ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
Открыть в Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
Больше1 991
Подписчики
-124 часа
-67 дней
-5330 день
Архив постов
📚ርዕስ፦ መፅሐፈ ሚርዳድ
📝ደራሲ፦ ሚካኤል ኔይሚ
👤ትርጉም:- ግሩም ተበጀ
📖ዘውግ፦.
📆ዓ.ም፦. መስከረም 2014
📜የገፅ ብዛት፦ 249
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
በእርሱ ቁሰል
...........................
ተገረፈ
ተወነጀለ
ተተፋበት ተሰቀለ
እሱ ስለ እኛ ሞትን ተቀበለ
አቤት ትህትና አቤት አቤት ፍቅር❤
ኢየሱስ መጣ እኛን ሊያድን ወደምድር
በእለተ አርብ መስቀል አሸከሙት
ይህም አልበቃቸው በጅራፍ ገረፉት
ህዝቡም በጥላቻ ምራቅ ተፉበት
ያኔ ያመሰገኑት አሁን ሰደቡት
ይሰቀል ይሰቀል እያሉ ሲጮሁ
አላወቁም ነበር ለእኛ መሆኑን?
እሱ እኮ ንጉስ ነው የሰማይ የምድር
ዝቅ ያለው ፍቅርን ሊያስተምር
እግር ያጠበው ትህትናን ሊያሳይ
በሰው እጅ ተሰቅሎ ሆነ ለሰው ሲሳይ
ከ99 በጎቹ አንዱ ቢጠፋበት
ለፈጠረው ፍጡር በጣም ሳስቶለት
ወረደ ወደምድር ሊሆን መስዕዋት
እናቱስ ግን እንዴት ቻለች
እንባዋን ወደምድር ረጨች
ፀሀይም አኩርፋ ብርሀኗን አጠፋች
የአምላኳን ገላ አላሳይም አለች
ጨረቃም ከእሷ አቅም ደም ለበሰች
ጴጥሮስም አላውቀውም ብሎ ካደው
ዶሮ ሲጮህ ትዝ አለው አምላኩ ያለው
አዎ በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን
በእኛ ሀጥያት እሱ ተሰዋልን
በሱ ፍቅር ከሀጥያት ነፃን
መገረፍ ያለብን እኛ የተገረፈው እሱ
መሰቀል ያለብን እኛ የተሰቀለው እሱ
መከራን ተቀበለ አስጠጋን ወደራሱ
ይህ ነው እግዜአብሄር
ለሰው ልጆች ብሎ እራሱን ሚያዋርድ
ፍቅርን ለማስተማር ፍቅር ሆኖ የሚወርድ
ይህ ነው እግዘብሔር ፍጥረቱን ሚወድ
.....❤❤❤❤❤........................
ተፃፈ በሽልማት
የተዘረጋ እጁ የተቸነከረ
ህይወቴን አቀና ለእኔ ህይወት ቸረ
ኮምጣጤና ከርቤው እየኮመጠጠው
የመስዕዋቱ በግ ነፍሴን አጣፈጠው
ኢየሱስ ክርስቶስ የጠፋ በግ አዳኝ
ሸክሜን ተሸክሞ ይኸው ነፃ አወጣኝ
ዘበቱበት እንጂ ክርስቶስን ንቀው
የአምላክ ልጅ መሆኑን እነሱ መች አውቀው
ስቀለው የሚል ድምፅ በረከተ በዛ
አለም ሞት አሽታቹ ለበርባን ተገዛ
ወጣ ቀራንዮ ፍርዴን ተሸክሞ
ሞቱን የሚያውቅ አምላክ በግርግሙ ቀድሞ
በአምሳሉ ያልሰራው ተፈጥሮ ተቆጣ
ጨረቃም ቢከፋው ደም ደርቦ ወጣ
ከዋክብት ረግፈው ቀኑ ጨላለመ
በአይሁዶች ድፍረት እየተገረመ
እጁንም ዘረጋ
ጎኑንም ተወጋ
ቀራንዮ ሲከፈል የማይቀረው ዋጋ
ገነት ተከፈተ ሲኦል እንዲዘጋ
ኢየሱስ ክርስቶስ አልፋና ኦሜጋ
ተናፋቂው መሲህ ዘመኔን አነጋ
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
📚ርዕስ:- ሰው
📝ደራሲ:- ኃይለግወርጊስ ማሞ (pilatos)
📜ዘውግ:- ግለ ታሪክ
📆ዓ.ም:- 2012
📑የገፅ ብዛት - 493
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
🎗ቻናሉ ላይ የሚለቀቁ ነገሮች ከተመቻችሁ #React ማድረግ አይረሳ የእናንተ #1_React በዚሁ እንድቀጥል ያበረታታኛል !
