ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
Открыть в Telegram
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
Больше2 039
Подписчики
+124 часа
-127 дней
-7430 день
Архив постов
አባይ ለዘዴው በአፍ ይቀድማል
አምኖ መከዳት እንዴት ያማል።
ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት
እንዴት ይችላል ዝም ማለት።
ከነገ ዛሬ ይሻል ባልኩኝ
የራሴን ጩኸት ተነጥኩኝ።
በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር
መሀል ገቡና አቆሙን ከዳር።
ቴዲ አፍሮ
Repost from All-in-One knowledge Hub
"#ሴት_ልጅ_ክቡር_ነች፡፡
ተከብራ ነው መኖር ያለባት፡፡ እድሜዋ የተቆጠረና የተሰፈረ ነው፡፡ ለወንድ ነገ አለው ለሴት ግን ነገ አደገኛ ነው፡፡ ማንም ጎረምሳ ሕልም አለኝ ባይ ሁሉ በቃዠ ቁጥር አብራ ልትባክን አይገባም፡፡
ሚስት ወንዱ ቃዥቶ ሲጨርስ በፈጠረው ወይም ባሳካው ሕልሙ ላይ የምትሾም እመቤት እንጂ ለጉዞው ጫማ፤ ለድካሙ ማበሻ ጨርቅ፤ ለገረጣው እግሩ ውሃ እያመጣች የምታጥብ ገረድ አይደለችም፡፡" 😍
ከክብር መጽሐፍ የተወሰደThe Battle of Adwa_ African Victory in the Age of Empire by Raymond Jonas
Repost from All-in-One knowledge Hub
✅አንድ ሰው በ 22 ዓመቱ ተመርቋል ፣ ነገር ግን ጥሩ ስራ ከማግኘቱ በፊት 5 አመታትን ጠብቋል ::
አንድ ሰው በ 25 ዓመቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነ እና በ 50 ዓመቱ ሞተ ።
ሌላው ደግሞ በ 50 ዓመት ዕድሜው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆኖ እስከ 90 ዓመት ዕድሜው ድረስ ኖሯል ።
አንድ ሰው አሁንም ባለትዳር አይደለም ፣ ከእሱ የትምህርት ቤት ጓደኛ መሐል አያት የሆነ አለ ::
ባራክ ኦባማ በ 55 ዓመት ዕድሜው ጡረታ ወጥቷል ፣ ዶናልድ ትራምፕ ደግሞ በ 70 ዓመት ዕድሜው ጀመረ ።
በዚህ ዓለም ውስጥ ያለው ሁሉም ሰው በሰዓቱ ላይ ተመስርቶ ይሰራል ፣ ይንቀሳቀሳል ።
በአካባቢዎ ያሉ ሰዎች ከፊትዎ ሊመስሉ ይችላሉ እና አንዳንዶቹ ከኋላዎ ያሉ ሊመስሉ ይችላሉ።
ግን ሁሉም የየራሱን ሩጫ ፣ በራሱ ጊዜ እየሮጠ ነው።
አትቅናባቸው !
እነሱ በጊዜ ዞናቸው ውስጥ ናቸው :: እና እርስዎ በእርስዎ ውስጥ ነዎት።
ስለዚህ ዘና ይበሉ።
አላረፈድክም ።
ቀድመህም አይደለህም ::
አሁን ወሳኙ ሰዓቱ ላይ ነህ ::
💰ሁሉም ውስጥን በይቻላል መንፈስ ሙላው እንዲህም ብለው ለልብህ ነዳጅ ስጠው ...
" አደርገዋለሁ "
@All_in_One05
@All_in_One05
Repost from ĐESU ŦECH TIPS
የዒድ አልፈጥር በዓል አርብ (ጁምዓ) ይውላል።
ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ ይውላል።
ዒድ ሙባረክ !
Repost from GENIUS ACADEMY
Tomorrow at 11:30 Am in local time this video release on YouTube...See you there.
👉 https://youtube.com/@geniusacademy405?si=yoKA-4qDL_tFzmIF
🎼#WANTI_NU_BIRA_HIN_JIRRE_HIN_JIRUU_QOFAADHA🎼
❤️ #MALEE ❤️
🎶#HUNDU_NU_BIRA_JIRA🎶
👉 https://t.me/+VnyKUIYN7ww4MzU0
#JOIN GODHA!!
