ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 552
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
+330 дней
Архив постов
🧷{وَبَشِّرِ الَّذِينَ آمَنُوا أَنَّ لَهُمْ قَدَمَ صِدْقٍ عِندَ رَبِّهِمْ}. እነዚያንም ያመኑትን ለእነሱ ከጌታቸው ዘንድ መልካም ምንዳ ያላቸው መኾኑን አብ
🧷{وَبَشِّرِ الَّذِينَ آمَنُوا أَنَّ لَهُمْ قَدَمَ صِدْقٍ عِندَ رَبِّهِمْ}. እነዚያንም ያመኑትን ለእነሱ ከጌታቸው ዘንድ መልካም ምንዳ ያላቸው መኾኑን አብስር። ኢማሙ ጦበሪይ رحمه الله በዚህ አንቀጽ ዙሪያ ያሉ የሰዎችን ሃሳብ ካሰፈሩ ቡሃላ በኔ ዘንድ አመዛኙ :- 'ለነዚህ አማኞች በ አላህ ዘንድ ሊያስመነዳቸው የሚችል መልካም ስራ አላቸው።' የሚለው ነው ይላሉ። ጥያቄው "እውነት ግን ሊያስመነዳን የሚችል መልካም ስራ አለን ወይ ነው? "

🪴 ለሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያ ያማረ ዲዛን ቢጠቀሙ የብዙዎችን ቀልብ መሳብ እንደሚችሉ ያውቃሉ? 🌱ለ ድርጅትዎ 🍂 ሎጎ/አርማ 🍂ባነር 🍂ብራንዲንግ 🍂ቢዝነስ ካርድ እና ሌሎችንም ሲፈልጉ ያናግሩን
🪴 ለሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያ ያማረ ዲዛን ቢጠቀሙ የብዙዎችን ቀልብ መሳብ እንደሚችሉ ያውቃሉ? 🌱ለ ድርጅትዎ  🍂 ሎጎ/አርማ 🍂ባነር 🍂ብራንዲንግ 🍂ቢዝነስ ካርድ እና ሌሎችንም ሲፈልጉ ያናግሩን። ለማንኛውም ማስታወቂያ የሚሆናችሁ እንዲሁም ፤ Graphics በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያሰሩ! በውስጥ መስመር ለማናገር: t.me/ibnurahmeto ☎️: +251968094512

🧷ደስተኛ ህይወትን ለመኖር :- 1,ወደ አላህ ቅርብ መሆን መለኮታዊ ተግባራቶችን በማብዛት 2,ስለሰማነዉ ነገር ከማውራት ይልቅ ለማረጋገጥ ጥረት ማድረግ 3,ከሠዎች ጋር ያለንን ጥላቻም ሆነ ውዴታ በ
+1
🧷ደስተኛ ህይወትን ለመኖር :- 1,ወደ አላህ ቅርብ መሆን መለኮታዊ ተግባራቶችን በማብዛት 2,ስለሰማነዉ ነገር ከማውራት ይልቅ ለማረጋገጥ ጥረት ማድረግ 3,ከሠዎች ጋር ያለንን ጥላቻም ሆነ ውዴታ በልክ መያዝ 4,ቀለል ያለ ህይወትን መኖር 5,አቅመ ደካሞች ና ሚስኪኖችን መተባበር    ወዘተ መልካም ነገራቶች ለደስታ ምንጭ ሁነኛ ሰበብ ናቸው::   https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed

🧷የእድሜሽ መሄድ ሳይሆን ልትጨነቂ የሚገባሽ በዚህ እድሜየ ምን ሰርቻለሁ ለአኼራየ ብለሽ መጨነቅ ያለብሽ እድሜ አትጨነቂ ከተፃፈልሽ ዉጭ አትቀንሽም አትጨምሪም!! قناة لـ الْمرأة السلفي
🧷የእድሜሽ መሄድ ሳይሆን ልትጨነቂ የሚገባሽ በዚህ እድሜየ ምን ሰርቻለሁ  ለአኼራየ ብለሽ መጨነቅ ያለብሽ እድሜ አትጨነቂ  ከተፃፈልሽ ዉጭ አትቀንሽም አትጨምሪም!! قناة لـ الْمرأة السلفية 🎀

🧷የእድሜሽ መሄድ ሳይሆን ልትጨነቂ የሚገባሽ በዚህ እድሜየ ምን ሰርቻለሁ ለአኼራየ ብለሽ መጨነቅ ያለብሽ እድሜ አትጨነቂ ከተፃፈልሽ ዉጭ አትቀንሽም አትጨምሪም!! ~
🧷የእድሜሽ መሄድ ሳይሆን ልትጨነቂ የሚገባሽ በዚህ እድሜየ ምን ሰርቻለሁ  ለአኼራየ ብለሽ መጨነቅ ያለብሽ እድሜ አትጨነቂ  ከተፃፈልሽ ዉጭ አትቀንሽም አትጨምሪም!! ~