ሠናይ ቀን!
በምትሰሩት ሥራ ሀፍረት አይሰማችሁ። ሰዎች ገበታችሁ ላይ ምግብ አያስቀምጡላችሁም ወይም የቤት ኪራይ፣ የልጆች ት/ት ክፍያ አይከፍሉላችሁም። ምንም ነገር አምናችሁበት እስከሰራችሁ ድረስ፣ ገቢ እስካገኛችሁበት ድረስ ለጊዜውም እንኳን ቢሆን ልትኮሩ ይገባችኋል። በሥራችሁ ትኮራላችሁ ማለት ግን ሁሌም በዚያ ሥራ ላይ ተመጣጣኝ ላልሆነ ክፍያ ትቆያላችሁ ማለት አይደለም። አንድ ቀን ጥረታችሁን የሚመጥን ሥራ፣ ዋጋችሁን የሚመዝን ሥራ ቦታ ያጋጥማችኋል።
___
ብትቀላቀሉን አትከፍሉበትም፣
👇👇👇
@et_books1
📚ርዕስ:- ስኬታማ የጥናት ምስጢር
📝ደራሲ:- ዶ/ር አቡሽ አያሌው
📜ዘውግ:- ሳይኮሎጂ
📅ዓ. ም :- 1998
📖የገፅ ብዛት:-222
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
📚ርዕስ:- ረቂቅ አሻራ
📝ደራሲ:- ሲሳይ ንጉሱ
📜ዘውግ:- ልቦለድ
📆ዓ.ም:- 1995
📑የገፅ ብዛት - 396
@et_books1
በጠየቃችሁት መሰረት መልካም በዓል ይሁንላችሁ
#በሰሙነ_ሕማማት_የሚፈጸሙ_ሥርዓቶች
1, #ስግደት :-
በሰሙነ ሕማማት 41 ጊዜ ኪርያላይሶን 12 ጊዜ አቡነ ዘበሰማያት እየተዜመ እጅግ አብዝቶ ይሰገዳል።
2, #ጸሎት :-
በሰሙነ ሕማማት ከ24 ሰዓት ውስጥ 10 የጸሎትና የንባብ ሰዓታት ይገኛሉ እነዚህም ከጠዋቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት እንዲሁም ከምሽቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት ናቸው።
በእነዚህም ሰዓታት የጌታን ስቃይ ለማዘከር መዝሙረ ዳዊትና ግብረ ሕማማት ድርሳነ ማኅያዊ አብዝተው ይጸለያሉ።
3, #ጾም :-
በሰሙነ ሕማማት ብዙ አዝማደ መባልዕት / አዘውትረን የምንመገባቸው ምግቦች አይበሉም። በዚህም ሳምንት እስከ ምሽቱ #አንድ_ሰዓት እንድንጾም; ይኸውም ቆሎ;ዳቦ;ወኃና ጨው ብቻ እንደታዘዙ በግብረ ሕማማት ላይ ተጽፎ ይገኛል።
4, #አለመሳሳም :-
አይሁድ ጌታችንን ለመስቀል እየተንሾካሾኩ ስለተመካከሩና ይሁዳ ጌታችንን በመሳም አሳልፎ ስለሰጠው መሳሳም አይፈቀድም። መስቀልም በዘመነ ኦሪት የወንጀለኛ መቅጫ የእርግማን ምልክት ስለ ነበር ጌታችን በክቡር ደሙ ቀድሶ የድል አርማ እስኪያደርግልን ድረስ አንሳለመውም ገላ.3:13 ማቴ.10:38 ማቴ. 26:29
5. #አክፍሎት :-
እመቤታችን; ያዕቆብና ዮሐንስ የጌታችን ትንሳኤ ሳናይ እህልና ውኃ አንቀምስም ብለው እስከ ትንሳኤው መቆየታቸውን በማሰብ የሚጾም ነው።
6, #ጉልባን :-
ከባቄላ ከስንዴ ከገብስ የሚዘጋጅ በጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ሲሆን ትውፊቱም የስቅለቱ ሐዘን መግለጫ ነው።
7, #ጥብጠባ :-
ይህ ምዕመናን በሰሙነ ሕማማት የፈጸሟቸውን ኃጢአቶች ለካህን እየተናዘዙ በወይራ ቅጠል ቸብቸብ እየተደረጉ ስግደት የሚቀበሉበት ነው። ይህም የጌታ ምሳሌ ነው።
8, #ቄጠማ :-
