cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ዳዕዋ ሰለፊያ በሐረር ቁ_2

Рекламные посты
407
Подписчики
+124 часа
-17 дней
+630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:16
Видео недоступноПоказать в Telegram
አዲስ ነሲሓ ከወልቂጤ! 🚨 « የዙልሂጃ አስርቱ ቀናት » ☄ በዱንያ ላይ ካሉ ቀናቶች ውስጥ ብልጫነት ያላቸው እነዚህ ቀናቶች ናቸው። ☄ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ የሚሰሩ ዒባዳዎች በሌላ ቀን ከሚሰሩት የተሻሉ ናቸው። ☄ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ እራስን በወንጀል መበደል በሌላ ቀናት ውስጥ ከመበደል የከፋ ነው። ☄ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ እራሳችንን ብቻ ሳይሆን,ቤተሰቦቻችንም ጭምር በዒባዳ ማሰማራትና ማመላከት ይኖርብናል! 🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ የህያ ኢልያስ ኢብኑ አወል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መስጂድ (ወልቂጤ) 📅 በዕለተ ዕሁድ, 25/09/2016 EC (ከሱብሂ በኋላ) 🔗 https://t.me/Selefy/4875
Показать все...
✍     ከገጠር ከተማ  በየ ጉራንጉሩ ዳገት ቁልቁለቱን  አልፈህ ሸንተረሩ   ቢርብህ ቢጠማህ  ድካምህን ችለህ ነገረኛ አሽሟጣጭ  ሁሉንንም ታቅፈህ ከጫፍ እስከ ጠረፍ  ለምትለፋው ድካም በጀነት ይመንዳህ  አፅንቶ በኢስላም!!
ABU YEHYA THE SMART ONE!!
🖊የቋንጤው https://t.me/hamdquante
Показать все...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

00:23
Видео недоступноПоказать в Telegram
🎁ሉቅማን አልሀኪም ለልጁ እንዲህ አለው፦ 👉ከዱንያ የመጀመሪያ መያዝ ያለብክ መልካም የሆነችን ሴት እና መልካም ጓደኛ ነው። ☑️በመልካሚቷ ሴት ወደ ቤትህ ስትገባ ረፍት ታገኛለክ❗️ ✅በመልካሙ ጓደኛክ ደግሞ ከቤትህ ስትወጣ ረፍት ታገኛለክ❗️ أدب النساء للألبيري📚 👉https://t.me/AbuEkrima 🔗https://t.me/mesjidalsunnah/13731
Показать все...
🚨አዲስ ሙሀደራ ከወሊሶ💥 👉🕋  ሀጅና አዳቦቹ 📌በሚል ርዕስ እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ሙሀደራ . 🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ ኢብኑ አወል አላህ ይጠብቀው 🗓በዛሬው ዕለት እሁድ በቀን 25/9/2016 E.c ከዝሁር በኋላ 🕌በመስጂደል አንሷር ወሊሶ አላህ ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/5314
Показать все...
አትመልከት 👈 👉 ተመልከት ⚫️ወደ ምትሰራው አመፅ ትንሽነት አትመልከት; ወደ ምታምፀው ጌታህ ሀያልነት ተመልከት። ⚫️ወደ ሰራኸው አምልኮ ብዛት አትመልከት; አምልኮህን ምን ያህል የጠራ ነው ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ዕውቀትህ ብዛት አትመልከት; ምን ያህል ሰርቼበታለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ሰማኻቸው ምክሮች ብዛት አትመልከት; ምን ያህል ተጠቅሜያለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ሀብትህ መብዛት አትመልከት; ምን ያህል ሰደቃ አድርጌበታለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ልጆች መብዛታቸው አትመልከት; በምን መልኩ እያሳደኳቸው ነው ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ዘርህ ዝና አትመልከት; ምን ያህል ተናንሻለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ሙሉ ጤንነትህ አትመልከት; ምን ያህል አመስግኛለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ጠላቶችህ መብዛት አትመልከት; ምን ያህል በአላህ ላይ ተመክቻለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። 🤝የሰመረ ውሎ ይሁንላቹ!! https://t.me/hamdquante
Показать все...
👍 1
🍥 « አጅርን ከአላህ መከጀል » 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ የሆነ ሙሓደራ። 🎤 በወንድማችን አቡል ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 📎 https://t.me/abulmusayabhamza/5716
Показать все...
بعض الفتاوى في التصوير  للشيخ صالح الفوزان -------------------------------------------------- አንዳንድ አጥማሚ ዱዓቶች በሼህ ፈውዛን ስም የሚነግዱት እንዲህ ይላሉ👇 👇 👇 ሼህ ፈውዛን ፎቶ ይፈቅዳሉ!! የራሳቸውም የሆነ የቴሌቭዥን ጣብያ አላቸው!! ይላሉ❗️❗️ ለመሆኑ ሼህ ምን ይላሉ ፎቶን በተመለከተ? እውነትም ይፈቅዳሉ ?? 👉👇👈 ከራሳቸው አንደበት ስሙ(አድምጡ) እንላቸዋለን ለአጭበርባሪዎች፣ ሼህ ፈውዛን اللهይጠብቃቸውና በህይወት እያሉ እንደዚህ ካጭበረበራቹህ !! ሞተው ቢሆን ኖሮ ምን ትሉ ነበር ይሆን? አረ የፈጠራቹህ ጌታ ፍሩ ወንድሞቼ ይህንን 👆ድምፃቸው ለሁሉም ሙስሊሞች ሼር አድርጉት ላልሰሙ ሁሉ አድርሱላቸው 👍👇ጆይን👇 https://t.me/abumuazibrahim https://t.me/abumaherasalafi ዳዕዋ ሰለፍያ በድሬዳዋ ብሄረፅጌ በፉርቃን መስጅድ https://t.me/+h5nBi55z2F5hZjI0
Показать все...