fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 551
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
+330 روز
آرشیو پست ها
🧷ከመጀመሪያው ውሸት በኋላ! እውነታዎች ሁሉ አጠራጣሪ ይሆናሉ...¿
🧷ከመጀመሪያው ውሸት በኋላ!   እውነታዎች ሁሉ አጠራጣሪ ይሆናሉ...¿

🧷 ‏لا يشغلنـي مـن أسـاء إلـيّ فلسـت أُجاࢪيـه، إنمـا يشغلنـي مـن أحسـن إلـيّ ڪيـف أُجازيـه..! https://t.me/https_Aselefya
🧷 ‏لا يشغلنـي       مـن أسـاء إلـيّ فلسـت أُجاࢪيـه،     إنمـا يشغلنـي          مـن أحسـن إلـيّ ڪيـف أُجازيـه..! https://t.me/https_Aselefya

አረቦች ሲገልጿት ከባህሪዋ ከኋላዋ የሚያባርራት ካለ ትኩረቷ ወደፊት እንጅ ወደኋላ አትዞርም አሉ ከዞረች ፍጥነቷ ስለሚቀንስባት ቀጥታ የፊቷን ነው እናማ ባለፈው ህይወትህ ወደኋላ ከተመለከትክ ከፊት ለ
አረቦች ሲገልጿት ከባህሪዋ ከኋላዋ የሚያባርራት ካለ ትኩረቷ ወደፊት እንጅ ወደኋላ አትዞርም አሉ ከዞረች ፍጥነቷ ስለሚቀንስባት ቀጥታ የፊቷን ነው እናማ ባለፈው ህይወትህ ወደኋላ ከተመለከትክ ከፊት ለፊት ካለው አላማህ ያዘገይሃል ይላሉ ሡብሃንአላህ በትዝታ ውስጥ በገባን ጊዜ ትላንትናም አልፎ ዛሬ ያለንበትንም ይረብሽብናል እንደ غزالة ሁን ጉዞ ወደፊት ይላሉ ~

- የኔ ውድ እህት 🧷በህይወትሽ ላይ ሹፌር ሁኚ እንጂ ተሳፋሪ አትሁኚ....¿ https://t.me/https_Aselefya
- የኔ ውድ እህት 🧷በህይወትሽ ላይ ሹፌር ሁኚ እንጂ ተሳፋሪ አትሁኚ....¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷መሰላል ላይ ስትወጣ የጫማህን ንፅህና አረጋግጥ ምክንያቱም ስትወጣ የረገጥከውን ስትወርድ መጨበጥ አለና....¿ https://t.me/UstazKedirAhmed
🧷መሰላል ላይ ስትወጣ የጫማህን ንፅህና አረጋግጥ ምክንያቱም ስትወጣ  የረገጥከውን ስትወርድ መጨበጥ አለና....¿ https://t.me/UstazKedirAhmed

~ፀሐይ በምዕራብ እስካልወጣች ድረስ የተውባ በር አልተዘጋምና አብሽሩ። ሸይጧን ትናንት በ ወንጀል ሰብሯችሁ ቢያድር ዛሬ በተራችሁ ኸይር ስራ በመሥራት ወገቡን ስበሩት። በተደጋጋሚ ብትወድቁም ወድቃችሁ
~ፀሐይ በምዕራብ እስካልወጣች ድረስ የተውባ በር አልተዘጋምና አብሽሩ። ሸይጧን ትናንት በ ወንጀል ሰብሯችሁ ቢያድር ዛሬ በተራችሁ ኸይር ስራ በመሥራት ወገቡን ስበሩት። በተደጋጋሚ ብትወድቁም ወድቃችሁ ላለመቅረት ታገሉ። በማለዳ መልካም ሀሳብ ቋጥራችሁ ተነሱ። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

- ኡኽቲ ያ ዓዚዘቲይ - 🧷መልካም ጓደኛ ማለት ከሷ ጋ ስትገናኚ ደስታ እረፍት የሚሰማሽ ኢማንሽ እንዲጨምር ሰበብ የምትሆንሽ ከመጥፎ ነገር እሷን እያየሺ የምትከለከሊባት ናት...¿ https://t.
- ኡኽቲ ያ ዓዚዘቲይ - 🧷መልካም ጓደኛ ማለት ከሷ ጋ ስትገናኚ ደስታ እረፍት የሚሰማሽ ኢማንሽ እንዲጨምር ሰበብ የምትሆንሽ ከመጥፎ ነገር እሷን እያየሺ የምትከለከሊባት ናት...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷አላህኮ¡ ፈገግ ከሚሉት ጥርሶች ጀርባ ያለውን ስብራት ይመለከታል..¿ ~
🧷አላህኮ¡ ፈገግ ከሚሉት ጥርሶች ጀርባ ያለውን ስብራት ይመለከታል..¿ ~

