ru
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 558
Подписчики
+124 часа
+27 дней
+330 дней
Архив постов
+4
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 1 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

🌼 ሙዓዛ አል-ዓዳዊያ ሌሊቱን በሶላት ህያው ታደርግ ነበር። እንቅልፍ ሲጫጫናት ትነሳና በቤቷ ውስጥ እየተዘዋወረች ለነፍሷ እንዲህ ትላት ነበር፦ «አንቺ ነፍሴ ሆይ! እንቅልፍ (ወደፊት) ከፊትሽ ይጠ
🌼 ሙዓዛ አል-ዓዳዊያ ሌሊቱን በሶላት ህያው ታደርግ ነበር። እንቅልፍ ሲጫጫናት ትነሳና በቤቷ ውስጥ እየተዘዋወረች ለነፍሷ እንዲህ ትላት ነበር፦ «አንቺ ነፍሴ ሆይ! እንቅልፍ (ወደፊት) ከፊትሽ ይጠብቅሻል፤ ወደ አኼራ በሄድሽ ጊዜ በፀፀት ወይም በደስታ ላይ ሆነሽ በቀብር ውስጥ የምትኚው እንቅልፍ በእርግጥም ረጅም ነው።» ልክ እንደዚሁ እያለች እስኪነጋ ድረስ በሶላት ትተጋ ነበር። 📚 ኢብኑል ጀውዚ | ሲፈቱ አ-ሶፍዋ ~

የኔ ውድ እህት 🧷ስለ ህይወትሽ በሚዲያ አታዉሪ¡ በሚዲያ ያሉ ሰዎች ሳይሆኑ ህይወትሽን የሚያስተካክሉልሽ <ከአርሽ በላይ ያለዉ ጌታሽ አሏሁ ሱበሀነ ወተዓላህ ነዉ"  ሰዎች በተኙበት ጭር
የኔ ውድ እህት
🧷ስለ ህይወትሽ በሚዲያ አታዉሪ¡ በሚዲያ ያሉ ሰዎች ሳይሆኑ ህይወትሽን የሚያስተካክሉልሽ <ከአርሽ በላይ ያለዉ ጌታሽ አሏሁ ሱበሀነ ወተዓላህ ነዉ"  ሰዎች በተኙበት ጭር ባለዉ ለሊት ተነስተሽ ያአላህ በይ ለእሱ ብቻ ንገሪዉ። ﴿و إذَا سَألكَ عِبادي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ﴾ ሰማይ እሩቅ ብትመስል እንኳን ከሰባት ሰማያት በላይ ያለው ቅርብ ነው" وَنَحۡنُ أَقۡرَبُ إِلَيۡهِ مِنۡ حَبۡلِ ٱلۡوَرِيدِ" ይሄን ብሎናልኮ። https://t.me/https_Aselefya

‏{ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ }

🧷ሁሌም ፈገግ የሚሉ ሰዎች" ከሰዎች ዘንድ ሁሌም ደስተኛ ይመስሏሉ ምክንያቱም የውስጣቸውን ህመምና ጭንቀት በሳቃቸው ነው የሚያሸፍኑት። https://t.me/https_Aselefya
🧷ሁሌም ፈገግ የሚሉ ሰዎች" ከሰዎች ዘንድ ሁሌም ደስተኛ ይመስሏሉ   ምክንያቱም የውስጣቸውን ህመምና ጭንቀት በሳቃቸው ነው የሚያሸፍኑት። https://t.me/https_Aselefya

እህቴ ¿ 🧷ንገሪኝ ይሉሻል ሰምተውሽ ሊሄዱ...💧 https://t.me/https_Aselefya
እህቴ ¿ 🧷ንገሪኝ ይሉሻል ሰምተውሽ ሊሄዱ...💧 https://t.me/https_Aselefya

