قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Ir al canal en Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Mostrar más1 546
Suscriptores
-124 horas
+17 días
-1230 días
Archivo de publicaciones
الزَّوجُ الصَّالح والزَّوجة الصَّالحة نعمة!
فلا الرَّجل يعيبه قلّة مالهِ
ولا المَرأة يعيبها قلّة جمالها.
إنما العيبُ في قِلّة الدين وسُوءِ الأخلاق
~🌸
✍️*ሰዎች ኢልም ከመማር፣ ቁርአን* _ከመቅራትና ከሌላም ኢባዳዎች_ የሚዘናጉትና ወደኃላ የሚሉት እነሱ እነደሚሉት ጊዜ አጥተው ሳይሆን ለነዚህ መልካም ነገሮች የሚሆን የተስተካከለ ቀልብ ስለሌላቸው ነው።
https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts
*አሏህ ያሰተካክለን ያረብ*
~🌸
+1
ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን (ረሂመሁሏሁ ተአላ) እንዲህ ይላሉ:-
"ወንድ በቤቱ ሲሆን ለምሳሌ ሻይ ለነፍሱ ማፍላቱ፣ከቻለ (የተለያዩ ምግቦችን) መጥበሱ፣ከቻለ ልብስ ማጠቡ ይህ ሁሉ ከሱና ጭምርት ነው።
አንተ እሄን በማድረግህ (የመልእክተኛውን) ሱና በመከተልህ ትመነዳለህ።
ይህ ተግባርህ ደግሞ በአንተ እና በባልተ ቤትህ መካከል ፍቅርን ያስገኛል።
ቤተሰቦችህም በልፋታቸው የምታግዛቸው መሆንህን ካወቁ ይወዱሀል።
እሳችው ዘንድ ያለውም ክብርህ ይጨምራል።"
ምንጭ [ሸርሁ ሪያዱሷሊሂን (ቅፅ 3 ገፅ 529)]
ፁሁፉ ሳነብ ያገኘሁት ነው!
=https://t.me/as_selefiy
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 رياض الصالحين
ክፍል - 97
(41) باب توقير العلماء والكبار...
رقم الحديث 351
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
-
اعلَم أَنَّ أَكثَرَ النَّاسِ إنَّمَا هَلَكُوا لِخَوف مَذَمَّة النَّاس وَحُب مَدحِهِم فَصَارَت حَرَكَاتِهِم كُلُّهَا علىٰ مَا يُوَافِقُ رِضىٰ النَّاس رَجَاء المَدح وخَوفًا مِن الذَّمِّ وَذَلِكَ مِن المُهلِكَاتِ فَوَجَبَت مُعَالَجَتُه!
-الامامُ ابنُ قُدامة المَقدسِيّ| من كِتابهِ مِنهاجُ القَاصِدين.
~🌸
◾️ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
✅ ድካ በደረሰ ነሻጣና አቅም እውቀትን ለሰዎች በማሰራጨት ላይ ልትጓጓ ግድ ይላል። የባጢል ሰዎች ባጢላቸውን ለማሰራጨት ያላቸው ጉጉትና አቅም ካንተ የበለጠ ሊሆን አይገባም። (እውቀት በማድረስ) ሙስሊም ወንድም አህቶችህን በዲንና በዱንያቸው ጉዳይ ለመጥቀም ጥረት ልታደርግ ይገባል።
📓مجمــو؏ الفتــاوى 67/6
ኮፒ
~🌸
مَّنِ اهْتَدَىٰ فَإِنَّمَا يَهْتَدِي لِنَفْسِهِ ۖ وَمَن ضَلَّ فَإِنَّمَا يَضِلُّ عَلَيْهَا ۚ وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٌ وِزْرَ أُخْرَىٰ ۗ وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا
የተመራ ሰው የሚመራው ለራሱ ብቻ ነው፡፡ የተሳሳተም ሰው የሚሳሳተው (ጉዳቱ) በእርሷ ላይ ነው፡፡ ተሸካሚም (ነፍስ) የሌላይቱን ኃጢኣት አትሸከምም፡፡ መልዕክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም፡፡
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
الخير فيمَا يختاره الله، وما يختاره الله لنا هو خيرٌ لنا، حتى لو كان عكس رغبتنا، وكل اختيارات الله صالحة حتى وإن كنا لا نفهم كل أسبابه..
فالمريض.. المرض خير له،
والمُعافى.. الصحة خير له،
والفقير.. الفقر خير له،
والغِني.. الغنى خير له،
وكل مَن حُرِمَ من شيء فذلك لأنه خير له،
فوالله؛ والله لن تجد أجمل من اختيارات الله لحياتك، كلها تنصبّ في صالحك وأنت لا تعلم، وكل الخير في تدابير الله..
فقُل بقلبٍ راضٍ رضيت يا ربي.
«ምርጧ እንስት አሲያ»
➛የፊርዓውን ሚስት
➛የፊርዓውን ሀብት አልሸወዳትም
➛የፊርዓውን ዝና አልሸወዳትም
➛ፊርዓውን ጋርድ መኖሩ አላታለላትም
➛ዱኒያ አላታለለቻትም
➛ግዜውይ ነገር አላታለላትም።
ከፊርዓው እና ከዱኒያ ዳሩል አኺራን መረጠች
የሙዕሚን ሀገሩ አኼራ እንደሆነ ስለተረዳች
ዱኒያ ግዜውይ እንደሆነች ስላወቀች
አኼራን መረጠች እንድህም አለች፦
إِذْ قَالَتْ رَبِّ ابْنِ لِي عِندَكَ بَيْتًا فِي الْجَنَّةِ وَنَجِّنِي مِن فِرْعَوْنَ وَعَمَلِهِ وَنَجِّنِي مِنَ الْقَوْمِ الظَّالِمِينَ
«ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ፡፡ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፡፡ ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝ» ባለች ጊዜ፡፡
ይችን ምርጥ እንስት አርዓያ አድርጊ
የሱ ሀብት መኪናው ፎቁ ሱቁ አይሸውድሺ
ከድንሺ በላይ ሀብትን አታስበልጭ ከአኼራሺ ዱኒያን አታስበልጭ አጭር ህይወት ናት እና!!
ስለዚህ እኛም አንታለል በመጠኑ ይሁን ለማለት ነው።
=http://t.me/tdarna_islam
