fa
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

رفتن به کانال در Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

نمایش بیشتر
1 994
مشترکین
-124 ساعت
-117 روز
-6530 روز
آرشیو پست ها
✅ ንጉሱ ሰፊ ሀገር ድል አድርጎ፣ ብዙ ወርቅና ብር ሰብስቦ ወደ ሀገሩ እየተመለሰ በመንገድ ላይ አንድ ሰው ያገኘዋል። ሰውዬውም መንገድ ዳር ተቀምጦ በደስታ እየዘፈነ ነበር። ... 👍 ንጉሱም ፈረሱ
✅ ንጉሱ ሰፊ ሀገር ድል አድርጎ፣ ብዙ ወርቅና ብር ሰብስቦ ወደ ሀገሩ እየተመለሰ በመንገድ ላይ አንድ ሰው ያገኘዋል። ሰውዬውም መንገድ ዳር ተቀምጦ በደስታ እየዘፈነ ነበር። ... 👍 ንጉሱም ፈረሱን አቁሞ "አንተ ምስኪን ሰውዬ እኔ እጅግ ሰፊ ግዛቶችን ድል አድርጌ፣ ይህንን ሁሉ ሀብት ይዤ እየተመለስኩ ነው። አንተ ግን ምንም ሳይኖርህ እንዴት እንዲህ ትደሰታለህ?" .. ሰውዬውም ንጉሱን "ንጉስ ሆይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ። አሁን ወደ ሀገርህ እየተመለስክ በበረሃ ውስጥ ከፍተኛ የውሃ ጥም ቢይዝህና ልትሞት ብትደርስ፣ አንድ ሰው አንድ ብርጭቆ ውሃ ይዞ ቢመጣና 'ይህንን ውሃ የምሰጥህ ግማሽ መንግስትህን ከሰጠኸኝ ብቻ ነው' ቢልህ ትሰጠዋለህ?" ንጉሱም ሳያቅማማ "አዎ! በህይወት ለመኖር ስል ግማሽ መንግስቴን እሰጠዋለሁ" አለ። ... 👍 ሰውዬው ቀጠለ "ውሃውን ጠጥተህ ነገር ግን ሽንትህ ቢዘጋና ሊገድልህ ቢቃረብ፣ ሌላ ሰው መጥቶ 'ሽንትህን በቀላሉ እንድትሸና የማደርግህ ቀሪውን ግማሽ መንግስትህን ከሰጠኸኝ ነው' ቢልህስ?" ንጉሱም "አዎ፤ ካልሸናሁ እሞታለሁ፣ ስለዚህ ቀሪውንም መንግስቴን እሰጠዋለሁ" አለው። ... ሰውዬውም "ታዲያ ንጉስ ሆይ! በአንድ ብርጭቆ ውሃና በአንድ ጊዜ ሽንት ለሚሸጥ መንግስት መላ ህይወትህን ለምን በጭንቀት ታሳልፋለህ? እኔ ያለምንም መንግስት በነፃ ውሃ እጠጣለሁ፣ በነፃ እሸናለሁ፣ ስለዚህ ካንተ በላይ ደስተኛ ነኝ!" ... 🎴 ሰው በህይወቱ የሚያስፈልጉትን መሰረታዊ የሆኑትን የታላቅ ተፈጥሮ ስጦታዎች (ጤና፣ ሰላም፣ ንጹህ አየርና ውሃ) በነጻ አግኝቷል። ነገር ግን የሌለውን ተጨማሪ ነገር ለማግኘት ሲሮጥ ያለውን ትልቅ ሀብት (ጤናውንና ሰላሙን) ያጣል። ... ያለንን ይባርክ!! ትልቁ ሃብት ጤና ነው፤ በሱም ደስ ይበለን። ምንጭ: እንማር @All_in_One05

አባይ ለዘዴው በአፍ ይቀድማል አምኖ መከዳት እንዴት ያማል። ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት እንዴት ይችላል ዝም ማለት። ከነገ ዛሬ ይሻል ባልኩኝ የራሴን ጩኸት ተነጥኩኝ። በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር
አባይ ለዘዴው በአፍ ይቀድማል አምኖ መከዳት እንዴት ያማል። ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት እንዴት ይችላል ዝም ማለት። ከነገ ዛሬ ይሻል ባልኩኝ የራሴን ጩኸት ተነጥኩኝ። በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር መሀል ገቡና አቆሙን ከዳር። ቴዲ አፍሮ

