es
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Ir al canal en Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Mostrar más
1 557
Suscriptores
+824 horas
Sin datos7 días
+130 días
Archivo de publicaciones
آداب_طالب_العلم_د_عبد_المحسن_محمد_القاسم_2022م_1_1.pdf2.37 MB

📙كتاب: ((مَرَاتِبُ طَلَبِ العِلْمِ))📙 ✍لفضيلة الشيخ العلامة محمد بن سعيد رسلان حفظه الله تعالى 📝من أهم الكتب التي يحتاجها طالب العلم، وهو يتناول موضوعين: ▫️الأول: مراتب طلب العلم. ▫️الثاني: طرائق تحصيل العلم.

ተቀላቀሉ🌷

Repost from N/a
🔖ሸይኽ ሱለይማን አል-ሩሃይሊ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ዒልምን የሚፈልግ ሰው ዒልምን ከመፈለግ በሚያዘናጋው ዓለማዊ ጉዳዮች ላይ መጠመድ የለበትም። ጊዜውን በጥንቃቄ መያዝ እና አጋጣሚው
🔖ሸይኽ ሱለይማን አል-ሩሃይሊ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ዒልምን የሚፈልግ ሰው ዒልምን ከመፈለግ በሚያዘናጋው ዓለማዊ ጉዳዮች ላይ መጠመድ የለበትም። ጊዜውን በጥንቃቄ መያዝ እና አጋጣሚውን መጠቀም አለበት። ምክንያቱም ሌላ ዕድል ይኑረው አይኑረው አያውቅምና።አሁኑኑ ያገኛችሁትን ወቅት ተጠቀሙበት። 📚 شَرحُ عَوائِقِ الطَّلَب (١١١/١)

🧷ከራሥሽ ስትማሪ ልምድ ይባላል¡ ከሰዎች ስትማሪ ደግሞ‛ጥበብ′ ይባላል...🌷 https://t.me/https_Aselefya
+4
🧷ከራሥሽ ስትማሪ ልምድ ይባላል¡ ከሰዎች ስትማሪ ደግሞ‛ጥበብ′ ይባላል...🌷 https://t.me/https_Aselefya

" . የኔ ውድ እህት . " 🧷ስትኖሪ ሁሌም ፈተና አለ ስትፈተኚ መውደቅ አለ" ዋናው ነገር ግን ከውድቀትሽ መነሳት እንጂ መተኛት አያስፈልግም "በአሏህ ታግዘሽ በርች። https://t.me/https
+5
" . የኔ ውድ እህት . " 🧷ስትኖሪ ሁሌም ፈተና አለ ስትፈተኚ መውደቅ አለ" ዋናው ነገር ግን ከውድቀትሽ መነሳት እንጂ መተኛት አያስፈልግም "በአሏህ ታግዘሽ በርች። https://t.me/https_Aselefya

🧷እንክብካቤና ትኩረት ፍቅርን ሲጨመር ችላ ባይነት እና መራራቅ ግን ፍቅርን እንዳልነበር ያደርገዋል። https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷እንክብካቤና ትኩረት ፍቅርን ሲጨመር ችላ ባይነት እና መራራቅ ግን ፍቅርን እንዳልነበር ያደርገዋል። https://t.me/https_Aselefya

 🎙  የመጀመሪያ ፕሮግራም በኡስታዝ ዓብዱ አልጀባረ
ርዕስ ነፍስን መተሳሰብን በተመለከተ
     ተ                     ጀ                                    መ                                            ረ      ገባ ገባ በሉ  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ ⇘⇘⇘⇘⇘ https://t.me/+c8E_ovQaoLkyNTRk

🧷ያወቁሽ ሲመስላቸው ስለ አንቺ ሀ ሁ ብለው አብዝተው ያወራሉ..¡ https://t.me/https_Aselefya
🧷ያወቁሽ ሲመስላቸው ስለ አንቺ ሀ ሁ ብለው አብዝተው ያወራሉ..¡ https://t.me/https_Aselefya

ያወቁሽ ሲመስላቸው ስለ አንቺ ሀ ሁ ብለው አብዝተው ያወራል..¡ https://t.me/https_Aselefya
ያወቁሽ ሲመስላቸው ስለ አንቺ ሀ ሁ ብለው አብዝተው ያወራል..¡ https://t.me/https_Aselefya