🧷አላህኮ¡ ፈገግ ከሚሉት ጥርሶች ጀርባ ያለውን ስብራት ይመለከታል..... ~
🧷አላህኮ¡ ፈገግ ከሚሉት ጥርሶች ጀርባ ያለውን ስብራት ይመለከታል..... ~

🧷ከሰው አንጻር ለመኖርና በልጦ ለመገኘት መሯሯጥ ተሸንፎ መጀመር ማለት ነውና ውድድራችሁ ከራሳችሁ ግብ ጋር አድርጉት...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ከሰው አንጻር ለመኖርና በልጦ ለመገኘት መሯሯጥ ተሸንፎ መጀመር ማለት ነውና ውድድራችሁ ከራሳችሁ ግብ ጋር አድርጉት...¿ https://t.me/https_Aselefya

- የኔ ውድ እህት - ምናልባት ልቤ ሊሰበር ይችላል በሚል ፍራቻ የሚገባሽን ፍቅር ከመቀበል ወደ ኋላ አትሽሺ ያሳለፍሽው ህይወት ለራስሽ መጥፎ አመለካከት እንዲኖርሽ አያድርግሽ አሁንም ከፈጣሪ ጋር ለ
- የኔ ውድ እህት - ምናልባት ልቤ ሊሰበር ይችላል በሚል ፍራቻ የሚገባሽን ፍቅር ከመቀበል ወደ ኋላ አትሽሺ ያሳለፍሽው ህይወት ለራስሽ መጥፎ አመለካከት እንዲኖርሽ አያድርግሽ አሁንም ከፈጣሪ ጋር ለራስሽ እድል ስጪ...¿ https://t.me/https_Aselefya

አንድ ሰው በጣም ሲኮራብህ በመተው አዋርደው....¿                  

🧷በእጃችሁ ያለውን ወርቅ አስመልጣችሁ ሌላው እንዳያጌጥበት ተጠንቀቁ...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷በእጃችሁ ያለውን ወርቅ አስመልጣችሁ ሌላው እንዳያጌጥበት ተጠንቀቁ...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ኢላሂ إنْ أعطَيتني مَا أرجو فَبرَحمَتك وإنْ مَنعتني فَبحِكمَتك وأنتَ تَعلم ولا أعلَم.. https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢላሂ إنْ أعطَيتني مَا أرجو فَبرَحمَتك وإنْ مَنعتني فَبحِكمَتك وأنتَ تَعلم ولا أعلَم.. https://t.me/https_Aselefya

🧷ሁሌም እራሳችንን ለማሻሻል እንጥራለን ደግሞም ይሳካልናል ኢንሻአላህ...¿ https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷ሁሌም እራሳችንን ለማሻሻል እንጥራለን ደግሞም ይሳካልናል ኢንሻአላህ...¿ https://t.me/https_Aselefya

የኔ ውድ እህት 🧷የጅማሬሽ ታናሽ መሆን የፍፃሜሽን ታላቅነት አይወስነውም...¿ https://t.me/https_Aselefya
የኔ ውድ እህት 🧷የጅማሬሽ ታናሽ መሆን የፍፃሜሽን ታላቅነት አይወስነውም...¿ https://t.me/https_Aselefya

Repost from N/a
ጥያቄ ❔ 🪴ከረመዷን ቀጥሎ በላጩ ፆም​ •┈┈•┈┈• ❓

🧷የእውነት ያፈቀረች ልብ ነውሯን ሁሉ እንዳታይ ዐይኗን ትጋረዳለች ¡ ወደዳቺሁም ጠላችሁም የተፈቀራችሁ ሰዎች እናንተን ከፍ በሚያደርግ ሚዛን ሥለተመዘናችሁ እንጂ እናንተ ከማንም በልጣችሁ አይምሰላች
🧷የእውነት ያፈቀረች ልብ ነውሯን ሁሉ እንዳታይ ዐይኗን ትጋረዳለች ¡ ወደዳቺሁም ጠላችሁም የተፈቀራችሁ ሰዎች እናንተን ከፍ በሚያደርግ ሚዛን ሥለተመዘናችሁ እንጂ እናንተ ከማንም በልጣችሁ አይምሰላችሁ ! ፍትህ በተሞላበት ሚዛን ሌላ ሰው በሚመዝናችሁ ጊዜ ምንም ከፍ የሚያደርግ ሚዛን እንደለላችሁ ተመልክተናል ተረድተናል ...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷የመዋሸት እውነታው እንዳይታወቅ ሳይሆን እንድዘገይ ብቻ ነው የሚያደርገው...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷የመዋሸት እውነታው እንዳይታወቅ ሳይሆን እንድዘገይ ብቻ ነው የሚያደርገው...¿ https://t.me/https_Aselefya