ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 552
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
+330 дней
Архив постов
🌴ሸይኽ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፡- በዕውቀታቸው፣በዲናቸው፣በመልካም ምግባራቸው እና በአስተዋይነታቸው፣ ከወንዶች የተሻሉ ብዙ ሴቶች አሉ።የሴት ሶሓቦችን፣ የታቢዒን ሴቶች እንዲሁም
+1
🌴ሸይኽ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፡- በዕውቀታቸው፣በዲናቸው፣በመልካም ምግባራቸው እና በአስተዋይነታቸው፣ ከወንዶች የተሻሉ ብዙ ሴቶች አሉ።የሴት ሶሓቦችን፣ የታቢዒን ሴቶች እንዲሁም የኡለማዕ ሴቶች ታሪክ የመረመረ ሰው ከብዙ ወንዶች የበለጡ ሷሊህ ሴቶች እንዳሉ ይገነዘባልና። 📚[فَتاوي نورٌ عَلىٰ الدّرب ||٢٢٠٨ ] ══════ ❁ ══════ https://t.me/Mohammedseid21

🧷እንባ ምንም አይነት ክብደት ባይኖራትም እንኳን ¡ ስትወድቅ ግን ልብ ላይ ከባድ የነበረን ነገር ታስወግዳለች...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷እንባ ምንም አይነት ክብደት ባይኖራትም እንኳን ¡ ስትወድቅ ግን ልብ ላይ ከባድ የነበረን ነገር ታስወግዳለች...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ተው እረፍ ወንድሜ ሴት አላጣም ብለህ ከሚስትህ አትኳረፍ¡ ተይ እረፊ እህቴ ወንድ ሞልቷል ብለሽ ከባልሽ አትለይ¡ አንተም ሴት ባታጣ ፈላጊህ ቢበዛም ' ወርቅ እየተሸጠ መዳብ አይገዛም...¿ htt
🧷ተው እረፍ ወንድሜ ሴት አላጣም ብለህ ከሚስትህ አትኳረፍ¡ ተይ እረፊ እህቴ ወንድ ሞልቷል ብለሽ ከባልሽ አትለይ¡ አንተም ሴት ባታጣ ፈላጊህ ቢበዛም ' ወርቅ እየተሸጠ መዳብ አይገዛም...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ተው እረፍ ወንድሜ ሴት አላጣም ብለህ ከሚስትህ አትለይ¡ ተይ እረፊ እህቴ ወንድ አላጣም ብለሽ ከባልሽ አትለይ¡ ወርቅ እየተሸጠ መዳብ አይገኝም...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ተው እረፍ ወንድሜ ሴት አላጣም ብለህ ከሚስትህ አትለይ¡ ተይ እረፊ እህቴ ወንድ አላጣም ብለሽ ከባልሽ አትለይ¡ ወርቅ እየተሸጠ መዳብ አይገኝም...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷አቤት' ብሎይላል ቸር ሰዉ ስትጠራዉ ታዳ ጥሪህ ቢሆን ቸርን ለፈጠረዉ ለጌታህን ሲሆንስ ነገሩ እንዴት ነዉ? እጅህን ዘርጋና ያረብ ብለህ ጥራዉ ባዶ ሆኖ አይመጡም እጆችህ ተዋርደዉ..¿ ~
🧷አቤት' ብሎይላል ቸር ሰዉ ስትጠራዉ ታዳ ጥሪህ ቢሆን  ቸርን ለፈጠረዉ ለጌታህን ሲሆንስ ነገሩ እንዴት ነዉ? እጅህን  ዘርጋና  ያረብ ብለህ ጥራዉ ባዶ ሆኖ አይመጡም እጆችህ ተዋርደዉ..¿ ~

قال ابن تيمية رحمة الله عليه: 🔖 "الذكر للقلب كالماء للسمك، كيف يكون حال السمك إذا أخرج من الماء؟". ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንላቸው እና እ
قال ابن تيمية رحمة الله عليه: 🔖 "الذكر للقلب كالماء للسمك، كيف يكون حال السمك إذا أخرج من الماء؟".  ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንላቸው እና እንዲህ ብለው አሉ፦ ዚክር (አላህን ማውሳት) ለሰው ልጅ ልብ አስፈላጊ ነው። የዚክርና የልብ ምሳሌው…! ልክ እንደ አሳና ዉሀ ነው። የሰው ልጅ ልብ ከዚክር ሲቋረጥ ልክ አሳ ከዉሀ ሲወጣ እንዳለው ሁኔታ ነው የሚሆነው…!። قال ابنُ القيم رحمه الله تعالى:▫️ ኢብኑል ቀዪም ከፍ ያለው አላህ ይዘንላቸው እና እንዲህ ብለው አሉ ( أنَّ في القلب قسوةً لا يُذيبها إلا ذكرُ الله تعالى، فينبغي للعبد أن يُداوي قسوةَ قلبه بذكر الله تعالى በሰው ልብ ዉስጥ ክፋት/ድርቀት አለ ያን ክፋት ያን ድርቀት አላህን ማውሳትንጂ የሚያረጥበው የሌለ የሆነ። የአላህ ባርያ አላህን በማውሳት ልቡን ሊያክም ይገባል ይሄም ይከጀላል እና። ~