🎈ክብርሽን ከራስሽ ላይ አድርጊው ልብሽን ከእግርሽ በታች.መቆየት የፈለገ ይቆያል መሄድ የፈለገ ደግሞ ይሄዳል ወደኋላ አትመልከቺ💎 እነዛ ሠዎች ለአንች የሆነ ነገር ቢሆኑም ክብርሽ ግን ሁለ ነገርሽ
🎈ክብርሽን ከራስሽ ላይ አድርጊው ልብሽን ከእግርሽ በታች.መቆየት የፈለገ ይቆያል መሄድ የፈለገ ደግሞ ይሄዳል ወደኋላ አትመልከቺ💎 እነዛ ሠዎች ለአንች የሆነ ነገር ቢሆኑም ክብርሽ ግን ሁለ ነገርሽ ነው ውዷ እህቴ ክብርሽን አስቀድሚ🌷

ቺልተኝነትን ከተማርሽ ከፊል የህይወት ችግሮችሽን አለፍሽ ማለት ነው...¿ https://t.me/https_Aselefya
ቺልተኝነትን ከተማርሽ ከፊል የህይወት ችግሮችሽን አለፍሽ ማለት ነው...¿   https://t.me/https_Aselefya

🧷መሳቄን ወደድኩት የውስጤን ጨለማ በፈገግታ አድምቆ የልቤን ስብራት በጥርሴ ደብቆ ደስተኛ አደረገኝ መተገዜን ትቸ ኩርፊያየን ሸኘሁት በሳቄ ተክቸ...💧 https://t.me/https_Aselefya
🧷መሳቄን ወደድኩት የውስጤን ጨለማ በፈገግታ አድምቆ የልቤን ስብራት በጥርሴ ደብቆ ደስተኛ አደረገኝ መተገዜን ትቸ ኩርፊያየን ሸኘሁት በሳቄ ተክቸ...💧 https://t.me/https_Aselefya

ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ያልተጨነቀ አይደሰትም፣ ያልታገሰ አይጣፍጠውም፣ ያልተቸገረ አይደላውም፣ ያለፋ አያርፍም። ይልቁንስ ባሪያ ትንሽ ከለፋ ረጂም ጊዜ ያርፋል፣ የሰአታት ትዕ
+1
ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ያልተጨነቀ አይደሰትም፣ ያልታገሰ አይጣፍጠውም፣ ያልተቸገረ አይደላውም፣ ያለፋ አያርፍም። ይልቁንስ ባሪያ ትንሽ ከለፋ ረጂም ጊዜ ያርፋል፣ የሰአታት ትዕግስት ለዘላለማዊ ህይወት ትመራዋለች። የዘውታሪ ፀጋ ባለቤቶች ያሉበት ሁሉ የጥቂት ሰአት ትዕግስት ውጤት እንጅ ሌላ አይደለም።» https://t.me/https_Aselefya

🧷በዚች ፈተና በበዛባት አለም ሲኖር አላህ ያዘዘውን የታዘዘ የከለከለውን የተከለከለ ሰው ምንኛ ታደለ' ያ ረብ በትዕዛዝህ ላይ ፅኑ አድርገን..
🧷በዚች ፈተና በበዛባት አለም ሲኖር አላህ ያዘዘውን የታዘዘ የከለከለውን የተከለከለ ሰው ምንኛ ታደለ' ያ ረብ በትዕዛዝህ ላይ ፅኑ አድርገን..                  

🧷ምርጥ ሴት ማን እንደሆነች ታውቃላችሁ • የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፡ • ምርጥ ሴት ስታያት የምታስደስትህ ናት። • ባዘዝካት ጊዜ የምትታዘዝህ ናት። • በሌለህ ጊዜ በንብረትህ እና በክብሯ
🧷ምርጥ ሴት ማን እንደሆነች ታውቃላችሁ •  የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፡ •  ምርጥ ሴት ስታያት የምታስደስትህ ናት። •  ባዘዝካት ጊዜ የምትታዘዝህ ናት። •  በሌለህ ጊዜ በንብረትህ እና በክብሯ የምትጠብቅህ ናት። •  ራስህንም ንብረትህንም ትጠብቃለች!! እህቶቼ ምርጥ ሴት ለመሆን እነዚህን ባህሪዎች ተላበሱ አደራ 📝 ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ...

