ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 550
Подписчики
Нет данных24 часа
-67 дней
+130 дней
Архив постов
اللهم إنا نشكو إليك ضعف أنفسنا فقونا بك.. ونشكو إليك غلبة الهوى فقوي باعث الإيمان في قلوبنا.. ونشكو إليك عسر الحياة وضيقها فافسح لنا بكرمك وجودك وإنعامك وإحسانك ما يجعلنا ننسى معه ما أرهقنا وأوجعنا.. اللهم ارزق قلوبنا حسن التدبير وحسن التعقل.. اللهم سدد رأي قلوبنا وارزقها الحكمة.. اللهم أنت تعلم أن لكل واحد منا مسألة وحاجة فاللهم اقضِ حاجاتنا وارزقنا مسألتنا يا الله.. اللهم ثبت قلوبنا على الحق ودلنا عليه وأرشدنا لسبله.. اللهم وفي النفس حاجات ورغبات فلا تحرمنا بسوء ما عندنا بأكرم ما عندك.. فاللهم آتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار.. اللهم اجبر كسر قلوبنا بكَ ولا تكلنا إلى أنفسنا طرفة عين.. اللهم جازِ والدينا خيراً وأعظم لهم الأجر والمثوبة وارزقنا برهم

«ነዉር የሌላቸው ሰዎች አጋጥመዉኝ ነበር። የሰው ነዉር መከታተል ሲጀምሩ አላህ ነዉራቸዉን አጋለጠባቸው። ነዉር ያለባቸው ሰዎችም አጋጥመውኛል። ስለ ሰው ነዉር ግድ አልነበራቸዉም። በዚህም የተነሳ ነዉራቸው ተደበቀላቸው።» ኢማም ማሊክ―ረሒመሁሏህ― =t.me/AbuSufiyan_Albenan

🧷أظلَمُ الظَّالمِينَ لِنَفسِه: مَنْ تواضَعَ لِمَن لا يُكرِمُه، ورَغِبَ في مَوَدَّةِ مَن لا ينفَعُه، وقبِلَ مَدحَ مَن لا يَعر
🧷أظلَمُ الظَّالمِينَ لِنَفسِه: مَنْ تواضَعَ لِمَن لا يُكرِمُه، ورَغِبَ في مَوَدَّةِ مَن لا ينفَعُه، وقبِلَ مَدحَ مَن لا يَعرِفُه مناقب الشافعي للبيهقي [٢/ ١٩٣]. https://t.me/https_Aselefya

🧷أظلَمُ الظَّالمِينَ لِنَفسِه: مَنْ تواضَعَ لِمَن لا يُكرِمُه، ورَغِبَ في مَوَدَّةِ مَن لا ينفَعُه، وقبِلَ مَدحَ مَن لا يَعر
🧷أظلَمُ الظَّالمِينَ لِنَفسِه: مَنْ تواضَعَ لِمَن لا يُكرِمُه، ورَغِبَ في مَوَدَّةِ مَن لا ينفَعُه، وقبِلَ مَدحَ مَن لا يَعرِفُه*. #مناقب_الشافعي_للبيهقي [٢/ ١٩٣]. https://t.me/https_Aselefya

«እንደ አባትዋ አስከብራት... ካልሆነ ለአባትዋ ተዋት» @Abuharisabdurahman

🍂 _ የኔ ውድ እህት _ 🍂 🧷የህይወት ታሪክሽን ስትጽፊ ሌላ ማንም ሰው ብዕሩን እንዲይዝ አትፍቀጂ' ለህይወትሽ ሃላፊነትን መውሰድ ያለብሽ አንቺው ራስህ ነሽ ¿ https://t.me/https_A
+1
🍂 _ የኔ ውድ እህት _ 🍂 🧷የህይወት ታሪክሽን ስትጽፊ ሌላ ማንም ሰው ብዕሩን እንዲይዝ አትፍቀጂ' ለህይወትሽ ሃላፊነትን መውሰድ ያለብሽ አንቺው ራስህ ነሽ ¿ https://t.me/https_Aselefya

Repost from N/a
🐏የኡድሒያ 🍴 እርድ ከዒድ ሰላት በፊት ከተፈፀመ ኡድሒያ አይባልም❓

ግቡ በዚህ ቻናል አድስ ደርስ ከ ዒድ በኋላ ይጀመራል አሁን እየቀሩ ያሉት መቅሱድ ነው ኡስታዝ  አቡ ነሚር ቢናእን እጀምራለሁ ብሏል እና እንዳያመልጣችሁ እያልኳችሁ ነው።