🧷ያኔ ዱሮ ዱሮ¿ ልቤ ሞኝ ነበር ሩህሩህ ተላላ ለእምነቱ ያደረ ቃሉን የማይበላ እውነት ተናጋሪ ያደረ ለነፍሱ ለፍቅር የሚራራ አብልጦ ከራሱ አደራ ጠባቂ ምሎ የማይከዳ ተሸክሞ ሚዞር የቃል ኪዳን እዳ
🧷ያኔ ዱሮ ዱሮ¿
ልቤ ሞኝ ነበር ሩህሩህ ተላላ ለእምነቱ ያደረ ቃሉን የማይበላ እውነት ተናጋሪ ያደረ ለነፍሱ ለፍቅር የሚራራ አብልጦ ከራሱ አደራ ጠባቂ ምሎ የማይከዳ ተሸክሞ ሚዞር የቃል ኪዳን እዳ ምስኪን ነበር ልቤ ከሁሉ የፀዳ አሁንማ ነቅቶ ያ ያ  ሁሉ ቀርቶ መታለሉን ትቶ ልቤ ልብ ገዝቶ ወዳጁን  ጠላቱን እራሱን ለይቶ  ይኖር ጀምሮታል የሚወደውን ወዶ  የጠላውን ትቶ....!! https://t.me/https_Aselefya

«የፈለጉት ለማዘዝ ከታች ያለዉን አድራሻ ይጠቀሙ!» «telegram»፦@Hayat_bint_Seid_Aselefly «whatsapp» ለማናገር፦+966554605973 √ አድራሻ፦ ሳዑድ አረቢያ ፣ጅዳ፣ መካ
+6
«የፈለጉት ለማዘዝ ከታች ያለዉን  አድራሻ ይጠቀሙ!»    «telegram»፦@Hayat_bint_Seid_Aselefly «whatsapp» ለማናገር፦+966554605973 √ አድራሻ፦ ሳዑድ አረቢያ  ፣ጅዳ፣ መካ ፣ሪያድ፣ መዲና ፣ጣኢፍ፣ ፣ደማም......! እንልካለን ! « ጠቃሚ ነገሮችን ለማገኘት ይቀላቀሉ፦»    t.me/Online_Eslamawiy_Market

﴿المالُ وَالبَنونَ زينَةُ الحَياةِ الدُّنيا وَالباقِياتُ الصّالِحاتُ خَيرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوابًا وَخَيرٌ أَمَلًا﴾
القارئ : محمد صديق المنشاوي

🔖እውቀት ሀብት ነው" ትምህርት ደግም የሀብት መክፈቻ ቁልፍ ነው። https://t.me/UstazKedirAhmed
🔖እውቀት ሀብት ነው" ትምህርት ደግም የሀብት መክፈቻ ቁልፍ ነው። https://t.me/UstazKedirAhmed

🚨 ልዩ እና አስቸኳይ ጥሪ ለሰለፍይ ወንድም እህቶች! ⭕️ጉዳዩ የሁላችንም ነው! እንቅልፍ የሚነሳ እና በጋራ ልንወያይበት የሚገባ አንገብጋቢ ጉዳይ ገጥሞናል። በመሆኑም የፊታችን ማክሰኞ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ማንኛውንም ፕሮግራም በመሰረዝ፤ እንዲሁም መደበኛ የቂራአት ፕሮግራሞችን ለአንድ ቀን ቆም በማድረግ ሁላችሁም በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭታችን ላይ እንድትገኙ በአላህ ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። 👥ፕሮግራሙ ላይ የሚገኙ ወንድሞች፦ ☑ወንድም አቡ ዒምራን ☑ወንድም አቡ ዑሰይሚን ☑ወንድም አቡ ሻኪራ ☑ወንድም አቡ ሱፍያን ☑ወንድም አቡ ዑበይዳ ☑ወንድም አቡ ሐሳን ☑ወንድም ዐብዱል መሊክ ☑ወንድም አቡ ሉቅማን ☑ ወንድም አቡ ሂበቲላህ ☑ ወንድም አቡ አዩብ ☑ወንድም አቡ ረያን ☑ ወንድም አቡ ሁማም ☑ወንድም ሙሓመድ አያሌው ☑ወንድም አቡ ሀፍሷ ☑ወንድም አቡ ሙስዓብ… እንድሁም ሌሎች ኡስታዞች እና ወንድሞች ይገኙበታል። ⚠️ይህ ቀጠሮ በፍጹም እንዳያመልጥዎ! ለሌሎችም ያስተላልፉ። 📆 ቀን፡ የፊታችን ማክሰኞ(ታህሳስ 7) ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ— 😂የቀጥታ ስርጭት አድራሻ፦⇊ t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 15- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

