ru
Feedback
😒ትዝብት እና ብሶት😭

😒ትዝብት እና ብሶት😭

Открыть в Telegram

የሆድ የሆዳችንን፣ እውነት እውነቱን ... እያወራን Let's be good ppl. Cross @Ha_Pie

Больше
Эфиопия16 128Категория не указана
232
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 день
Архив постов
ከኢትዮጵያ እስካሁን ያልወደቀው ላሊበላ ብቻ ነው ተማሪው ሲወድቅ ዝም አልን ህዝቡ ሲወድቅ ዝም አልን ኑሮ ሲወድቅ እንደዛው ይኸው አሁንማ መሬትም ካልወደኩ እያለችን ነው።

Btw ስልክ ላይ ተጥደን፣ በጭንቀት ተወጥረን፣ በሀሳብ ተውጠን የማንኖረውን መኪናና ቤት ስናልም ጊዜያችን ያልቅና ያለምነውን ኑሮ ሳንኖር እንሞታለን። ማለም ሳይሆን መኖር እንጀምር!!! ሠናይ ሠንበት🙏 @Tzibt

የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም !!! @Tzibt

የሆነ ቦታ ለመሄድ ከሠው ጋር ካልተንኳተታቹ ደስ የማይላቹ ዝተቶች ግን ራሳቹን ብትችሉ መልካም ነው። @Tzibt

እንደሠው ሠውኛ ግን ገላቸውን ሳይታጠቡ ልብስ የሚቀይሩ ሠዎችን የሚሠቅል ህግ ቢወጣ🤧🤧🤧 @Tzibt

ቆይ ግን ፎቶ ላይ Issue መሆን ያለበት ማስታወሻነቱ ነው ወይስ ውበቱ? @Tzibt

ድሮ ይሔ ሁሉ መዝናኛ ሳይኖረን ከዚህ የበለጠ ደስተኛ ነበርን እኮ @PityTruth

ገና ሀያዎቹን ሳንጀምር ተስፋ የቆረጠ ትውልድ መሆናችንን ስናውቅ እንዴት ልብ ይሠብራል😭 ... ተስፋ አንቁረጥ ሁሉም በጊዜው ነው የሚያበራው ጨረቃ በቀን ስትወጣ በፀሀይ ትሸፈናለች በሌሊት ስትወጣ ግን ሠው በብርሀኗ ብቻ ሳይሆን በውበቷም ይደሠታል አንዳንዱ የልብ ጓደኛውም ያደርጋታል። እኛም ጊዜያችን እስኪደርስ እየሠራን እንጠብቅ👍 @Tzibt

አንዳንድ ወላጅ ለልጁ የሚያወጣው ስም ግን ሙድ እየያዘ ነው የሚመስለው🥵 @Tzibt

አንዳንድ ሠው ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ሲሄድ ኮንሰርት የገባ ይመስላል ... ዝም ብሎ ነው ፎቶ የሚነሳው @Tzibt

ስልኩን በከቨር የሸፈነውን ያህል ሰውነቱን የማይሸፍን ትውልድ 😔 @Tzibt

ጨለማን የምንፈራው ብቻችንን ስለምንሆን አይደለም ብቻችንን እንዳልሆንን ስለምናስብ ነው። @Tzibt

ብንሞት ብንፈነዳ ገደልም ብንገባ ደህና ውለዋል ነው የዕለቱ ዘገባ😢 @Tzibt

ሁሉም ጀማ ካለአልኮል የሠከረ ሜምበር አለው🤪 @Tzibt

#የዘንድሮ_ፍቅር አንቺ መቼ ገባሽ…!? በኔ እንደበረታሽ ወድሃለው ስትይ እኔም የማልልሽ አፈቀርኩህ ስትይ መልሱን የማልነግርሽ የስሜቴን ግለት አፍኜው በውስጤ እንዳልተነካ ሰው አርፎ መቀመጤ አይደለም በጭራሽ ሳልወድሽ ቀርቼ የማልነግርሽማ ነው ገንዘብ አጥቼ አፌን የለጎምኩት ስሜቴን ያነቅኳት ላፍ መፍቻ የሚሆን ስለሌለኝ ነው ሀብት በባዶ ሜዳ ላይ አፈቀርኩሽ ብልሽ አውቃለው ጠንቅቄ ቅር ይለዋል ልብሽ ለዚ እኮ ነው ውዴ…                    ባንቺ መወደዱ ያላረገኝ ዘና የዘንድሮ ፍቅር…      ገንዘብ ካልደገፈው ችሎ አይቆምምና @Tzibt

Well ቤተሰብ በአዲሱ አመት አዳዲስ ወደ መዝናኛው የቀረቡ content ይዘን እንመጣለን ✌️

በአል ዛሬ ነው 😂 @tzibt

❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥አጉል ትዝታ @Tzibt
❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥አጉል ትዝታ @Tzibt

#ህፃን_ሄቨን ምነው ጋሞ ላይ የተናደው መሬት አንተን በቀበረ ነበር፣ የቦረናው ድርቅ አድርቆህ በነበር፣ የኤርታሌ እሳት በአፍህ ሲግቱህ ባሳየኝ🙏 ይቅርታ ይሄ ከህሊና በላይ ነው ምንም ማለት አልችልም፣ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን!!!

እኛ ወንዶች ኳስ ሲጀመር ሴቶቻችንን የምንረሳው ነገርስ 😂 @Tzibt

😒ትዝብት እና ብሶት😭 - Статистика и аналитика Telegram-канала @tzibt