🧷وأطلـب العلـم ولا تكـسل فمـا أبعـد العلـم على أهـلِ الكسـلْ، https://t.me/https_Aselefya
🧷وأطلـب العلـم ولا تكـسل فمـا أبعـد العلـم على أهـلِ الكسـلْ، https://t.me/https_Aselefya

🧷وأطلـب العلـم ولا تكـسل فمـا أبعـد العلـم على أهـلِ الكسـلْ،
🧷وأطلـب العلـم ولا تكـسل فمـا أبعـد العلـم على أهـلِ الكسـلْ،

🧷የቱንም ያክል ጠንካሮች ብንሆንም ከጎናችን ሆኖ የሚያፅናናን ወዳጅ ያስፈልገናል። https://t.me/https_Aselefya
🧷የቱንም ያክል ጠንካሮች ብንሆንም ከጎናችን ሆኖ የሚያፅናናን ወዳጅ ያስፈልገናል። https://t.me/https_Aselefya

اللهم إني توكلت عليك وسلمت أمري إليك ، لا ملجأ ولا منجى منك إلا إليك ، أدخلني مدخل صدق ، وأخرجني مخرج صدق، واجعل لي من لدنك س
اللهم إني توكلت عليك وسلمت أمري إليك ، لا ملجأ ولا منجى منك إلا إليك ، أدخلني مدخل صدق ، وأخرجني مخرج صدق، واجعل لي من لدنك سلطانًا نصيرًا،💧 https://t.me/https_Aselefya

ጠንካሮች ማለት የማይወድቁ ሳይሆን በወደቁ ቁጥር የሚነሱ ናቸው። https://t.me/https_Aselefya
ጠንካሮች ማለት የማይወድቁ ሳይሆን በወደቁ ቁጥር የሚነሱ ናቸው። https://t.me/https_Aselefya

اللهُـم إني أدعـوك ڪمَا أمرتَني فبشِرني ڪمَا وعدتَـني💧

اللهُـم إني أدعـوك ڪمَا أمرتَني فبشِرني ڪمَا وعدتَـني💧

🌷ኡሚ ......ፍቅርሽ ካልታከለ ........ በተለየ ስራ ታጥረሸ በፍቅረ አለም ከደግነት በቀር ላንች ምንም የለም የኔን ደስታ ናፍቀሽ አዝነሽ እንዳላይሽ ቢከፈሽምኳን ፈገግ ይላል ፊትሽ ኑሮ ባይ
+1
🌷ኡሚ ......ፍቅርሽ  ካልታከለ  ........ በተለየ ስራ ታጥረሸ በፍቅረ አለም ከደግነት በቀር ላንች ምንም የለም የኔን ደስታ  ናፍቀሽ  አዝነሽ እንዳላይሽ ቢከፈሽምኳን ፈገግ ይላል ፊትሽ ኑሮ ባይደላሽመም ሁኖ የሚያስመርር ካንችጋ ይኖራል  ማይለዉጥ ፍቅር መተኪያ የለዉም ያንችማ ዉለታ እንደዉ ዘመን ያልፋል   መቼም ሳይገታ ጤናሽን አድሎሽ ኑሪልኝ ዘላለም ፍቅርሽ ካልታከለ ያለ ሁሉ የለም የአላህ ስጦታ ነሽና የኔ አለም ዛሬ ባንገናኝ  አንድላይ ባኑልም ሁሌም በዉስጤነሽ ኡሚዬ እናታለም። 🌷

🧷የምፈልገው ስሳሳት የሚያርመኝን ወዳጅ እንጂ¡ በትንሽ ስህተቴ ትቶኝ የሚሄድን አስመሳይ አይደለም። https://t.me/https_Aselefya
🧷የምፈልገው ስሳሳት የሚያርመኝን ወዳጅ እንጂ¡ በትንሽ ስህተቴ ትቶኝ የሚሄድን አስመሳይ አይደለም። https://t.me/https_Aselefya

🧷ያለሁበትን ሁኔታ ለመግለፅ "ደክሞኛል " ከሚለው ቃል ውጭ የሚመጥነው አንድም ቃል የለም። https://t.me/https_Aselefya
🧷ያለሁበትን ሁኔታ ለመግለፅ "ደክሞኛል " ከሚለው ቃል ውጭ የሚመጥነው አንድም ቃል የለም። https://t.me/https_Aselefya