+3
I found a great app to create ringtones and edit audios.It's ringtone.maker.mp3.cutter.audio. You can't imagine how magic it is!Download it on Google Play:

~ከ ወንጀል ዉጤቶች መካከል አንዱ«ሰኬትን ማጣት ነው» ይላሉ ኢብኑ አል-ቀይም ረሒመሁላህ፡፡ ወንጀል ባንተ እና በጌታህ መካከል እክል ነው፤ ጋሬጣ ነው፣ ግርዶ ነው፡፡ለምነህ ለዱዓህ ምላሽ አታገኝም፣ ሠርተህ ከድህነት አትወጣም፣ አስበህ አይሳካልህም፣ ተወዳድረህ ትሸነፋለህ፣ ለሥራና ለትህምርት ተፈትነህ ትወድቃለህ፣ ምኞትህ አይሰምርልህም፣ ያቀድከው አይሆንልህም፡፡ የ ወንጀል ባለቤት ከሆንክ እቆጥባለሁ ብትልም አይሆንልህም፣ ወንጀል ብል ነው፡፡ ወንጀል ተምች ነው፤ ወንጀል ቫይረስ ነው በልቶ ይጨርስሃል፤ አተንም ፀጋህንም ይበላል፡፡ የ ወንጀል ዉጤቱ በዚህ ብቻ አያበቃም፡፡ቤትን ያበላሻል፣ ትዳርን ያደፍርሳል።«እኔ የ ወንጀሌን ዉጤት በምሳፈራት እንሠሣ ላይ ጭምር አያለሁ!» ይላሉ አንዳንድ ደጋጎች፡፡ እንሠሣዋ ባህሪዋ ይቀየራል፣ ገር የነበረችው ኃይለኛ ትሆናለች፣ ታዛዥ የነበረችው ታምፃለች፡፡ ስንቀየር ነገሮችም ይቀየራሉ፡፡ ስናበላሽ ሁኔታዎችም ይበላሻሉ። ያከብሩን የነበሩ ሰዎች ይንቁናል፣ ባላችን ይቆጣናል፣ ሚስታችን ነብር ትሆናለች፣ ልጆቻችን አይታዘዙንም።ወንጀልህ ሲበዛ ፊትህ ይጠቁራል፣ ኑርህ ይጠፋል፣ሞገስህ ይገፈፋል፡፡ወንጀል ጥቁር ሲሆን ፅድቅ ሥራ ግን ነጭ ነው፡፡ ወንጀል ጨለማ ሲሆን መልካም ሥራ ግን ብርሃን ነው፡፡ ወደ ብርሃን ለመውጣት ደግ ሥራን ማብዛት። እናም ለአንዳንንድ ነገሮች ጓጉተህ፣ አንዳንድ ነገሮችን ሞክረህ …. አልሳካ  ያለህ እንደሆነ መለስ ብለህ ራስህን ፈትሽ፡፡ ከስኬትህ ያገደ ጋሬጣ ሊኖር ይችላልና ያንን አስወግድ፡፡ ከራስህ ጀምር። ከማሳበብህ በፊት ሁኔታህን መርምር። አላህ ይርዳን፡፡