قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
前往频道在 Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
显示更多1 552
订阅者
无数据24 小时
-37 天
+330 天
帖子存档
🧷{وَبَشِّرِ الَّذِينَ آمَنُوا أَنَّ لَهُمْ قَدَمَ صِدْقٍ عِندَ رَبِّهِمْ}.
እነዚያንም ያመኑትን ለእነሱ ከጌታቸው ዘንድ መልካም ምንዳ ያላቸው መኾኑን አብስር።
ኢማሙ ጦበሪይ رحمه الله በዚህ አንቀጽ ዙሪያ ያሉ የሰዎችን ሃሳብ ካሰፈሩ ቡሃላ በኔ ዘንድ አመዛኙ :-
'ለነዚህ አማኞች በ አላህ ዘንድ ሊያስመነዳቸው የሚችል መልካም ስራ አላቸው።' የሚለው ነው ይላሉ።
ጥያቄው "እውነት ግን ሊያስመነዳን የሚችል መልካም ስራ አለን ወይ ነው? "🪴 ለሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያ ያማረ ዲዛን ቢጠቀሙ የብዙዎችን ቀልብ መሳብ እንደሚችሉ ያውቃሉ?
🌱ለ ድርጅትዎ
🍂 ሎጎ/አርማ
🍂ባነር
🍂ብራንዲንግ
🍂ቢዝነስ ካርድ እና ሌሎችንም ሲፈልጉ ያናግሩን።
ለማንኛውም ማስታወቂያ የሚሆናችሁ እንዲሁም ፤ Graphics በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያሰሩ!
በውስጥ መስመር ለማናገር: t.me/ibnurahmeto
☎️: +251968094512
+1
🧷ደስተኛ ህይወትን ለመኖር :-
1,ወደ አላህ ቅርብ መሆን መለኮታዊ ተግባራቶችን በማብዛት
2,ስለሰማነዉ ነገር ከማውራት ይልቅ ለማረጋገጥ ጥረት ማድረግ
3,ከሠዎች ጋር ያለንን ጥላቻም ሆነ ውዴታ በልክ መያዝ
4,ቀለል ያለ ህይወትን መኖር
5,አቅመ ደካሞች ና ሚስኪኖችን መተባበር ወዘተ መልካም ነገራቶች ለደስታ ምንጭ ሁነኛ ሰበብ ናቸው::
https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed
🧷
የእድሜሽ መሄድ ሳይሆን ልትጨነቂ የሚገባሽ በዚህ እድሜየ ምን ሰርቻለሁ ለአኼራየ ብለሽ መጨነቅ ያለብሽ እድሜ አትጨነቂ ከተፃፈልሽ ዉጭ አትቀንሽም አትጨምሪም!!
قناة لـ الْمرأة السلفية 🎀🧷
የእድሜሽ መሄድ ሳይሆን ልትጨነቂ የሚገባሽ በዚህ እድሜየ ምን ሰርቻለሁ ለአኼራየ ብለሽ መጨነቅ ያለብሽ እድሜ አትጨነቂ ከተፃፈልሽ ዉጭ አትቀንሽም አትጨምሪም!!
~🎈ክብርሽን ከራስሽ ላይ አድርጊው
ልብሽን ከእግርሽ በታች.መቆየት የፈለገ ይቆያል መሄድ የፈለገ ደግሞ ይሄዳል
ወደኋላ አትመልከቺ💎
እነዛ ሠዎች ለአንች የሆነ ነገር ቢሆኑም ክብርሽ ግን ሁለ ነገርሽ ነው
ውዷ እህቴ ክብርሽን አስቀድሚ🌷
ቺልተኝነትን ከተማርሽ
ከፊል የህይወት ችግሮችሽን
አለፍሽ ማለት ነው...¿
https://t.me/https_Aselefya🧷
መሳቄን ወደድኩት
የውስጤን ጨለማ በፈገግታ አድምቆ
የልቤን ስብራት በጥርሴ ደብቆ
ደስተኛ አደረገኝ መተገዜን ትቸ
ኩርፊያየን ሸኘሁት በሳቄ ተክቸ...💧
https://t.me/https_Aselefya+1
ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ያልተጨነቀ አይደሰትም፣ ያልታገሰ አይጣፍጠውም፣ ያልተቸገረ አይደላውም፣ ያለፋ አያርፍም። ይልቁንስ ባሪያ ትንሽ ከለፋ ረጂም ጊዜ ያርፋል፣ የሰአታት ትዕግስት ለዘላለማዊ ህይወት ትመራዋለች። የዘውታሪ ፀጋ ባለቤቶች ያሉበት ሁሉ የጥቂት ሰአት ትዕግስት ውጤት እንጅ ሌላ አይደለም።»
https://t.me/https_Aselefya
🧷
በዚች ፈተና በበዛባት አለም
ሲኖር አላህ ያዘዘውን የታዘዘ
የከለከለውን የተከለከለ
ሰው ምንኛ ታደለ'
ያ ረብ በትዕዛዝህ ላይ ፅኑ አድርገን..
