قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Открыть в Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Больше1 545
Подписчики
-224 часа
-87 дней
-630 дней
Архив постов
🧷መስሎ ከመታየት ይልቅ ሆኖ መገኘት ራሱን የቻለ ውበት ነው
እራሳቹ ሆናቹ ተገኙ ለማለት ነው።
https://t.me/https_Aselefya
Repost from Abu_Oubeida~channel
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራምእነሆ አጓጊና ወሳኝ ነው የተባለለትን ፕሮግራም ከኛ ጋር በጉጉት ለመታደም ከፈለጉ የሚመጣው ጁመአ የትም ሳይሄዱ ይጠብቁን... በዚህ ፕሮግራም ላይ ስንናፍቃቸው የነበሩ ድንቅዬ መሻይኾችና፣ኡስታዞች፣ወንድሞች፣ ይታደማሉ። ◎ በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት እንግዶቻችን ➀) ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ ➁) ኡስታዝ ኸድር ቢን አሕመድ ➂) ኡስታዝ አብዱረዛቅ አል ባጂ ➃) ወንድም አቡ ሱፍያን ➄) ወንድም አቡ ኢምራን ➠ ፕሮግራሙ በመሪነት የሚመሩት ➻አቡ ኡበይዳ/ አቡ ሑዘይፋ/ አቡ ሒበቲላህ/ አቡ ማሒ ➠ ጥብቅ ማሳሰቢያ ➻ በነገራችን ላይ፡ከረመዷን በኋላ ደረሶችን የመቀበልና የቂርአት ፕሮግራም ለመጀመር ታስቦ በግንባታው ላይ ወሳኝ የተባለውን እርብርብ ነው እየተደረገ ያለው። በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ አይደለም መቅረት ማርፈድ አይታሰብም :: ➠ የተጀመረውን የኢብኑ አባስ መረከዝ ለማስጨረስ ልዩ እና ያማረ የደመቀ የንያ ፕሮግራም እንዲሁም አሁን የደረሰበትን ጉዳይም እዚያው የምንሰማ ይሆናል ኢንሻ አሏህ እንዳትቀሩ ሁላችሁም እስከነ ቤተሰቦቻችሁ ተጋብዛችኋል ስላችሁ.... ማሳሰቢያ ጁመአ ምሽቱን የምናሳልፈው ከኢብኑ አባስ መርከዝ ጋር ነው። ተናግሪያለሁ። መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብም! 🔍 ስርጭቱ የሚተላለፍበት ግሩፕ ሊንክ ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
+1
فَيَا عِبَادَ اللهِ: لَقَدْ كَانَ سَلَفُنَا الصَّالِحُ يَتَسَابَقُونَ في الإِنْفَاقِ، وَفي كَثْرَةِ الصَّدَقَاتِ، تَحْقِيقًا لِقَوْلِهِ تعالى: ﴿مَنْ ذَا الَّذِي يُقْرِضُ اللهُ قَرْضًا حَسَنًا فَيُضَاعِفَهُ لَهُ أَضْعَافًا كَثِيرَةً﴾.
