قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Открыть в Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Больше1 549
Подписчики
+424 часа
+67 дней
-830 дней
Архив постов
አንድ ሰው ፣እንድህ በማለት ጥያቄን ጠየቀ _ይቅር ባይነት ምንድን ነው ?
ጥያቄ ተጠያቂው አካልም ድንቅ መልስ ሰጠ👇
የፍራፍሬን ዛፍ በድንጋይ እየመታከው እሱ ግን በምትክ ፍሬን እንደሚያወርድልህ ማለት ነው::
~🌸
እወድሃለሁ ከማንም በላይ
አልችልም መዋል አንተን ሳላይ
ሌላው ሌላ ነው ቢቀር ቢመጣ
ብቻ ከጓኔ ሁን አንተን አልጣ ውዱ ስልኬ📱
....ህዕ _👓
الزَّوجُ الصَّالح والزَّوجة الصَّالحة نعمة!
فلا الرَّجل يعيبه قلّة مالهِ
ولا المَرأة يعيبها قلّة جمالها.
إنما العيبُ في قِلّة الدين وسُوءِ الأخلاق
~🌸
✍️*ሰዎች ኢልም ከመማር፣ ቁርአን* _ከመቅራትና ከሌላም ኢባዳዎች_ የሚዘናጉትና ወደኃላ የሚሉት እነሱ እነደሚሉት ጊዜ አጥተው ሳይሆን ለነዚህ መልካም ነገሮች የሚሆን የተስተካከለ ቀልብ ስለሌላቸው ነው።
https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts
*አሏህ ያሰተካክለን ያረብ*
~🌸
+1
ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን (ረሂመሁሏሁ ተአላ) እንዲህ ይላሉ:-
"ወንድ በቤቱ ሲሆን ለምሳሌ ሻይ ለነፍሱ ማፍላቱ፣ከቻለ (የተለያዩ ምግቦችን) መጥበሱ፣ከቻለ ልብስ ማጠቡ ይህ ሁሉ ከሱና ጭምርት ነው።
አንተ እሄን በማድረግህ (የመልእክተኛውን) ሱና በመከተልህ ትመነዳለህ።
ይህ ተግባርህ ደግሞ በአንተ እና በባልተ ቤትህ መካከል ፍቅርን ያስገኛል።
ቤተሰቦችህም በልፋታቸው የምታግዛቸው መሆንህን ካወቁ ይወዱሀል።
እሳችው ዘንድ ያለውም ክብርህ ይጨምራል።"
ምንጭ [ሸርሁ ሪያዱሷሊሂን (ቅፅ 3 ገፅ 529)]
ፁሁፉ ሳነብ ያገኘሁት ነው!
=https://t.me/as_selefiy
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 رياض الصالحين
ክፍል - 97
(41) باب توقير العلماء والكبار...
رقم الحديث 351
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
-
اعلَم أَنَّ أَكثَرَ النَّاسِ إنَّمَا هَلَكُوا لِخَوف مَذَمَّة النَّاس وَحُب مَدحِهِم فَصَارَت حَرَكَاتِهِم كُلُّهَا علىٰ مَا يُوَافِقُ رِضىٰ النَّاس رَجَاء المَدح وخَوفًا مِن الذَّمِّ وَذَلِكَ مِن المُهلِكَاتِ فَوَجَبَت مُعَالَجَتُه!
-الامامُ ابنُ قُدامة المَقدسِيّ| من كِتابهِ مِنهاجُ القَاصِدين.
~🌸
◾️ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
✅ ድካ በደረሰ ነሻጣና አቅም እውቀትን ለሰዎች በማሰራጨት ላይ ልትጓጓ ግድ ይላል። የባጢል ሰዎች ባጢላቸውን ለማሰራጨት ያላቸው ጉጉትና አቅም ካንተ የበለጠ ሊሆን አይገባም። (እውቀት በማድረስ) ሙስሊም ወንድም አህቶችህን በዲንና በዱንያቸው ጉዳይ ለመጥቀም ጥረት ልታደርግ ይገባል።
📓مجمــو؏ الفتــاوى 67/6
ኮፒ
~🌸
مَّنِ اهْتَدَىٰ فَإِنَّمَا يَهْتَدِي لِنَفْسِهِ ۖ وَمَن ضَلَّ فَإِنَّمَا يَضِلُّ عَلَيْهَا ۚ وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٌ وِزْرَ أُخْرَىٰ ۗ وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا
የተመራ ሰው የሚመራው ለራሱ ብቻ ነው፡፡ የተሳሳተም ሰው የሚሳሳተው (ጉዳቱ) በእርሷ ላይ ነው፡፡ ተሸካሚም (ነፍስ) የሌላይቱን ኃጢኣት አትሸከምም፡፡ መልዕክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም፡፡
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
