ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

前往频道在 Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

显示更多
1 544
订阅者
-124 小时
-97 天
-830 天
帖子存档
🧷 قال ابن تيمية رحمه الله ولا يجوز للمسلم إذا تاب ثم عاد إلى المعصية أن يُصِرّ ؛ بل يتوب ولو عاد في اليوم مائة፣ ኢብኑ ተይሚያህ እን
+1
🧷 قال ابن تيمية رحمه الله ولا يجوز للمسلم إذا تاب ثم عاد  إلى المعصية أن يُصِرّ ؛ بل يتوب ولو عاد في اليوم مائة፣ ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ አንድ ሙስሊም ካንድ ወንጀል ተውበት ካደረገ. ከዚያም ወደዛ ወንጀል ከተመለሰ. በዛ ወንጀል ማዘውተሩ አይቻልለትም       በል እንደውም ተውበት ያደርጋል በቀን መቶ ጊዜም ቢመለስ እንኳን። 📚  الفتاوى|[ ١٦/ ٥٨ ]|

语音消息01:57

🧷እኛ እንደምናልፈው ሁሉ ህመሞቻችንም ያልፋሉ አብሽሩ የሚዘልቅ ህመምም ሆነ ችግር የለም። 🎀
🧷እኛ እንደምናልፈው ሁሉ ህመሞቻችንም  ያልፋሉ አብሽሩ የሚዘልቅ ህመምም ሆነ ችግር የለም። 🎀

语音消息01:39

🧷ከዋጋሽ ዝቅ ብለሽ ትህትናሽን ስታሳያቸው ዋጋሽን እማታቂ ይመስላቸዋል እና ምን ልልሽ ነው መተናነስን እደ ሞኝነት ለሚቆጥር ሰው ራስሽን ዝቅ አታርጊ አቺ አላህ ያከበረሽ ሴት ነሽ ክብር ለሚገባቸው
🧷ከዋጋሽ ዝቅ ብለሽ ትህትናሽን ስታሳያቸው ዋጋሽን እማታቂ ይመስላቸዋል እና ምን ልልሽ ነው መተናነስን እደ ሞኝነት ለሚቆጥር ሰው ራስሽን ዝቅ አታርጊ አቺ አላህ ያከበረሽ ሴት ነሽ ክብር ለሚገባቸው ብቻ ክብር ስጭ ። 🎀

🧷ሰባራው እግርህን እየጎተትክ ሂድ እንጂ የእጅህ አሻራ የማንም ትከሻ ላይ አታሳርፍ" 🎀
🧷ሰባራው እግርህን እየጎተትክ ሂድ እንጂ የእጅህ አሻራ የማንም ትከሻ ላይ አታሳርፍ" 🎀

🧷አንዳንድ ሰዎች ባንተ ላይ መጥፎ ነገር ሲያደርሱብህ ትበሳጫለህ የምትበሳጨውም እነኛ ሰዎች በኔ ላይ መልካምን ነገር ይውላሉ ብለህ የማትጠብቃቸው ናቸው ፣ ከማትጠብቀው አካል አቅጣጫ መጥፎ ነገርን
🧷አንዳንድ ሰዎች ባንተ ላይ መጥፎ ነገር ሲያደርሱብህ ትበሳጫለህ የምትበሳጨውም እነኛ ሰዎች በኔ ላይ መልካምን ነገር ይውላሉ ብለህ የማትጠብቃቸው ናቸው ፣ ከማትጠብቀው አካል አቅጣጫ መጥፎ ነገርን ስትመለከት በጣም ትበሳጫለህ፣ ነገር ግን ከምታውቀው  ሰው አቅጣጫ ሲሆን ቦታ አትሰጠውም፣ ምክኒያቱም ድሮም ከዝብ ማር አይጠበቅም ይባላል ስለዚ   اذا عرف السبب بطل العجب ምክኒያቱ ከታወቀ መደነቅህ ውድቅ ይሆናል ማለቴ ነው። በአንዳንድ መጋኛዎች አማካኝነት ልንናደድ ልንገረም አይገባም ስላችሁ ነዉ 👓 https://t.me/https_Aselefya

🌺አብሽሩልኝ 🌺

አንድ ቀን ነገሮች ይስተካከሉና ዞር ብለን አይተን ተስፋ ባለመቁረጣችን ኩራት ይሰማናል! https://t.me/https_Aselefya
አንድ ቀን ነገሮች ይስተካከሉና ዞር ብለን አይተን ተስፋ ባለመቁረጣችን ኩራት ይሰማናል! https://t.me/https_Aselefya

语音消息01:58

በነገራችን ላይ ሴት ፊት ካልሰጠች በስተቀር ማንም እሷን ለመንካት ድፍረት አይኖረዉም። #ፊት አትስጡ ሴቶች = t.me/https_Asselefya1

🧷"من علِم أن الله بيده العطاء والمنع لم يعلّق قلبه بِمخلوق قط" 🎀
🧷"من علِم أن الله بيده العطاء والمنع لم يعلّق قلبه بِمخلوق قط" 🎀

🧷የሚወድህን ሰው አትራቅ ስላንተ የሚያስብን ሰው እና በንፁህ ልቡ የሚወድህን ሰው አትግፋ ምክኒያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብህ ያ ሰው ይናፍቅህ ይሆናል። https://t.me/https_
🧷የሚወድህን ሰው አትራቅ ስላንተ የሚያስብን ሰው እና በንፁህ ልቡ የሚወድህን ሰው አትግፋ ምክኒያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብህ ያ ሰው ይናፍቅህ ይሆናል። https://t.me/https_Aselefya

🧷ታገስ ዲንህን አጥበቀህ መያዝህ እሳት እንደ መጨበጥ ነው። قال الحافظ أبوعبيد القاسم بن سلام رحمه الله تعالى : المتبع للسنة كالقابض على الجمر ، و
+1
🧷ታገስ ዲንህን አጥበቀህ መያዝህ እሳት እንደ መጨበጥ ነው። قال الحافظ أبوعبيد القاسم بن سلام رحمه الله تعالى : المتبع للسنة كالقابض على الجمر ، وهو اليوم عندي أفضل من ضرب السيف في سبيل الله عزوجل 📚[ تاريخ بغداد ١٤ - ٣٩٢ ] 🎀

እየጠለባችሁዋት ልጆችዋ🌹

↑↑ ↑↑ ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ ከታች ባለዉ አድራሻ ያናግሩን! 🛑ማሳሰቢያ፦ ሙስብሀም አብሮ ትሸጣላሁ የሚል አይጠፋምና እሱን አዉጥቶ መጣል ይቻላል አብረን አንልክም። 👉 @Hayat_bint_Seid
+5
↑↑   ↑↑ ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ ከታች ባለዉ  አድራሻ ያናግሩን! 🛑ማሳሰቢያ፦ ሙስብሀም አብሮ ትሸጣላሁ የሚል አይጠፋምና እሱን አዉጥቶ መጣል ይቻላል አብረን አንልክም። 👉 @Hayat_bint_Seid_Aselefly = t.me/Online_Eslamawiy_Market

🧷 ያልፋል ብለን እንደጠበቅን ብዙ ዘመናት አለፉ'' አሁንም ሀሳባችን አልቀየርንም "ያልፋል" https://t.me/https_Aselefya
🧷  ያልፋል ብለን እንደጠበቅን ብዙ ዘመናት አለፉ'' አሁንም ሀሳባችን አልቀየርንም "ያልፋል" https://t.me/https_Aselefya