ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 544
Подписчики
-124 часа
-97 дней
-830 дней
Архив постов
ጣፋጭ ቲላዋ .....🎧 اللَّهُ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 2) አላህ ከርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ (እርሱ) ሕያው ሁሉን ነገር አስተናባሪ ነው፡፡ نَزَّلَ عَلَيْكَ الْكِتَابَ بِالْحَقِّ مُصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيْهِ وَأَنزَلَ التَّوْرَاةَ وَالْإِنجِيلَ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 3) ከርሱ በፊት ያሉትን መጻሕፍት የሚያረጋግጥ ሲኾን መጽሐፉን (ቁርኣንን) ባንተ ላይ ከፋፍሎ በእውነት አወረደ፡፡ ተውራትንና ኢንጂልንም አውርዷል፡፡ =https://t.me/yequran_chanal

🧷 قال ابن تيمية رحمه الله ولا يجوز للمسلم إذا تاب ثم عاد إلى المعصية أن يُصِرّ ؛ بل يتوب ولو عاد في اليوم مائة፣ ኢብኑ ተይሚያህ እን
+1
🧷 قال ابن تيمية رحمه الله ولا يجوز للمسلم إذا تاب ثم عاد  إلى المعصية أن يُصِرّ ؛ بل يتوب ولو عاد في اليوم مائة፣ ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ አንድ ሙስሊም ካንድ ወንጀል ተውበት ካደረገ. ከዚያም ወደዛ ወንጀል ከተመለሰ. በዛ ወንጀል ማዘውተሩ አይቻልለትም       በል እንደውም ተውበት ያደርጋል በቀን መቶ ጊዜም ቢመለስ እንኳን። 📚  الفتاوى|[ ١٦/ ٥٨ ]|

Голосовое сообщение01:57

🧷እኛ እንደምናልፈው ሁሉ ህመሞቻችንም ያልፋሉ አብሽሩ የሚዘልቅ ህመምም ሆነ ችግር የለም። 🎀
🧷እኛ እንደምናልፈው ሁሉ ህመሞቻችንም  ያልፋሉ አብሽሩ የሚዘልቅ ህመምም ሆነ ችግር የለም። 🎀

Голосовое сообщение01:39

🧷ከዋጋሽ ዝቅ ብለሽ ትህትናሽን ስታሳያቸው ዋጋሽን እማታቂ ይመስላቸዋል እና ምን ልልሽ ነው መተናነስን እደ ሞኝነት ለሚቆጥር ሰው ራስሽን ዝቅ አታርጊ አቺ አላህ ያከበረሽ ሴት ነሽ ክብር ለሚገባቸው
🧷ከዋጋሽ ዝቅ ብለሽ ትህትናሽን ስታሳያቸው ዋጋሽን እማታቂ ይመስላቸዋል እና ምን ልልሽ ነው መተናነስን እደ ሞኝነት ለሚቆጥር ሰው ራስሽን ዝቅ አታርጊ አቺ አላህ ያከበረሽ ሴት ነሽ ክብር ለሚገባቸው ብቻ ክብር ስጭ ። 🎀

Голосовое сообщение02:58

🧷ሰባራው እግርህን እየጎተትክ ሂድ እንጂ የእጅህ አሻራ የማንም ትከሻ ላይ አታሳርፍ" 🎀
🧷ሰባራው እግርህን እየጎተትክ ሂድ እንጂ የእጅህ አሻራ የማንም ትከሻ ላይ አታሳርፍ" 🎀