ጌታችን ብርሃነ ትንሳኤዉን እንደገለጠልን የምናስብበት ሲሆን የእሾህ አክሊል በመድፋቱ ምሳሌም በራሳችን ላይ እናስረዋለን።
እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻም ወድካም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበሰላም።
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
መርዛማ ሰዎች (Toxic people)
መርዛማ ሰው ማለት ባህሪው አሉታዊ የሆነ፣ አሉታዊነትን የሚጨምር እና በድርጊት ወይም በቃላት ሌሎችን የሚጎዳ ማንኛውም ሰው ነው፡፡ መርዛማ ሰዎች ጋር መገናኘታችን እንዴት እናውቃለን? እነዚህ ሰዎች ጋር መገናኘታችንን የምናውቅበት አንዳድ የማሰጠንቀቂያ ምልክቶች አሉ ከእነዚህም ውስጥ፡-
· እርሰዎ ማድረግ የማይፈልጉት ነገሮች ላይ እንዲሳተፉ እና እንዲያደርጉት ያታልለዎታል
· በሰዎቹ ባህሪ ሁልጊዜ ግራ ይጋባሉ
· እነሱ ጋር ሲሆኑ ሁልጊዜ ምቾት አይሰማወትም
· ከእነሱ ፊት ስለራስዎ ሁልጊዜ መጥፎ ስሜት ይሰማዎታል
እነዚህ እና ተመሳሳይነት ያላቸው ስሜቶች የሚሰማዎት ከሆነ ምንአልባት እርስዎ ከሚጎዳዎት እና መርዛማ ከሆነ ሰው ጋር ነው ያሉት ማለት ነው፡፡
መርዛማ ሰዎች የምንላችው ብዙ አይነት ባህሪ አላቸው እነዚህ ሰዎች በራሳችን እንዳንተማምን ፣ እራሳችንን እንዳንወድ እና የበታችነት ስሜት እንዲሰማን ያደርጉናል፡፡ ጥናቶች አንደሚሳዩት ከሆነ የእነዚህ ሰዎች ባህሪ፡-
1. እራስ ወዳዶች (Narcissistic)
የእነዚህ ሰዎች መገለጫዎች ውስጥ ዋናዋናዎች ስለራሳቸው ብቻ ያስባሉ ስለሌላው ሰው ምንም አይነት ርህራሄ የላቸውም ሁሌም ስለራሳቸው ከማሰባቸው የተነሳ በዙሪያቸው ካሉ ሰዎች የተሻሉ እንደሆኑ ያምናሉ፡፡ ብዙ ሳይመልሱ ያልዎትን ሁሉ ይወስዳሉ፡፡ እነሱ ከፍ ያለ የግል ፍላጎት አላቸው፣ ማረጋገጫ ለማገኘት የራሳቸውን ታላቅነት ማሳየት ይፈልጋሉ፡፡ ይህም ከናርሲስታዊ ስብእና መዛባት ጋር ሊዛመድ ይችላል፡፡
2. ተቆጣጣሪዎች (Controlling Behavior)
የእነዚህ ሰዎች መገለጫዎች ውስጥ ዋናዋናዎች በዙሪያቸው ያሉትን ነገሮች ሁሉ ለመቆጣጠር ይሞክራሉ በዚህም ምክንያት ለእያንዳዱ ውሳኔ ሀላፊ መሆን ይፈልጋሉ፤ በራሳችሁ ጉዳይ ላይ እንኳን እንድትወስኑ እድል አይሰጧችሁም ሁሌም እኔ አውቅላችኋለው ይሏችኋል፡፡ ምንም ማድረግ እንደማትችሉ እንዲሰማዎት ያደርጋሉ ሁሌም ነገሮችን በራሳቸው ቁጥጥር ስር እንዲሆን ያደርጋሉ፡፡
3. ድራማ ፈጣሪዎች (Drama queen)
ሁሌም ሐሜት እና ድራማ ይመግባሉ፤ ሁሌም ነገሮችን ፈጥረው ያሳምነዎታል፤ እነሱ በፈጠሩት ድራማ ላይ ያስቀምጠዎታል እናም በማይመች ሁኔታ ውስጥ ያደርግዎታል፡፡ እነዚህ ሰዎች በሚፈጥሩት ድራማ ላይ ግጭትን የፈጥራሉ እናም ምን እንደሚከሰት ለማየት በጉጉት ይከታተላሉ፡፡ በግንኙነት ውስጥ የተረጋጋ እና ጤናማ የመሆን ፍላጎት የላቸውም፡፡ ነጭ ውሸቶችን ያለማቋረጥ ይነግሯችኋል እናም አስተሳሰብዎን ያዛባሉ፤በፈጠሩት ውሸት የጥፋተኝነት ስሜት እንዲስማዎ ያደርጋሉ፡፡
