ከውሻ ቀጥሎ አስተዋይ ጭንቅላት ያላት እንስሳ አህያ ናት፡፡ ✅ ከእንስሳቶች ሁሉ አቅጣጫን እና መንገድን በመለየት እና ፈጥኖ በመረዳት የምትበልጠው አህያ እንደሆነች ያውቃሉን? 🔇 ከቤት እንስሳቶች ሁሉ ራስዋን በራስዋ በመምራት እና በማስተዳደር የምትበልጠው አህያ እንደሆነች ያውቃሉን? ✅ አህያ አንድ ጊዜ ያየችውን ወይም የሄደችበትን መንገድ በጭራሽ አትረሳም፡፡ ✅ አህያ ወደ ፊት እያነጣጠረች የኋላዋን ኮቴ ጥርት አድርጋ ማየት ትችላለች፡፡ አህያ በአመድ ላይ የምትንከባለለው በተፈጥሮ የሰርከስ አይነት ስፖርት ስለምትወድ ነው፡፡ አህያ የመሬት መንቀትቀጥ አደጋ ከመድረሱ በፊት በትክክል ምልክት መስጠት እና ቅድመ ጥንቃቄ ጩኸት በማሰማት የሰው ልጆችን ታገለግላለች ወይንም ትታደጋለች፡፡ ✅ከቤት እንስሳት ሁሉ አህያ የምትጠላው ቢኖር ውሻን ነው፡፡ ይህ የአህያ እና ውሻ ጥል የተጀመረው ግን ሁለቱም የቤት እንስሳ ከመሆናቸው በፊት በጫካ እያሉ ነው፡፡ 🔇በጫካ ውስጥ ልክ እንደ ጅብ አህያን ሲያስቸግራት የነበረው ውሻ ነበር፡፡ ዱር በቃን ብለው ሁለቱን የቤት እንስሳ ከሆኑ በኋላ አህያ ቂምን ለልጅ ልጆችዋ ስታስተላልፍ ውሻ ግን ይህንን መረጃ ለትውልዱ አላስተላለፈም፡፡ ስለዚህ አሁንም ድረስ አህያ ቢቸግራት እና አማራጭ ቢጠፋ እንጂ ውሻ በሌለበት መንደር ብትኖር ደስ ይላታል፡፡ ✅ በጣም ጨዋ ከሚባሉ ፍትረታት ውስጥ ዶልፊን፣ ጋ'ንዳ፣ ፈረስ፣ እርግብ እና አህያ ዋንኞቹ ናቸው፡፡ አህያ በተፈጥሮ እርጋታን እንጂ ሩጫ አትወድም፡፡ አንዲት አህያ ድንገት መሮጥ ከጀመረች አንዳች ትልቅ ችግር በአካባቢው ውስጥ አለ ማለት ነው

🤎ሴት ልጆችን በፍቅር የምጥልበት ዘዴ ከ በ ሩሲያዊው እውቅ ደራሲ የተፃፈ መፅሀፍ በኢትዮጵያ ሁሉም ቋንቋዎች ተተርጉሞ ተዘጋጅቱሀል!!! 🩶ሁሉንም ገፅ በማንበብ እራስ ላይ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ
🤎ሴት ልጆችን በፍቅር የምጥልበት ዘዴ ከ በ ሩሲያዊው እውቅ ደራሲ የተፃፈ መፅሀፍ በኢትዮጵያ ሁሉም ቋንቋዎች ተተርጉሞ ተዘጋጅቱሀል!!! 🩶ሁሉንም ገፅ በማንበብ እራስ ላይ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ 👇👍

📣Ministeerri barnoota ibsa hatattamaa baasee jira❗️ Ammuma #Read_Now kan jedhuti buhuun dubbisaa❗️👇
📣Ministeerri barnoota ibsa hatattamaa baasee jira❗️ Ammuma #Read_Now kan jedhuti buhuun dubbisaa❗️👇

ቀጣይ በማ 🌹
ቀጣይ በማ 🌹

💟በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ የፍቅር ታሪክ💞 የሚቀርብበት አሪፍ ch@nnel ይቀላቀሉን..✍
💟በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ የፍቅር      ታሪክ💞 የሚቀርብበት አሪፍ ch@nnel                      ይቀላቀሉን..✍

በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል!! ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇
በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል!! ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇

➡️99ቻናል በ 🔤🔤🔤🔤ላይ እይተቀሳቀሰ ነው😋 💠💠💠💠💠💠💠💠💠 ➡️በስራ ላይ ያለው 🔤🅰️🔤🔤 እዳለ ሁኖ አዲስ አሰራር ይዘን መተናል 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠 🔟k+ የሆናቹ  🍸 5️⃣k+ የሆናቹ  🍸 1️⃣k+ የሆናቹ  🍸                              🫴ሶስቱም አዲስ ፎልደር ሰርተን በሶስቱም ላይ በመስራት ከከፍታው ለመድረስ ተዘጋጅተናል🗣 እናንተስ ምን ትጠብቃላቹ ፈጥናቹ ተመዝገቡ🫵 ✉️ɪɴʙᴏxᴇ me @Youloved4                   

WAVE TIME ⏳ 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠 ➺ Above  ➡️  5️⃣k+ subscribers 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑 ➺ Above  ➡️ 🔟k+ subscribers👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑 ➺ Above  ➡️  15k+ subscribers👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑 ➺ Above  ➡️  30k+ subscribers👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑                   AD Your channel   🍸    ✉️Inbox me @Youloved4

በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል!! ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇
በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል!! ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇

Repost from N/a
sticker.webp0.28 KB

مشاركة 'amharic Holly Quran የአማርኛ ቅዱስ ቁርዓን ትርጉም እንሆ ብለናል ! @et_books1 | @et_books1