"#ሴት_ልጅ_ክቡር_ነች፡፡ ተከብራ ነው መኖር ያለባት፡፡ እድሜዋ የተቆጠረና የተሰፈረ ነው፡፡ ለወንድ ነገ አለው ለሴት ግን ነገ አደገኛ ነው፡፡ ማንም ጎረምሳ ሕልም አለኝ ባይ ሁሉ በቃዠ ቁጥር አብራ ልትባክን አይገባም፡፡ ሚስት ወንዱ ቃዥቶ ሲጨርስ በፈጠረው ወይም ባሳካው ሕልሙ ላይ የምትሾም እመቤት እንጂ ለጉዞው ጫማ፤ ለድካሙ ማበሻ ጨርቅ፤ ለገረጣው እግሩ ውሃ እያመጣች የምታጥብ ገረድ አይደለችም፡፡" 😍 ከክብር መጽሐፍ የተወሰደ

The Battle of Adwa_ African Victory in the Age of Empire by Raymond Jonas

+1
የሀበሻ ጀብዱ

✅አንድ ሰው በ 22 ዓመቱ ተመርቋል ፣ ነገር ግን ጥሩ ስራ ከማግኘቱ በፊት 5 አመታትን ጠብቋል :: አንድ ሰው በ 25 ዓመቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነ እና በ 50 ዓመቱ ሞተ ። ሌላው ደግሞ በ 50 ዓመት ዕድሜው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆኖ እስከ 90 ዓመት ዕድሜው ድረስ ኖሯል ። አንድ ሰው አሁንም ባለትዳር አይደለም ፣  ከእሱ የትምህርት ቤት ጓደኛ መሐል አያት የሆነ አለ :: ባራክ ኦባማ በ 55 ዓመት ዕድሜው ጡረታ ወጥቷል ፣  ዶናልድ ትራምፕ ደግሞ በ 70 ዓመት ዕድሜው ጀመረ ። በዚህ ዓለም ውስጥ ያለው ሁሉም ሰው በሰዓቱ  ላይ ተመስርቶ ይሰራል ፣ ይንቀሳቀሳል ። በአካባቢዎ ያሉ ሰዎች ከፊትዎ ሊመስሉ ይችላሉ እና አንዳንዶቹ ከኋላዎ ያሉ ሊመስሉ ይችላሉ። ግን ሁሉም የየራሱን ሩጫ ፣ በራሱ ጊዜ እየሮጠ ነው። አትቅናባቸው ! እነሱ በጊዜ ዞናቸው ውስጥ ናቸው :: እና እርስዎ በእርስዎ ውስጥ ነዎት። ስለዚህ ዘና ይበሉ።   አላረፈድክም  ። ቀድመህም አይደለህም :: አሁን ወሳኙ ሰዓቱ ላይ ነህ :: 💰ሁሉም ውስጥን በይቻላል መንፈስ ሙላው እንዲህም ብለው ለልብህ ነዳጅ ስጠው ... " አደርገዋለሁ " @All_in_One05 @All_in_One05

Repost from ĐESU ŦECH TIPS
የዒድ አልፈጥር በዓል አርብ (ጁምዓ) ይውላል። ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ ይውላል። ዒድ ሙባረክ !
የዒድ አልፈጥር በዓል አርብ (ጁምዓ) ይውላል። ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ ይውላል። ዒድ ሙባረክ !

Repost from GENIUS ACADEMY
Tomorrow at 11:30 Am in local time this video release on YouTube...See you there. 👉 https://youtube.com/@geniusacademy405?si
Tomorrow at 11:30 Am in local time this video release on YouTube...See you there. 👉 https://youtube.com/@geniusacademy405?si=yoKA-4qDL_tFzmIF

🎼#WANTI_NU_BIRA_HIN_JIRRE_HIN_JIRUU_QOFAADHA🎼 ❤️ #MALEE ❤️ 🎶#HUNDU_NU_BIRA_JIRA🎶 👉 https://t.me/+VnyKUIYN7ww4MzU0 #JOIN
🎼#WANTI_NU_BIRA_HIN_JIRRE_HIN_JIRUU_QOFAADHA🎼      ❤️    #MALEE    ❤️ 🎶#HUNDU_NU_BIRA_JIRA🎶 👉 https://t.me/+VnyKUIYN7ww4MzU0      #JOIN GODHA!!