📕 ርዕስ፦እንግሊዝኛ - አማርኛ መዝገበ ቃላት
✍🏻 ደራሲ፦አበባየሁ ወርቁ(1993 ዓ.ም)
ማጋራት መተሳሰብ ነው!
📚አዘጋጅ @Bemnet_Library
አንድ ሰው ውጤታማ እንዲሆንና ጠንክሮ እንዲሰራ ከፈለግክ፣ በውስጡ ያለውን የፉክክር ስሜት መቀስቀስ ትችላለህ።ለምሳሌ "ይህን ስራ መስራት አለብህ" ብለህ ከማስገደድ ይልቅ "ይህ ስራ በጣም ፈታኝ ነው፤ አንተ ግን ይህን የመወጣት ልዩ ችሎታ እንዳለህ አውቃለሁ" በለው። ሰዎች የራሳቸውን ብቃት ለማረጋገጥና የተሰጣቸውን ክብር ላለማጣት ሲሉ፣ የማይቻለውን ነገር ለማድረግ ይነሳሳሉ።
📕ርዕስ፦ሰዎችን የማሳመን ብቃት
✍️ደራሲ፦ዴል ካርንጌ
📚 @Bemnet_Library
Repost from GENIUS ACADEMY
New Video is out on YouTube 👇👇👇👇
https://youtu.be/KWMbQ1rMI14
Repost from ĐESU ŦECH TIPS
YouTube #Watch_hour & Subscribers ለምትፈልጉ ዉድ ተከታዮቻችን እኛ ጋ በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ።
❣️አገልግሎቱን ለማግኘት ለምትፈልጉ ከታች ባለው ቴሌግራም አድራሻችን ያናግሩን !
❣️ Watch hour ❣️
1 Hour--------------------4 ብር
500 Hours--------------2000 ብር
1k Hours--------------4000 ብር
2k Hours--------------8000 ብር
3k Hours--------------12000 ብር
4k Hours--------------16000 ብር
Dm : @WizDesu_21
Repost from All-in-One knowledge Hub
ራስህን ከሰው ጋር አታወዳድር
1. ሁሉም ሰው የራሱ ''ሰዓት'' አለው ፀሐይና ጨረቃ ሁለቱም ያበራሉ፤ ነገር ግን የየራሳቸው ጊዜ አላቸው፡፡ አንዱ ሲወጣ ሌላኛው ይገባል እንጂ አይቀናኑም፡፡ አንተም ብትሆን የራስህ የስኬት ወቅት አለህ። ጓደኛህ ቀድሞህ ስለደረሰ አንተ ወደኋላ ቀርተሃል ማለት አይደለም፡፡
2. ውድድርህ ከትላንቱ ማንነትህ ጋር ይሁን ብቸኛው ጤናማ ውድድር ዛሬ ከትላንቱ የተሻልክ ሰው ለመሆን የምታደርገው ጥረት ነው፡፡ ትላንት ካልሰራኸው ዛሬ ምን አዲስ ነገር ሰራህ? ትላንት ካልነበረህ እውቀት ዛሬ ምን ጨመርክ? ይህ አስተሳሰብ እድገት እንጂ ጭንቀት አይፈጥርብህም።
3. የማህበራዊ ሚዲያ ቅዥት ብዙውን ጊዜ የምናየው የሰዎችን የውጪ ገጽታ ወይም የደስታቸውን ጫፍ ብቻ ነው፡፡ ማንም ሰው የውስጥ ስቃዩን፣ ውድቀቱንና እንቅልፍ የጣለበትን ምሽት ፎቶ አንስቶ አይለጥፍም። ስለዚህ በሰዎች ፎቶና ቪዲዮ ተታለህ በራስህ ሕይወት ላይ አትፍረድ።
4. ልዩ መሆንህን እወቅ በአለም ላይ ያንተን አሻራ የሚተካ ሌላ ሰው የለም፡፡ ራስህን ከሌላ ጋር ማወዳደር ማለት ያንተን ልዩ ተሰጥኦና ማንነት መካድ ነው፡፡ አንተ ''የሌላው ሰው ቅጂ" ለመሆን አልተፈጠርክም፤ ''የራስህ ምርጥ ስሪት'' ለመሆን እንጂ። "ራስህን ከሌላ ሰው ጋር ማወዳደር ካቆምክበት ቅጽበት ጀምሮ፣ እውነተኛ ሰላምና እድገት ይጀምራል።"
ከቲክቶክ መንደር የተወሰደ
🎼#WANTI_NU_BIRA_HIN_JIRRE_HIN_JIRUU_QOFAADHA🎼
❤️ #MALEE ❤️
🎶#HUNDU_NU_BIRA_JIRA🎶
👉 https://t.me/+vjy_zNypT2thMDJk
#JOIN GODHA!!