كَانُوا يَتَسَابَقُونَ في الإِنْفَاقِ خَشْيَةَ الشُّحِّ الذي يُهْلِكُ العِبَادَ وَالبِلَادَ، وَذَلِكَ لِقَوْلِهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلَّمَ: «وَاتَّقُوا الشُّحَّ، فَإِنَّ الشُّحَّ أَهْلَكَ مَنْ كَانَ قَبْلَكُمْ، حَمَلَهُمْ عَلَى أَنْ سَفَكُوا دِمَاءَهُمْ وَاسْتَحَلُّوا مَحَارِمَهُمْ» رواه الإمام مسلم عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللهِ رَضِيَ اللهُ عَنْهُمَا
እናንተ የአሏህ ባሪያወች ሰለፎች ገንዘባቸውን ለሶደቃ በማውጣት ይሽቀዳደማሉ ሶደቃወችንም ያበዛሉ
የአሏህ ቃልን ለመተግበር ብለው
ለአሏህ ገንዘብን የሚያበድር ሰው ማነው አሏህ ደሞ ብዙ አጥፍ ድርብ የሚያደርግለት የሚለውን
ሰለፎች ገንዘብን ለኸይር በማውጣት ይሽቀዳደማሉ ስስትን ለመራቅም ሲሉ ስስት ማለት ህዝብን እና ሀገርን አጥፊ ነው ነብዩም እንዲህ አሉ ስስትን ተጠንቀቁ ስስት ማለት ከናንተ በፊት ያሉትን ህዝብ ያጠፍ ነው ነሉ
ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም።
https://t.me/https_Aselefya
ቆርጠው ቆራርጠው አሽሞንሙነው
ብጣሺ አድርገው ይችም ኒቃብ ናት አሉ!
አሏሁል ሙስተዓን ሀቂቃ ይችን ቁራጭ ኒቃብ
የምትባል ለብሰን ኒቃቢስት ነኝ ማለት ይከብዳል
ሱበሀን አሏህ ወደየት እያመራን ነው ፋሺንሾ ሆነ እኮ
ሰሪወቹ አሰማምረው ፅፈው ቀርጠው ለሙስሊም
ማታለያ ገባዬ አወጡት። ገርሞ ይገርማል!!
አላህ ይዘንልን ሸርጡን የጠበቀ መስፈርቱን ያሟላ ኒቃብ
መልበስን ይወፍቀን!?
=https://t.me/mkr_lesetochi
🍂የኔ ውድ እህት 🍂
🧷ወድቀሻል ማለት የበታች ነሺ ማለት ሳይሆን ፍፁም አይደለሽም ማለት ነው።
https://t.me/https_Aselefya
🍂የኔ ውድ እህት 🍂
ወድቀሻል ማለት የበታች ነሺ ማለት ሳይሆን ፍፁም አይደለሽም ማለት ነው።
https://t.me/https_Aselefya
🧷نَبِّئْ عِبَادِي أَنِّي أَنَا الْغَفُورُ الرَّحِيمُ
ባሮቼን እኔ መሓሪው አዛኙ እኔው ብቻ መኾኔን ንገራቸው ፡፡
https://t.me/https_Aselefya
{ فَلۡیَضۡحَكُوا۟ قَلِیلࣰا وَلۡیَبۡكُوا۟ كَثِیرࣰا جَزَاۤءَۢ بِمَا كَانُوا۟ یَكۡسِبُونَ }
-
🍂የኔ ውድ እህት🍂
ላንቻ በተላኩ የአላህ ዉሳኔዎች መልዕክቶች ታምኛለሽ !?👇
መጪው ጊዜሸ በአላህ ፍቃድ የተሻለ ይሆናል የከሰርሻቸው ነገራቶች አላህ በተሻሉ ነገራቶች ይተካልሻል አላህ ነገራቶችን እንዴት ወደ ተሻሉ እንደሚቀይራቸው
ትመለከቻለሽ በአላህ ስጧታ ትማረኪያለሽ ዛሬ ያለሽበት ትግስት አላህ ለፃፈልሽ የመልካም ነገራቶች በር እንደሚሆን ትመለከቻለሽ
ኢንሻአላህ ታገሽ።
https://t.me/https_Aselefya