📕 ርዕስ፦እንግሊዝኛ - አማርኛ  መዝገበ ቃላት ✍🏻 ደራሲ፦አበባየሁ ወርቁ(1993 ዓ.ም) ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚አዘጋጅ @Bemnet_Library

አንድ ሰው ውጤታማ እንዲሆንና ጠንክሮ እንዲሰራ ከፈለግክ፣ በውስጡ ያለውን የፉክክር ስሜት መቀስቀስ ትችላለህ።ለምሳሌ "ይህን ስራ መስራት አለብህ" ብለህ ከማስገደድ ይልቅ "ይህ ስራ በጣም ፈታኝ ነው
አንድ ሰው ውጤታማ እንዲሆንና ጠንክሮ እንዲሰራ ከፈለግክ፣ በውስጡ ያለውን የፉክክር ስሜት መቀስቀስ ትችላለህ።ለምሳሌ "ይህን ስራ መስራት አለብህ" ብለህ ከማስገደድ ይልቅ "ይህ ስራ በጣም ፈታኝ ነው፤ አንተ ግን ይህን የመወጣት ልዩ ችሎታ እንዳለህ አውቃለሁ" በለው። ሰዎች የራሳቸውን ብቃት ለማረጋገጥና የተሰጣቸውን ክብር ላለማጣት ሲሉ፣ የማይቻለውን ነገር ለማድረግ ይነሳሳሉ። 📕ርዕስ፦ሰዎችን የማሳመን ብቃት ✍️ደራሲ፦ዴል ካርንጌ 📚 @Bemnet_Library

Repost from GENIUS ACADEMY
New Video is out on YouTube 👇👇👇👇 https://youtu.be/KWMbQ1rMI14

Repost from ĐESU ŦECH TIPS
YouTube #Watch_hour & Subscribers ለምትፈልጉ ዉድ ተከታዮቻችን እኛ ጋ በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ። ❣️አገልግሎቱን ለማግኘት ለምትፈልጉ ከታች ባለው ቴሌግራም አድራሻችን ያናግሩን !         ❣️ Watch hour ❣️ 1 Hour--------------------4 ብር 500 Hours--------------2000 ብር 1k   Hours--------------4000 ብር 2k   Hours--------------8000 ብር 3k   Hours--------------12000 ብር 4k   Hours--------------16000 ብር Dm : @WizDesu_21

ራስህን ከሰው ጋር አታወዳድር 1. ሁሉም ሰው የራሱ ''ሰዓት'' አለው ፀሐይና ጨረቃ ሁለቱም ያበራሉ፤ ነገር ግን የየራሳቸው ጊዜ አላቸው፡፡ አንዱ ሲወጣ ሌላኛው ይገባል እንጂ አይቀናኑም፡፡ አንተም
ራስህን ከሰው ጋር አታወዳድር 1. ሁሉም ሰው የራሱ ''ሰዓት'' አለው ፀሐይና ጨረቃ ሁለቱም ያበራሉ፤ ነገር ግን የየራሳቸው ጊዜ አላቸው፡፡ አንዱ ሲወጣ ሌላኛው ይገባል እንጂ አይቀናኑም፡፡ አንተም ብትሆን የራስህ የስኬት ወቅት አለህ። ጓደኛህ ቀድሞህ ስለደረሰ አንተ ወደኋላ ቀርተሃል ማለት አይደለም፡፡ 2. ውድድርህ ከትላንቱ ማንነትህ ጋር ይሁን ብቸኛው ጤናማ ውድድር ዛሬ ከትላንቱ የተሻልክ ሰው ለመሆን የምታደርገው ጥረት ነው፡፡ ትላንት ካልሰራኸው ዛሬ ምን አዲስ ነገር ሰራህ? ትላንት ካልነበረህ እውቀት ዛሬ ምን ጨመርክ? ይህ አስተሳሰብ እድገት እንጂ ጭንቀት አይፈጥርብህም። 3. የማህበራዊ ሚዲያ ቅዥት ብዙውን ጊዜ የምናየው የሰዎችን የውጪ ገጽታ ወይም የደስታቸውን ጫፍ ብቻ ነው፡፡ ማንም ሰው የውስጥ ስቃዩን፣ ውድቀቱንና እንቅልፍ የጣለበትን ምሽት ፎቶ አንስቶ አይለጥፍም። ስለዚህ በሰዎች ፎቶና ቪዲዮ ተታለህ በራስህ ሕይወት ላይ አትፍረድ። 4. ልዩ መሆንህን እወቅ በአለም ላይ ያንተን አሻራ የሚተካ ሌላ ሰው የለም፡፡ ራስህን ከሌላ ጋር ማወዳደር ማለት ያንተን ልዩ ተሰጥኦና ማንነት መካድ ነው፡፡ አንተ ''የሌላው ሰው ቅጂ" ለመሆን አልተፈጠርክም፤ ''የራስህ ምርጥ ስሪት'' ለመሆን እንጂ። "ራስህን ከሌላ ሰው ጋር ማወዳደር ካቆምክበት ቅጽበት ጀምሮ፣ እውነተኛ ሰላምና እድገት ይጀምራል።" ከቲክቶክ መንደር የተወሰደ