🧷ምርጥ ሴት ማን እንደሆነች ታውቃላችሁ
• የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፡
• ምርጥ ሴት ስታያት የምታስደስትህ ናት።
• ባዘዝካት ጊዜ የምትታዘዝህ ናት።
• በሌለህ ጊዜ በንብረትህ እና በክብሯ የምትጠብቅህ ናት።
• ራስህንም ንብረትህንም ትጠብቃለች!!
እህቶቼ ምርጥ ሴት ለመሆን እነዚህን ባህሪዎች ተላበሱ አደራ
📝 ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ...
🧷إذا رأيت الإعوجاج بحياتك يتفاقم
إعدل سجادتك ووجهك نحو القبلة
በህይወትህ ውስጥ ያለው ችግር እየተባበሰ ከሆነ መስገጃህን እና ፊትህን ወደ ቂብላ አቀጣጫቸው!
የተጨነቀን ሁሉ ረህማን ይፈርጅልን...
🧷قال الشيخ ربيع بن هادي رحمه الله
أهل السنة قليلون جدًّا ، كالشعرة البيضاء في الثور الأسود
فيجب أن يجتهدوا في إنقاذ كثير من الناس بالعلم الصحيح وتكثير سواد أهل السنَّة، ولا يحصل ذلك إلا بالجدّ في تحصيل العِلم والجِد في نشر الدَّعوة
📚مرحبًا يا طالب العلم:
https://t.me/https_Aselefya
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
🛑👉ዱንያ ፈልጎ አኼራ የለም ።
قال الحسن البصري - رحمه الله - :
يا معشر الشباب عليكم بالآخرة فاطلبوها ،
فكثيراً رأينا مَن طلب الآخرة فأدركها مع الدنيا ؛
وما رأينا أحدًا طلب الدنيا فأدرك الآخرة مع الدنيا ".
الزهد الكبير للبيهقي ١٢
አል ሐሰኑል በስሪይ –ረሒመሁላህ – እንዲህ ይላል :፦
" እናንተ የወጣት ስብስቦች አኼራን በመፈለግ አደራችሁን ።
ብዙ ያየነው አኼራን የፈለገ ከዱንያ ጋር ሲያገኛት ነው ።
ዱንያን የፈለገ ከአኼራ ጋር ሲያገኝ አላየንም ።
~
https://t.me/Asselefya2
ህይወት ትርጉም የሚኖረው ዝም ብላችሁ ስትኖሩ ሳይሆን ለተፈጠራቹለት አላማ እና ምክንያት ስትኖሩ ነው። አለ አላማ ከረዘመ ብዙ አመት በአላማ እና በምክንያት የተኖረ ጥቂት አመት ይበልጣል መቀጨት አጭር አመት ኖሮ መሞት ሳይሆን የተፈጠሩለትን አላማ እና ምክንያት ሳያውቁና ሳይኖሩ መሞት ነው ።
@FKR_ESKE_JENET
ኡኽቲ ያ ሀቢበቲ
🧷ከራስሽ ጋ ተለማመጂ ከራስሽ ጋ ተዋወቂ ዛሬ ሰው አብሮሽ ስላለ ቢከፍሽ ቢደላሽ ሌላ አካል ላይ ካልደረስሽ ያን ያክል አይሰማም
ከእለታት አንድ ቀን የጎደለብሽ ቀን ሁሉም ፊቱን ያዞርብሻል በሰላምሽ ቀን የተለማመድሽው ማንነትሽ ሲቀር ሁሉም ጥሎሽ ይሄዳል.......¡¡¡
https://t.me/https_Aselefya