قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Открыть в Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Больше1 554
Подписчики
Нет данных24 часа
+57 дней
+430 дней
Архив постов
🔖የሱናዋ እህቴ...!
እውቀት ተንተርሠሽ ሡናን ሙጥኝ በይ
~ከቢድዓ_ራቂ_በሰው_አትንጠልጠይ
~በስደት_ያለሽው_እንዲሁም_ባገርቤት
~የመንሐጅ_እህቴ_የሡናዋ_እመቤት
~ጀግና_ሁኝ_ቆራጥ_ብቁ_ለቁም_ነገር
~በመንሀጇ_ጉዳይ_የማትደራደር !!
=
t.me/https_Asselfya
«من أجمـل مساحيق التجمـيل
على وجه الأنثى፡ الخجل، الحياء، والستر...»
«በጣም ቆንጆ ከሆኑት በሴት ፊት ላይ መዋቢያዎች መካከል፦
እፍረት፣ ዓይን አፋርነት እና መደበቅ... !»
=
t.me/https_Asselefya1🧷 "የኔ ውድ ነፍስ
በህይወትሽ ላይ ብዙ የሚያጋጥሙሽ ችግሮች ይኖራሉ" ነገር ግን አንድ ነገር እወቂ" ያልፋል"
አዎ ማለፉ አይቀርም"ስለዚ ለሚያልፍ ቀን ብለሽ የማያልፍ መጥፎ ታሪክ ሰርተሽ ከማለፍ ተጠንቀቂ ያመመሽን ደና ትሆኛለሽ። የናፈቅሽውን ትገናኛለሽ። ለተበደልሽው ፍትህን ታገኛለሽ።
ብቻ አንቺ ደና ሀኚ....💧
https://t.me/https_Aselefya
ሁሌም ለራሴ እንድህ እላታለሁ "የኔ ውድ ነፍስ
በህይወትሽ ላይ ብዙ የሚያጋጥሙሽ ችግሮች ይኖራሉ" ነገር ግን አንድ ነገር እወቂ" ያልፋል
አዎ ማለፉ አይቀርም"ስለዚ ለሚያልፍ ቀን ብለሽ የማያልፍ መጥፎ ታሪክ ሰርተሽ ከማለፍ ተጠንቀቂ ያመማችሁ ደና ትሆናላችሁ። የናፈቃችሁ ትገናኛላችሁ። ለተበደልሽው ፍትህን ታገኛለሽ።
ብቻ እኛ ደና ሀኚ....💧
https://t.me/https_Aselefya
🧷መሆን እና መምሰል"
አንድ ቃል ኖሩዋቸው በመ ቢጀምሩ
መሆን እና መምሰል መቸም አንድ አይሆኑ
መሆንን የሚሻ ከመምሰል የራቀ
ቃሉን የሚያከብር ከውሸት የራቀ
በጥርሱ የሳቀ በውስጡ እልፍ ሴራ እያፀባረቀ መሆን አይባልም ከመሆን የራቀ
በመምሰል ተሞልቶ በማይጠቅም ተግባር
ጎደኛውን ትቶ ማፈር አልዘራበት ሲያወራ አፉን ሞልቶ
ሴቷም እንደዛው ናት ያውም ኩሱ ብሳ
የጎደኛ እባብ የልብ ጠባሳ በጥርሷ እየሳቀይ ገድላ ስታነሳ ።
https://t.me/https_Aselefya
~እውነተኛ ደስታና ሰላም ሊገኝ የሚችለው ለዚህች አለም ፈጣሪ እና ጠባቂ ትዕዛዝ ተገዢ በመሆን ነው። ጌታችን እንዲህ ይላል :-
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
[ ሱረቱ አል- ረዕድ፥ - 28 ]
እነዚያ እመኑ በተባሉት ሁሉ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
~
t.me/https_Asselfya
🔖ለውጥ ማለት ከትናት ማንነቱ ተለውጦ ዛሬን የሚኖር ነው " ጀግና ሴት በሠዎች ውደታ ሆነ ጥላቻ አትኖርም የምትኖርለት የራሧ የሆነ አለማ እቅድ አላት።
https://t.me/Kuni_selefiyah_1
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ያጀመዓ እንደት ናችሁ
ዱባዮች ሀዋላ የምትፈልጉ በታማኝነት እልካለሁ አናግሩኝ👇👇
@bint_jemal_hasen_aselfy
የኔ ውድ እህት ስለ ስኬትሽ ለጥንካሬሽ🧷ስትጀምሪ ብዙዎች ይንቃሉ " ስትሳሳች "ብለን አልነበርን ? ይላሉ ፡ መሀል ስትደርሽ ወደ ኋላ ይጎትታሉ ወደ መጨረሻው ስትቃረቢ መንገድ ይዘጋሉ እንደምንም ስታሳኪው ግን መግቢያ ያጣሉ በጀርባ ሁነው ማጨብጨብ ይጀምራሉ ወዳጅ መስለው ወደ አንቺ ይመጣሉ" →እንኳን ደስ አለሽ ይላሉ" አንቺ ግን ስትጀምሪም አትስሚያቸው ፡ስትጨርሽም አትስሚያቸው ራስሽ ላይ እና ስራሽ ላይ ብቻ አትኩሪ" ስኬት ሲመጣ ወደ አንቺ የማይመጣ የለምና ፡፡ https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷እስልምና የስንፍና ሀይማኖት አይደለም'
እስልምና የሥራ {ድን} ነዉ
የዱኒያም ሆነ የአኸይራን ሥራ እንድንሰራ ይገፋፋል።
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን «ሀፊዘሑላህ»
https://t.me/https_Aselefya
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ
ክፍል 25 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ
ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ ዑባዲል ቁቡር
📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور
📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي
❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني
🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ
👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
የኔ ውድ እህት !?🧷ሰዎች አትችይም ሲሉሽ — አልችልም ማለታቸው ነው ይከብድሻል ሲሉሽ — ለእኔ ከባድ ነው ማለታቸው ነው አይሆንልሺም ሲሉሽ - እኔ አይሆንልኝም ማለታቸው ነው የሚያወሩት እነሱ አእምሯቸው ውስጥ ስላለው ገደብ እንጂ ስላንች አይደለም አትስሚያቸው ወይም ገልብጠሽ ስሚያቸው ። https://t.me/https_Aselefya
🧷አብሮህ ላለመሆን ፈልጎ ሁሌም
ስህተቶችህን የሚለቅም ሰው እንዳለ ሁሉ..
ከአንተ ላለመለየት ሲል ብቻ ዘወትር
ስህተቶችህን እያየ ዝም ሳይልክ የሚመክርህም ሰው እንዳለ አትዘኝጋ።
ኢላሂ አንደ እነዚህ ያሉ ልዩ ልቦችን ያብዛልና።
https://t.me/https_Aselefya
Repost from N/a
🪴 Quiz 🌱
꧁ አላህ ያማሩ ስሞች እና ባህሪያት አሉት ?꧂
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🔖فَاعمَل لِنَفسِكَ قَبلَ المَوتِ مُجتَهِداً
*فإِنَّمَا الرِّبحُ وَالخُسرَانُ فِي العَملِ"
ከመሞትህ በፊት ለራስህ ጠንክረህ ስራ
ትርፍ እና ኪሳራ በስራ ላይ ናቸውና።
https://t.me/Kuni_selefiyah_1