4. ፈራጆች (judgmental)
ፈራጅ ስዎች እውነታውን ወይም የሎሎችን ሀሳብ አይሰሙም፡፡ መግባባት የእነሱ ጠንካራ ጎን አይደለም ነገሮችን በተጨባጭ ለመረዳት ዝርዝሮችን ከማዳመጥ ይልቅ ወደራሳቸው መደምደሚያ ዘልለው ይሄዳሉ፡፡ ለመቀበል ፈቃደኛ ያልሆኑትን ነገር በጭፍን ይፈረዳሉ፡፡
እራሳችንን እንዴት ከእነዚህ ሰዎች እንጠብቅ
እነዚህ ሰዎች በራሳችን እንዳንተማምን ፣ እራሳችንን እንዳንወድ እና የበታችነት ስሜት እንዲሰማዎት አይፍቀዱ እራስዎን ከእነዚህ ሰዎች ለመጠበቅ አነዚህን መንገዶች ይጠቀሙ፡
፨ በመጀመሪያ እነዚህን ሰዎችን ይለዩ
፨ ግንኙነትዎን ይቀንሱ
፨ ውይይትዎን ይቀንሱ ሁሉንም ነገር አያወያዩአቸው
፨ በአሉታዊ አስተሳሰቦቻቸው ውስጥ አይሳተፉ
፨ በመጨረሻም ከአቅም በላይ ከሆነ ግንኙነትዎን ያቋርጡ
ይሄንን ጥያቄ እራስዎን ይጠይቁ እኔስ መርዛማ ሰው ነኝ?
@et_books1 || @et_books1
📚ርዕስ:- ጂንየስ መሆን እንዴት ይቻላል-
📝ደራሲ:-
📅ዓ ም:- 2010
📖የገፅ ብዛት:-200
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
Repost from GENIUS ACADEMY
የሚፈልጉትን ቻናል ይቀላቀላሉ !
📲 የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት፦
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 ĐESU TECH TIPS
📚ትምህርታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፦
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 GENIUS ACADEMY
📖መጽሐፍቶችን በ PDF ለማግኘት፦
👇👇👇👇👇👇👇
🔗 ET~ BOOKS
📚ከKG እስከ University ያሉ Courseዎችን ለማግኘት ከፈለጉ;
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗https://t.me/EthioDigitalLibrary405
🎞️ ፊልሞችን ያለትርጉም ማግኘት ከፈለጉ ;
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 https://t.me/HD_Movies405
📚ርዕስ:- እኔና ቹ
📝ደራሲ:- ፍስሃ ያዜ ካሳ
📅ዓ ም:- 2005
📖የገፅ ብዛት:- 213
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
🔔#ራስህን_ሁን 🔔
✅ብዙ ሰዎች በሕይወት የሚያስፈልጓቸውን ትምህርቶች አይማሩም፤
✅ወይም መሆን ያለባቸውን ዓይነት ሰውም አይሆኑም።
✅ምክንያቱ ደግሞ ሌላን ሰው በመምሰል ወይም የእነሱ ያልሆነን ማንነት በመሆን ስለተጠመዱ ነው።
🔴ራስህን ሁን!🔴
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
👉 @et_books1
👉 @et_books1
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
