ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
Открыть в Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
Больше1 992
Подписчики
-224 часа
-67 дней
-5830 день
Архив постов
📚ፍርሀትን አትፍራው ~ Feel the fear and do it
👉ደራሲ - Suzan Jefferson
👉ተርጓሚ - ወርቁ አበራ
👉ዘውግ - ስነልቦና
👉2010 ታተመ
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
📚ርዕስ:- ፋኖነት
📝ድርሰት:- ጌትነት ይርሳው ቦጋለ
📜ይዘት:- ..
📆የመጀመሪያ ዕትም:-... 2014
📖የገፅ ብዛት:- 420
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
📚ርዕስ:- ፋኖነት
📝ድርሰት:- ጌትነት ይርሳው ቦጋለ
📜ይዘት:- ..
📆የመጀመሪያ ዕትም:-... 2014
📖የገፅ ብዛት:- 420
ጫማው ቢቆሽሽ ጠረግነው ልብስ ቢቆሽሽ አጠብነው ገላ ሲቆሽሽ………ታጠብነው ህሊናችንን ለምን ቸል አልነው!JOIN US 👉 @et_books1
የሚፈልጉትን ቻናል ይቀላቀላሉ !
✍️ጠቅላላ ዕውቀት እንዲሁም ገራሚ እውነታዎችን ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀላሉ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🎗All-in-One knowledge Hub ይቀላቀሉ!
📲 የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት፦
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 ĐESU TECH TIPS ይቀላቀሉ !
📚ትምህርታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፦
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 GENIUS ACADEMY ይቀላቀሉ!
📖መጽሐፍቶችን በ PDF ለማግኘት፦
👇👇👇👇👇👇👇
🔗 ET~ BOOKS ይቀላቀሉ!
📚ከKG እስከ University ያሉ Courseዎችን ለማግኘት ከፈለጉ;
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 Ethio Digital Library 🇪🇹 ይቀላቀሉ!
🎞️ Latest የሆኑ Action, Adventure ፊልሞችን ማግኘት ከፈለጉ ;
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 𝔻𝔼𝕊𝕌 ℍ𝔻 𝕄𝕆𝕍𝕀𝔼𝕊 ይቀላቀሉ!
✍️የፈለጉትን ቻናል Join ያድርጉ እንዲሁም ለወዳጅዎ #Share በማድረግ ይተባበሩን!
ትግስት!
ትንሽ ትግስት ስላለህ ብቻ ምን ያህል ችግር ተቋቁመህ እንዳለፍክ እስኪ ወደኋላ ዞር ብለህ ተመልከት፡፡
ሰዎች የሆነ ነገር ለመግዛት ሲፈልጉ አቅሙ እስኪኖራቸዉ ድረስ ታግሰዉ ቢቀመጡ ስንት የእዳ ክምር እንደሚቀንሱ ታዉቃለህ?
ትግስት የህይወት እንዱ ቅመም ነዉ፡፡ የማይመቹ መንገዶች ህይወትህን ቢሞሉትም ትንሽ ታገስ...ነገሮች ይለዋወጣሉ: የዛኔ መታገስህ ለመልካም እንጂ ለክፉ እንዳልሆነ ታዉቃለህ
ትግስት አይታለፉም የተባሉ ክፉ ጊዜያትን እንድታልፍ ያደርግሃል፡፡አምላክህን ትእግስት እንዲሰጥህ እየጠየቅክ ነገሮችን ዝቅ ብሎ ማሳለፉ ለነገ ወሳኝ ሚና ይጫወታል
ትግስት አጥቶ ስንቱ ሰዉ አላማዉን እንዳይነሳ አድርጎ ገደለዉ?ተስፋዉን እንዳይለመልም አድርጎ ቆረጠዉ!
አንተም ከማይታገሱት ጎራ እንዳትሆን እራስህን መልካም ፍሬ ባለበት በትእግስት ሰፈር አሳርፍ!
ምንጭ፦ ከማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተገኘ
📚ርዕስ :-666 ሳይንሳዊ ምስጢር
📝ደራሲ:-አቢይ ይልማ
📜ይዘት :- 666 Illuminati
📆ዓ.ም :- 2012
📖የገፅ ብዛት:-1- 100
💼ክፍል:- አንድ ፩
📖ሰው የሆነ ሁሉ ሊያነበው ሚገባ መፅሐፍ!!!📖
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
Repost from All-in-One knowledge Hub
🎗የእሳት አደጋ መከላከያ ልብሶች እስከ 800 ዲግሪዎች የሙቀት መጠን መቋቋም ይችላሉ።
🎗Firefighter suits can withstand temperatures up to 800 degrees.
#SHARE_ያድርጉ
👉 @All_in_One05
👉 @All_in_One05
✝️እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!
@et_books1
Repost from All-in-One knowledge Hub
75 በመቶው የዓለም ምግብ የሚገኘው ከ12 ዕፅዋትና 5 የእንስሳት ዝርያዎች ብቻ ነው። ከዕፅዋት የተገኘ ካሎሪ ግማሽ ያህሉ የሚገኘው ከሶስት ምግቦች ብቻ ነው፡ ስንዴ፣ በቆሎ እና ሩዝ። ግምቶች ቢለያዩም፣ ከ30,000 በላይ የሚበሉ ተክሎች እንዳሉ ይታመናል፣ እና እኛ የምንበላው 150 ብቻ ነው።
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @All_in_One05
👉 @All_in_One05
ርዕስ📓 እንዴት ነሽ አራዳ
ደራሲ✍ ስርግው ሀብለ ስላሴ
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
ርዕስ📓 እንዴት ነሽ አራዳ
ደራሲ✍ ስርግው ሀብለ ስላሴ
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
#DV_2025
✅የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ይፋ ተደርጓል።
🟠ዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ Confirmation Number በማስገባት ውጤቱን መመልከት ይችላሉ።
ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን እንዲሁም ጠቅላላ ዕውቀት ማግኘት ከፈለጉ ይሄን ቻናል JOIN በሉ 👇 👇👇👇
👉 1K+ ቻናል ባለቤቶች Wave መግባት የምትፈልጉ come on inbox @WizDesu01
Repost from ĐESU ŦECH TIPS
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ዛሬ ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል!
ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።
ማስታወሻ:— የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።
ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ቅዳሜ ሚያዚያ 26/2016 ከምሽት 1:00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።
አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ይሄ dvprogram.state.gov/ESC/ ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል።
አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @Desu_Tech_Tips
👉 @Desu_Tech_Tips
📚ርዕስ:- መፅሐፈ ጨዋታ ስጋዊ ወመንፈሳዊ
📝ደራሲ:- ዘነበ ኢትዮጵያዊ
📜ዘውግ:- unknown
📅ዓ. ም:- 137ዓመት የመጀመሪያ ዕትም ያስቆጠረ
📖የገፅ ብዛት:- 54
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
📚ርዕስ:- መፅሐፈ ሚርዳድ
📝ደራሲ:- ሚካኤል ኔይሚ
👤ትርጉም:- ግሩም ተ በጀ
📜ዘውግ:- .....
📆ዓ.ም:- መስከረም 2014
📑የገፅ ብዛት - 249
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