♨️Oduu Gammachiisaa❗️❗️
Namoonni hedduun dorgommii macaafa qulqulluun torban torbaniin gaggeeffamu irratti hirmaachuun badhaasa argachaa jiru❗️
Kanaaf dorgomaa injifadhaa ❗️👇
https://t.me/+vjy_zNypT2thMDJk
⠀⠀⠀⠀⢀⣠⠤⡶⣲⢺⣴⣶⢭⣉⢲⣀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢀⡾⢵⣶⣿⣿⣿⣾⣷⣳⣿⣷⣵⣈⠷⢤⡀⠀⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⠘⢾⣿⡿⠿⠿⠿⠿⠿⠿⢿⡿⣿⣿⣿⣾⣾⣦⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⣠⡋⠉⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠙⠻⢿⢿⣧⠀⠀⠀
⠀⣰⡇⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣠⣳⢮⣧⠀⠀
⢠⣧⠇⡠⠄⣤⣤⣄⡀⠀⠀⣀⣤⣄⣤⣀⠀⠀⣿⣿⣿⣯⣇⠀
⠈⣿⠀⢀⣶⣾⣿⣿⠁⠀⢸⣿⣿⣿⣧⣌⣥⠀⠘⣿⣿⣿⣿⠀
⢀⣿⠀⠈⠁⠀⠀⠁⠀⠀⠀⠉⠉⠭⠽⠿⠻⠁⠀⣿⣿⣿⡏⠀
⡏⠆⠀⠀⠀⠀⠀⠀⡀⣀⣀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠸⠟⢋⣿⣆
⡎⠀⠀⢀⡴⠂⠈⠉⠻⠿⠿⠛⣀⢲⣤⣄⣀⠀⠀⠈⠘⣏⢹⡿
⠱⡄⠘⢻⣳⣤⡶⠖⠒⠶⠶⢶⣿⣷⣿⣿⣿⣟⠀⠀⠄⠠⣰⠃
⠀⢹⠀⠀⠀⠈⠓⠒⠒⠒⠒⠒⠛⠁⢨⣼⣿⣿⡀⣼⠖⠛⠁⠀
⠀⠘⣄⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣠⣿⣿⣿⣿⢁⠀⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢸⠀⠀⠀⢀⣀⣀⣀⣠⣤⣶⣿⣿⣿⡿⣁⡎⢸⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢸⠀⠀⠀⠘⢿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⠁⠸⠀⠀⠀⠀
⠀⠀⢸⠀⠀⠀⠀⠀⢿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⡄⠀⡇⠀⠀⠀
⠀⢀⣼⠀⠀⠀⠀⠀⠈⢹⣿⣿⣿⡟⣿⣿⣿⣟⡁⠀⢿⣷⡄⠀
⠀⣸⣿⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠸⣿⣿⣿⣿⣝⣿⣿⡍⠁⠀⢸⣿⣷⠀
⠀⣿⣿⡀⠀⠀⠀⠀⠀⢐⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣯⠁⠀⠀⢸⣿⣿⠀
⠀⢿⢿⣿⣄⠀⠀⠀⠀⢼⣿⣿⣿⣿⣿⣿⡯⠀⢠⢒⣿⣿⡏⠀
⠀⠈⢮⡻⣿⣷⣀⠀⢀⢸⣿⣿⣟⣿⣿⠿⠒⣀⣤⣿⣿⠏⠀⠀
⠀⠀⠀⠙⠺⣿⣿⣿⣾⣾⣿⣭⣭⣭⣷⣾⣿⣿⣿⠟⠁⠀⠀⠀
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠉⠛⠻⠿⠿⠿⠿⠿
Waver @FastVipProm
❌ℂ𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝𝕚𝕚 ℂ𝕠𝕞𝕞𝕖𝕕𝕪 Bayyee Jaalatamma Ta'e Hin barbaadu ❓❓❓
Kuno Akka Fedhaa Keessanitti Qabannee Isiinif Dhufne 𝕛𝕚𝕣𝕒 #𝕁𝕠𝕚𝕟 Gochu duwwadhaan itti Fayyadamma Waliin haa Kolfinnu 👇👇👇
https://t.me/+2HI9Hav0ZugzMzk8
👇👇👇👇👇👇👇
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
