قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Открыть в Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Больше1 557
Подписчики
+824 часа
Нет данных7 дней
+130 дней
Архив постов
📙كتاب: ((مَرَاتِبُ طَلَبِ العِلْمِ))📙
✍لفضيلة الشيخ العلامة محمد بن سعيد رسلان حفظه الله تعالى
📝من أهم الكتب التي يحتاجها طالب العلم، وهو يتناول موضوعين:
▫️الأول: مراتب طلب العلم.
▫️الثاني: طرائق تحصيل العلم.
Repost from N/a
🔖ሸይኽ ሱለይማን አል-ሩሃይሊ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
ዒልምን የሚፈልግ ሰው ዒልምን ከመፈለግ በሚያዘናጋው ዓለማዊ ጉዳዮች ላይ መጠመድ የለበትም። ጊዜውን በጥንቃቄ መያዝ እና አጋጣሚውን መጠቀም አለበት። ምክንያቱም ሌላ ዕድል ይኑረው አይኑረው አያውቅምና።አሁኑኑ ያገኛችሁትን ወቅት ተጠቀሙበት።
📚 شَرحُ عَوائِقِ الطَّلَب (١١١/١)
+4
🧷
ከራሥሽ ስትማሪ ልምድ ይባላል¡
ከሰዎች ስትማሪ ደግሞ‛ጥበብ′ ይባላል...🌷
https://t.me/https_Aselefya+5
" . የኔ ውድ እህት . "
🧷ስትኖሪ ሁሌም ፈተና አለ ስትፈተኚ መውደቅ አለ" ዋናው ነገር ግን ከውድቀትሽ መነሳት እንጂ መተኛት አያስፈልግም "በአሏህ ታግዘሽ በርች።
https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷
እንክብካቤና ትኩረት ፍቅርን ሲጨመር
ችላ ባይነት እና መራራቅ ግን ፍቅርን እንዳልነበር ያደርገዋል።
https://t.me/https_AselefyaRepost from ኑ የራያ ሰለፍዩችን መስጅድ በጋራ እንገንባ
🎙 የመጀመሪያ ፕሮግራም
በኡስታዝ ዓብዱ አልጀባረ
ርዕስ ነፍስን መተሳሰብን በተመለከተተ ጀ መ ረ ገባ ገባ በሉ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ⇘⇘⇘⇘⇘ https://t.me/+c8E_ovQaoLkyNTRk
🧷وأطلـب العلـم ولا تكـسل فمـا
أبعـد العلـم على أهـلِ الكسـلْ،
https://t.me/https_Aselefya
🧷
የቱንም ያክል ጠንካሮች ብንሆንም
ከጎናችን ሆኖ የሚያፅናናን ወዳጅ ያስፈልገናል።
https://t.me/https_Aselefyaاللهم إني توكلت عليك وسلمت أمري إليك ، لا ملجأ ولا منجى منك إلا إليك ، أدخلني مدخل صدق ، وأخرجني مخرج صدق،
واجعل لي من لدنك سلطانًا نصيرًا،💧
https://t.me/https_Aselefya
+1
🌷ኡሚ
......ፍቅርሽ ካልታከለ ........
በተለየ ስራ ታጥረሸ በፍቅረ አለም
ከደግነት በቀር ላንች ምንም የለም
የኔን ደስታ ናፍቀሽ አዝነሽ እንዳላይሽ
ቢከፈሽምኳን ፈገግ ይላል ፊትሽ
ኑሮ ባይደላሽመም ሁኖ የሚያስመርር
ካንችጋ ይኖራል ማይለዉጥ ፍቅር
መተኪያ የለዉም ያንችማ ዉለታ
እንደዉ ዘመን ያልፋል መቼም ሳይገታ
ጤናሽን አድሎሽ ኑሪልኝ ዘላለም
ፍቅርሽ ካልታከለ ያለ ሁሉ የለም
የአላህ ስጦታ ነሽና የኔ አለም
ዛሬ ባንገናኝ አንድላይ ባኑልም
ሁሌም በዉስጤነሽ ኡሚዬ እናታለም።
🌷
🧷
የምፈልገው ስሳሳት የሚያርመኝን
ወዳጅ እንጂ¡
በትንሽ ስህተቴ ትቶኝ የሚሄድን አስመሳይ አይደለም።
https://t.me/https_Aselefya🧷
ያለሁበትን ሁኔታ ለመግለፅ
"ደክሞኛል " ከሚለው ቃል ውጭ
የሚመጥነው አንድም ቃል የለም።
https://t.me/https_Aselefya