🧷ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጠራችህ እንዲህ ብለህ በጥሩ አንደበት አድርገህ በዚች አንቀፅ አናግራት ¡ قُلْ أَذَٰلِكَ خَيْرٌ أَمْ جَنَّةُ الْخُلْدِ الَّتِي وُعِدَ ال
+1
🧷ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጠራችህ  እንዲህ ብለህ በጥሩ አንደበት አድርገህ በዚች አንቀፅ አናግራት ¡ قُلْ أَذَٰلِكَ خَيْرٌ أَمْ جَنَّةُ الْخُلْدِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ ۚ كَانَتْ لَهُمْ جَزَاءً وَمَصِيرًا (እንዲህ) በላቸው «ይህ የተሻለ ነውን ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ገነት» ለእነርሱ ምንዳና መመለሻ ኾነች....¿ ያረብ በዲብቅም በግልፅም አንተን የምትፈራ ነፍስያ ሩህ ወፍቀን...                               

🧷በሁሉም አድካሚ መንገድ ውስጥ ሁልጊዜም ብረሃን አለ...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷በሁሉም አድካሚ መንገድ ውስጥ ሁልጊዜም ብረሃን አለ...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷 ትዳር ረጅም ጉዞ ነው። አንድት መርከብ ውቅያኖስን ለማቋረጥ የምትዘጋጀውን ያክል አንተም መዘጋጀት አለብህ ይላል ¡ “الزواج رحلة طويلة، يجب أن تكون مستعدًا لها كما ت
🧷 ትዳር ረጅም ጉዞ ነው። አንድት መርከብ ውቅያኖስን ለማቋረጥ የምትዘጋጀውን ያክል አንተም መዘጋጀት አለብህ ይላል ¡ “الزواج رحلة طويلة، يجب أن تكون مستعدًا لها كما تُعد سفينة لعبور محيط” ~

🧷ናፍቆት ማለት ሠላም እንቅልፍ እረፍት የማይሰጥ ለሌሎች የማይታይ ¡ እንደውም አንድ አንዴ ተናፋቂው አካል መናፈቁን እንኳን የማያውቅበት በናፋቂው ልብ ውስጥ የሚኖር የተዳፈነ እሳት ነው...¿ ht
🧷ናፍቆት ማለት ሠላም እንቅልፍ እረፍት የማይሰጥ ለሌሎች የማይታይ ¡ እንደውም አንድ አንዴ ተናፋቂው አካል መናፈቁን እንኳን  የማያውቅበት በናፋቂው ልብ ውስጥ የሚኖር  የተዳፈነ እሳት ነው...¿ https://t.me/https_Aselefya

Repost from N/a
🌱 ቁርኣን ቃሉም ማዕናውም ከአላህ የመጣ ነው።             ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