🧷አንዳንድ ሰዎች ባንተ ላይ መጥፎ ነገር ሲያደርሱብህ ትበሳጫለህ የምትበሳጨውም እነኛ ሰዎች በኔ ላይ መልካምን ነገር ይውላሉ ብለህ የማትጠብቃቸው ናቸው ፣ ከማትጠብቀው አካል አቅጣጫ መጥፎ ነገርን
🧷አንዳንድ ሰዎች ባንተ ላይ መጥፎ ነገር ሲያደርሱብህ ትበሳጫለህ የምትበሳጨውም እነኛ ሰዎች በኔ ላይ መልካምን ነገር ይውላሉ ብለህ የማትጠብቃቸው ናቸው ፣ ከማትጠብቀው አካል አቅጣጫ መጥፎ ነገርን ስትመለከት በጣም ትበሳጫለህ፣ ነገር ግን ከምታውቀው  ሰው አቅጣጫ ሲሆን ቦታ አትሰጠውም፣ ምክኒያቱም ድሮም ከዝብ ማር አይጠበቅም ይባላል ስለዚ   اذا عرف السبب بطل العجب ምክኒያቱ ከታወቀ መደነቅህ ውድቅ ይሆናል ማለቴ ነው። በአንዳንድ መጋኛዎች አማካኝነት ልንናደድ ልንገረም አይገባም ስላችሁ ነዉ 👓 https://t.me/https_Aselefya

🌺አብሽሩልኝ 🌺

አንድ ቀን ነገሮች ይስተካከሉና ዞር ብለን አይተን ተስፋ ባለመቁረጣችን ኩራት ይሰማናል! https://t.me/https_Aselefya
አንድ ቀን ነገሮች ይስተካከሉና ዞር ብለን አይተን ተስፋ ባለመቁረጣችን ኩራት ይሰማናል! https://t.me/https_Aselefya

Голосовое сообщение01:58

በነገራችን ላይ ሴት ፊት ካልሰጠች በስተቀር ማንም እሷን ለመንካት ድፍረት አይኖረዉም። #ፊት አትስጡ ሴቶች = t.me/https_Asselefya1

🧷"من علِم أن الله بيده العطاء والمنع لم يعلّق قلبه بِمخلوق قط" 🎀
🧷"من علِم أن الله بيده العطاء والمنع لم يعلّق قلبه بِمخلوق قط" 🎀

🧷የሚወድህን ሰው አትራቅ ስላንተ የሚያስብን ሰው እና በንፁህ ልቡ የሚወድህን ሰው አትግፋ ምክኒያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብህ ያ ሰው ይናፍቅህ ይሆናል። https://t.me/https_
🧷የሚወድህን ሰው አትራቅ ስላንተ የሚያስብን ሰው እና በንፁህ ልቡ የሚወድህን ሰው አትግፋ ምክኒያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብህ ያ ሰው ይናፍቅህ ይሆናል። https://t.me/https_Aselefya

🧷ታገስ ዲንህን አጥበቀህ መያዝህ እሳት እንደ መጨበጥ ነው። قال الحافظ أبوعبيد القاسم بن سلام رحمه الله تعالى : المتبع للسنة كالقابض على الجمر ، و
+1
🧷ታገስ ዲንህን አጥበቀህ መያዝህ እሳት እንደ መጨበጥ ነው። قال الحافظ أبوعبيد القاسم بن سلام رحمه الله تعالى : المتبع للسنة كالقابض على الجمر ، وهو اليوم عندي أفضل من ضرب السيف في سبيل الله عزوجل 📚[ تاريخ بغداد ١٤ - ٣٩٢ ] 🎀

እየጠለባችሁዋት ልጆችዋ🌹

↑↑ ↑↑ ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ ከታች ባለዉ አድራሻ ያናግሩን! 🛑ማሳሰቢያ፦ ሙስብሀም አብሮ ትሸጣላሁ የሚል አይጠፋምና እሱን አዉጥቶ መጣል ይቻላል አብረን አንልክም። 👉 @Hayat_bint_Seid
+5
↑↑   ↑↑ ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ ከታች ባለዉ  አድራሻ ያናግሩን! 🛑ማሳሰቢያ፦ ሙስብሀም አብሮ ትሸጣላሁ የሚል አይጠፋምና እሱን አዉጥቶ መጣል ይቻላል አብረን አንልክም። 👉 @Hayat_bint_Seid_Aselefly = t.me/Online_Eslamawiy_Market