Repost from N/a
🌱 ቁርኣን ቃሉም ማዕናውም ከአላህ የመጣ ነው።             ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

🧷إذا رأيت الإعوجاج بحياتك يتفاقم إعدل سجادتك ووجهك نحو القبلة በህይወትህ ውስጥ ያለው ችግር እየተባበሰ ከሆነ መስገጃህን እና ፊትህን ወደ ቂብላ አቀጣጫቸው! የተ
🧷إذا رأيت الإعوجاج بحياتك يتفاقم إعدل سجادتك ووجهك نحو القبلة በህይወትህ ውስጥ ያለው ችግር እየተባበሰ ከሆነ መስገጃህን እና ፊትህን ወደ ቂብላ አቀጣጫቸው! የተጨነቀን ሁሉ ረህማን ይፈርጅልን...

መንገዱ ለቀደመ አይደለም መንገዱ እዉነተኛ ለሆነ ነዉ...

🧷قال الشيخ ربيع بن هادي رحمه الله أهل السنة قليلون جدًّا ، كالشعرة البيضاء في الثور الأسود فيجب أن يجتهدوا في إنقاذ كثير من
🧷قال الشيخ ربيع بن هادي رحمه الله أهل السنة قليلون جدًّا ، كالشعرة البيضاء في الثور الأسود فيجب أن يجتهدوا في إنقاذ كثير من الناس بالعلم الصحيح وتكثير سواد أهل السنَّة، ولا يحصل ذلك إلا بالجدّ في تحصيل العِلم والجِد في نشر الدَّعوة 📚مرحبًا يا طالب العلم: https://t.me/https_Aselefya

🛑👉ዱንያ ፈልጎ አኼራ የለም ። قال الحسن البصري - رحمه الله - : يا معشر الشباب عليكم بالآخرة فاطلبوها ، فكثيراً رأينا مَن طلب الآخرة ف
🛑👉ዱንያ ፈልጎ አኼራ የለም ። قال الحسن البصري  - رحمه الله  - :  يا معشر الشباب عليكم بالآخرة فاطلبوها ، فكثيراً رأينا مَن طلب الآخرة فأدركها مع الدنيا ؛ وما رأينا أحدًا طلب الدنيا فأدرك الآخرة مع الدنيا ".   الزهد الكبير للبيهقي ١٢ አል ሐሰኑል በስሪይ –ረሒመሁላህ – እንዲህ ይላል :፦ " እናንተ የወጣት ስብስቦች አኼራን በመፈለግ አደራችሁን ። ብዙ ያየነው አኼራን የፈለገ ከዱንያ ጋር ሲያገኛት ነው ። ዱንያን የፈለገ ከአኼራ ጋር ሲያገኝ አላየንም ። ~ https://t.me/Asselefya2

ህይወት ትርጉም የሚኖረው ዝም ብላችሁ ስትኖሩ ሳይሆን ለተፈጠራቹለት አላማ እና ምክንያት ስትኖሩ ነው። አለ አላማ ከረዘመ ብዙ አመት በአላማ እና በምክንያት የተኖረ ጥቂት አመት ይበልጣል መቀጨት አጭ
ህይወት ትርጉም የሚኖረው ዝም ብላችሁ ስትኖሩ ሳይሆን ለተፈጠራቹለት አላማ እና ምክንያት ስትኖሩ ነው። አለ አላማ ከረዘመ ብዙ አመት በአላማ እና በምክንያት የተኖረ ጥቂት አመት ይበልጣል መቀጨት አጭር አመት ኖሮ መሞት ሳይሆን የተፈጠሩለትን አላማ እና ምክንያት ሳያውቁና ሳይኖሩ መሞት ነው ። @FKR_ESKE_JENET

🧷 ቤቶች የሚቆሙት በውበትና ብር ላይ ሳይሆን በፍቅር ፣ በእዝነትና በመከባበር ላይ ነው...
🧷 ቤቶች የሚቆሙት በውበትና ብር ላይ ሳይሆን በፍቅር ፣ በእዝነትና በመከባበር ላይ ነው...

ኡኽቲ ያ ሀቢበቲ 🧷ከራስሽ ጋ ተለማመጂ ከራስሽ ጋ ተዋወቂ ዛሬ ሰው አብሮሽ ስላለ ቢከፍሽ ቢደላሽ ሌላ አካል ላይ ካልደረስሽ ያን ያክል አይሰማም ከእለታት አንድ ቀን የጎደለብሽ ቀን ሁሉም ፊቱን ያ
ኡኽቲ ያ ሀቢበቲ 🧷ከራስሽ ጋ ተለማመጂ  ከራስሽ ጋ ተዋወቂ ዛሬ ሰው አብሮሽ ስላለ ቢከፍሽ ቢደላሽ ሌላ አካል ላይ ካልደረስሽ  ያን ያክል አይሰማም  ከእለታት አንድ ቀን የጎደለብሽ ቀን  ሁሉም ፊቱን ያዞርብሻል  በሰላምሽ ቀን የተለማመድሽው ማንነትሽ ሲቀር ሁሉም ጥሎሽ ይሄዳል.......¡¡¡       https://t.me/https_Aselefya