🧷በዩሱፍ ላይ ድንበር ካለፈች በኋላ {مَا جَزَاءُ مَنْ أَرَادَ بِأَهْلِكَ سُوءًا} ብላ በከሰሰችበት ምላሷ: መጨረሻ ላይ አላህ { أَنَا رَاوَدتُّهُ عَن نَّف
🧷በዩሱፍ ላይ ድንበር ካለፈች በኋላ {مَا جَزَاءُ مَنْ أَرَادَ بِأَهْلِكَ سُوءًا} ብላ በከሰሰችበት ምላሷ: መጨረሻ ላይ አላህ { أَنَا رَاوَدتُّهُ عَن نَّفْسِهِ وَإِنَّهُ لَمِنَ الصَّادِقِينَ} ብላ እንድትመሰክር አደረጋት ¡¡   አላህን ይዘህ እውነታ ላይ ፅና እንጂ ሁሉም ጊዜው ጠብቆ ይገለጣል...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ሰዎችን አትከታተል ይልቁንስ የረሳሀት የሆነችውን ነፍስህን ተከታተል ¡ ማለዳ ዐይኑን ከከፈተበት ጊዜ ጀምሮ ምሽት ዐይኑን እስከሚዘጋበት ጊዜ ድረስ ቀኑን ሙሉ የሰዉን ነዉር ሲከታተልና ሲያነፈንፍ
🧷ሰዎችን አትከታተል ይልቁንስ የረሳሀት የሆነችውን ነፍስህን ተከታተል ¡ ማለዳ ዐይኑን ከከፈተበት ጊዜ ጀምሮ ምሽት ዐይኑን እስከሚዘጋበት ጊዜ ድረስ ቀኑን ሙሉ የሰዉን ነዉር ሲከታተልና ሲያነፈንፍ የሚዉል ሰው አለ፡ ምንም ላያተርፍበት ራሱን ትቶ ሌላዉን ይከታተላል ዉድቀቱን- ድልጠቱን- ስህተቱን- እንከኑን ይሰልላል- ዉርደቱን ይጠብቃል፡ የት ዋለ- የት ሄደ፣ የት ገባ-የት ወጣ- ምን አገኘ- ምን አጣ-እያለ ስለ ሰው ይጠበባል፡ የራሱን ትቶ የሌላዉን ሕይወት ይኖራል፡የራሱ አሮበት የሰዉን ያማስላል፡- ባይሆን ወደራሱ የተመለከተ-በራሱ ጉዳይ ተጠምዶ የዋለ በራሱ ላይ ብዙ ጉድፍ ያያል...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ሰዎችን አትከታተል:ይልቁንስ የረሳህት የሆነችውን ነፍስህን ተከታተል ¡ ማለዳ ዐይኑን ከከፈተበት ጊዜ ጀምሮ ምሽት ዐይኑን እስከሚዘጋበት ጊዜ ድረስ ቀኑን ሙሉ የሰዉን ነዉር ሲከታተልና ሲያነፈንፍ
🧷ሰዎችን አትከታተል:ይልቁንስ የረሳህት የሆነችውን ነፍስህን ተከታተል ¡ ማለዳ ዐይኑን ከከፈተበት ጊዜ ጀምሮ ምሽት ዐይኑን እስከሚዘጋበት ጊዜ ድረስ ቀኑን ሙሉ የሰዉን ነዉር ሲከታተልና ሲያነፈንፍ የሚዉል ሰው አለ፡ ምንም ላያተርፍበት ራሱን ትቶ ሌላዉን ይከታተላል ዉድቀቱን- ድልጠቱን- ስህተቱን- እንከኑን ይሰልላል- ዉርደቱን ይጠብቃል፡ የት ዋለ- የት ሄደ፣ የት ገባ-የት ወጣ- ምን አገኘ- ምን አጣ-እያለ ስለ ሰው ይጠበባል፡ የራሱን ትቶ የሌላዉን ሕይወት ይኖራል፡የራሱ አሮበት የሰዉን ያማስላል፡- ባይሆን ወደራሱ የተመለከተ-በራሱ ጉዳይ ተጠምዶ የዋለ በራሱ ላይ ብዙ ጉድፍ ያያል...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ሲከዱኝ ልክ ክንዶቼን እንደቆረጡ ነው የማየው ይቅር ብላቸውም እንኳን ላቅፋቸው አልችልም...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ሲከዱኝ ልክ ክንዶቼን እንደቆረጡ ነው የማየው ይቅር ብላቸውም እንኳን ላቅፋቸው አልችልም...¿ https://t.me/https_Aselefya

ዛሬ ምሽት በተወዳጁ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር የቴሌግራም ቻናል ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል። ስለሆነም እኛም ከኸይሩ ተካፋይ እንሁን። ሌሎችንም ማስታወቂያውን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች ሸር በማድረግ
ዛሬ ምሽት በተወዳጁ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር የቴሌግራም ቻናል ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል።  ስለሆነም እኛም ከኸይሩ ተካፋይ እንሁን። ሌሎችንም ማስታወቂያውን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች ሸር በማድረግ እንጋብዛቸው። t.me/IbnuMunewor

የኔ ውድ እህት ሬሳ ላይ የሚሰገድ ሰላት ሩኩዕ የለውምና መሄድ ለፈለገ ሁሉ አታጎንብሽ...¿ https://t.me/https_Aselefya
የኔ ውድ እህት ሬሳ ላይ የሚሰገድ ሰላት ሩኩዕ የለውምና መሄድ ለፈለገ ሁሉ አታጎንብሽ...¿ https://t.me/https_Aselefya

Repost from N/a
🤩ቁርኣን የማን ንግግር ነው ⚡️
🤩ቁርኣን የማን ንግግር ነው ⚡️