🌱አንች ውዷ እህቴ እንባሽ ደካማነትሽን እንድገልፅ አታድርጊ
💧እንባን ማውጣት ለሁለት ይከፈላል
1 አምቀሽ ይዘሽው ኖረሽ ከሠዎች ፊት ግደታ ፈንቅሎ የሚወጣው ነው ይሄ ይጎዳሻልም
ድክመትሽን ማየት ከለለበት ሠው ፊትም ያዋርድሻል
2 ሀዘንሽን ስብራትሽን እልህሽን ቁጣሽን ለሠዎች ከማውራት ይልቅ በእንባሽ አውጥተሽ የውስጥ ሠላምሽን የምታገኝበት ነው
የእኔ ውድ እህት እንባሽ ደካማነትሽን የሚገልፀው አንች ሳትፈልጊ ካልሆነ ቦታ ላይ አስገድዶሽ እስከሚወጣ በውስጥሽ አምቀሽ መያዝሽ ነው
አማ ራስሽ አዘሽው የምታነቢው የጥንካሬሽ ምልክት ነው
አንች አይንሽንም ቢወጉሽ አታለቅሽ ተብለሽ አታውቂም?🧷ሰላም .....ለእነዚያ መናገር ፈልገው ለስሜታቸው መግለጫ ቃል አጥተው ዝምታን ለመረጡ ሁሉ.......💧
https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰላም ለእነዚያ መናገር ፈልገው ለስሜታቸው መግለጫ ቃል አጥተው ዝምታን ለመረጡ ሁሉ.. 💧
https://t.me/https_Aselefya
ጀግና እንስት በሶላቷ የማትደራደር ነች።
ጀግና እንስት ለጌታዋ ማጎንበስ የማይሰለቻት
የማይደክማት ብርቱ ለጌታዋ ታዛዢ የሆነች ናት!!
ያኡክቲ ሶላትሺን ከሁሉም በፊት አስቀድሚ!!
የመዳም ስራ እዚሁ ቀሪ ግዜውይ ነው።
ሶላት አሳልፈሺ ያኔ በአኼራ ለምን እዳሳለፍሺ ስትጠየቂ የመዳምን ስራ እየሰራሁ ነበር የሚለው ምላሺ አይሆንምና ምንም ይሁን ግዜው ከደረሰ እርግፍ አድርገሺ ተይውና ሶላትሺን በግዜው ስገጅ!!
ቆይ ትንሺ ቆይ ማንኪያውን ልጠብ፣ ድስቱን፣ ሳህነኑን፣ ቆይ ይሄን ልጨርስ ቆይ ትንሺ እያልሺ
ሶላትሺን ከስራ ጋር አታወዳድሪ !!
የኔ እህት በሶላትሺ እዳትደራደሪ!!
📌ቻናል፦https://t.me/mkr_lesetochi
Repost from Abu_Oubeida~channel
ጥንቃቄ
ቀጥታ አካወንታችሁን ነው የሚጠልፉት ይህን
ሊንክ ተጭናቹ እንዳትገቡ አደራ ከምታምኑት ሰውም
ጭምር ቢላክላችሁ እንዳትነኩት የነዛ ሰዎች
አካወንት ተጠልፎባቸው ነው
ጥንቃቄ ጥንቃቄ ለሁሉም ሼር አድርጉት ይህ የነካችሁ ካላችሁ በቀጥታ አካወንታቹ ሀክ ተደርጓል ማለት ነው
scam ነው
ይህን setting በማስተካከል የተጠለፈባችሁን አካወነት አስመልሱ
Settings -> devices -> በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other session የሚለውን ተጭናቹ ok በማለት 24 ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት 24 ሰአት ከቆይ እናንተን ሙሉ ለሙሉ የማስወገድ ሀይል አለው
ለሁሉም ሼር አድርጉት
🧷ኢማሙ ኢብኑልቀይም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦
﴿الصدقة تأثيرٌ عجيب في دفع البلاء ودفع العين ودفع شر الحاسد﴾
“ሰደቃ መከራን በመከላከል ላይ የሚገርም ተፅዕኖ አለው። እንዲሁም በአይን የሚመጣን ችግር፤ በክፋትና በምቀኝነትም የሚመጣን ችግር ይከላከላል።”
📚 በዳዒዑል ፈዋዒድ (2/234)
https://t.me/https_Aselefya