🎼#WANTI_NU_BIRA_HIN_JIRRE_HIN_JIRUU_QOFAADHA🎼 ❤️ #MALEE ❤️ 🎶#HUNDU_NU_BIRA_JIRA🎶 👉 https://t.me/+vjy_zNypT2thMDJk #JOIN
🎼#WANTI_NU_BIRA_HIN_JIRRE_HIN_JIRUU_QOFAADHA🎼      ❤️    #MALEE    ❤️ 🎶#HUNDU_NU_BIRA_JIRA🎶 👉 https://t.me/+vjy_zNypT2thMDJk      #JOIN GODHA!!

♨️Oduu Gammachiisaa❗️❗️ Namoonni hedduun dorgommii macaafa qulqulluun torban torbaniin gaggeeffamu irratti hirmaachuun badhaa
♨️Oduu Gammachiisaa❗️❗️ Namoonni hedduun dorgommii macaafa qulqulluun torban torbaniin gaggeeffamu irratti hirmaachuun badhaasa argachaa jiru❗️ Kanaaf dorgomaa injifadhaa ❗️👇 https://t.me/+vjy_zNypT2thMDJk

⠀⠀⠀⠀⢀⣠⠤⡶⣲⢺⣴⣶⢭⣉⢲⣀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⢀⡾⢵⣶⣿⣿⣿⣾⣷⣳⣿⣷⣵⣈⠷⢤⡀⠀⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⠘⢾⣿⡿⠿⠿⠿⠿⠿⠿⢿⡿⣿⣿⣿⣾⣾⣦⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⣠⡋⠉⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠙⠻⢿⢿⣧⠀⠀⠀ ⠀⣰⡇⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣠⣳⢮⣧⠀⠀ ⢠⣧⠇⡠⠄⣤⣤⣄⡀⠀⠀⣀⣤⣄⣤⣀⠀⠀⣿⣿⣿⣯⣇⠀ ⠈⣿⠀⢀⣶⣾⣿⣿⠁⠀⢸⣿⣿⣿⣧⣌⣥⠀⠘⣿⣿⣿⣿⠀ ⢀⣿⠀⠈⠁⠀⠀⠁⠀⠀⠀⠉⠉⠭⠽⠿⠻⠁⠀⣿⣿⣿⡏⠀ ⡏⠆⠀⠀⠀⠀⠀⠀⡀⣀⣀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠸⠟⢋⣿⣆ ⡎⠀⠀⢀⡴⠂⠈⠉⠻⠿⠿⠛⣀⢲⣤⣄⣀⠀⠀⠈⠘⣏⢹⡿ ⠱⡄⠘⢻⣳⣤⡶⠖⠒⠶⠶⢶⣿⣷⣿⣿⣿⣟⠀⠀⠄⠠⣰⠃ ⠀⢹⠀⠀⠀⠈⠓⠒⠒⠒⠒⠒⠛⠁⢨⣼⣿⣿⡀⣼⠖⠛⠁⠀ ⠀⠘⣄⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⣠⣿⣿⣿⣿⢁⠀⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⢸⠀⠀⠀⢀⣀⣀⣀⣠⣤⣶⣿⣿⣿⡿⣁⡎⢸⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⢸⠀⠀⠀⠘⢿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⠁⠸⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⢸⠀⠀⠀⠀⠀⢿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⡄⠀⡇⠀⠀⠀ ⠀⢀⣼⠀⠀⠀⠀⠀⠈⢹⣿⣿⣿⡟⣿⣿⣿⣟⡁⠀⢿⣷⡄⠀ ⠀⣸⣿⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠸⣿⣿⣿⣿⣝⣿⣿⡍⠁⠀⢸⣿⣷⠀ ⠀⣿⣿⡀⠀⠀⠀⠀⠀⢐⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣯⠁⠀⠀⢸⣿⣿⠀ ⠀⢿⢿⣿⣄⠀⠀⠀⠀⢼⣿⣿⣿⣿⣿⣿⡯⠀⢠⢒⣿⣿⡏⠀ ⠀⠈⢮⡻⣿⣷⣀⠀⢀⢸⣿⣿⣟⣿⣿⠿⠒⣀⣤⣿⣿⠏⠀⠀ ⠀⠀⠀⠙⠺⣿⣿⣿⣾⣾⣿⣭⣭⣭⣷⣾⣿⣿⣿⠟⠁⠀⠀⠀ ⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠉⠛⠻⠿⠿⠿⠿⠿ Waver @FastVipProm