⌚️ ሰአት ' ደርሷል        ገባ ገባ በሉ https://t.me/AbuNemirMuktar

غاية افتتاح هذه القناة لتعليم الصرف والنحو https://t.me/AbuNemirMuktar

ከቤት ሲመጣ አበባ ይዞ ያ ቁረተል አይኒ ብሎ በፈገግታ ግባርሽን ስሞ የሚገባ ቤቱን በፈገግታ ሞቅ የሚያረግ ባል እጅ አንድ ዙርባ ጫት ይዞ አንቺ ገልቱ የት ነበርሽ አባሽ ስቆረቁር አሰሚምደ ቡና አፍ
ከቤት ሲመጣ አበባ ይዞ ያ ቁረተል አይኒ       ብሎ በፈገግታ ግባርሽን ስሞ የሚገባ ቤቱን በፈገግታ ሞቅ          የሚያረግ ባል እጅ አንድ ዙርባ ጫት ይዞ አንቺ ገልቱ የት ነበርሽ አባሽ       ስቆረቁር አሰሚምደ ቡና አፍሊ አሁን ስቅም ነው እማመሸው ከሚል          የሰው ፍየል የሱና እህቶቼ  አላህ ይጠብቀን  አሚን፣ منقل

🧷ከከዋክብት መጥቶልህ ምሽትህን የሚያበራልህ የለምና ለነፍስህ ብርሃን ሁን‥¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ከከዋክብት መጥቶልህ ምሽትህን የሚያበራልህ የለምና ለነፍስህ ብርሃን ሁን‥¿ https://t.me/https_Aselefya        

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም እነሆ ማክሰኞ ምሽትን ከእኛ ጋር፦ ◎ በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት እንግዶቻችን ➀) ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ ➁)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته          ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም
እነሆ ማክሰኞ ምሽትን ከእኛ ጋር፦
     ◎ በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት እንግዶቻችን ➀) ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ         ➁) ኡስታዝ ኸድር ቢን አሕመድ ➂) ኡስታዝ አብዱሽኩር          ➃) ወንድም ሙ/ድ ሲራጅ ➠ ፕሮግራም መሪ፦ ➻አቡ ኡበይዳና አቡ ማሒ       ➠ ማንቂያ፦     ➻ ከረመዷን በኋላ (ሸዋል) አካባቢ ተማሪዎችን ለመቀበል ታስቦ እንደነበረ ታውቃላችሁ።ግና አሁንም በጣም አንገብጋቢ የሚባሉ ስራዎች ቀድመው እንዲቀላጠፉ በማሰብና እነሱ ላይ በማተኮር የተማሪዎች ቅበላው ከሙሐረም በኋላ እንዲሆን ታስቧል ኢንሻ አላህ።ለእዚህ ስራ ነው ሁሌም እየተረባረብን ያለነው።በነገራችን ላይ ስንት ተማሪዎች ለመቀበል ታስቧል የሚለውንም በፕሮግራሙ ላይ የምትሰሙት ይሆናል።      ይሄን ፕሮግራም ላለመገኘት ቀርቶ ለማርፈድ እንዳታስቡ፡ትጸጸቱበታላችሁ ➠ መርከዙ የደረሰበትን ጉዳይ በተመለከተ ያላሰባችሁትና ያልጠበቃችሁት አጓጊ ዜና አለን።.የስራችሁን ውጤት ለማየት ከፈለጋችሁ ማክሰኞ ምሽትን ከእኛ ጋር...        ማሳሰቢያ፦ ማክሰኞ(ነገ)ምሽቱን ከእኛ ጋር..... 🔍 ስርጭቱ የሚተላለፍበት ሊንክ                              ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

🧷እምነትን ለመገንባት አመታትን ሲፈጅ - ለማፍረስ ደግሞ ሰከንዶች ይበቃሉ - ለመመለስ ደግሞ እድሜ ሙሉ ይፈጃል . ،እምነት ልክ እንደ ብርጭቆ ናት አንዴ ከተሰበረች መቼም ቢሆን እንደነበረችው አት
🧷እምነትን ለመገንባት አመታትን ሲፈጅ - ለማፍረስ ደግሞ ሰከንዶች ይበቃሉ - ለመመለስ ደግሞ እድሜ ሙሉ ይፈጃል . ،እምነት ልክ እንደ ብርጭቆ ናት አንዴ ከተሰበረች መቼም ቢሆን እንደነበረችው አትመለስም ።  https://t.me/https_Aselefya

🧷በዝምታ ላለመታነቅ ውስጣችን ላይ ያለውን አውጥተን ልንፅፍ እንችላለን ። አንዳንዴም መፃፍን አብዝተን በቃላቶቻችንም ልንታነቅ እንችላለን ። ተናገርንም ፃፍንም ልባችን ውስጥ ግን የሚቀሩት ብዙ ናቸ
🧷በዝምታ ላለመታነቅ ውስጣችን ላይ ያለውን አውጥተን ልንፅፍ እንችላለን ። አንዳንዴም መፃፍን አብዝተን በቃላቶቻችንም ልንታነቅ እንችላለን ። ተናገርንም ፃፍንም ልባችን ውስጥ ግን የሚቀሩት ብዙ ናቸው ። በሁላችንም ልብ ውስጥ ማልቀስን ፈርተን የማናንኳኳው የተዘጋ በር አለ ።        አይዞን https://t.me/https_Aselefya

🧷የፈለግከውን ነገር ስራ ስራው ጥሩ ከሆነ መጀመሪያ የምትጠቀመው አንተ ነህ ስራው መጥፎ ከሆነም መጀመሪያ የምትከስረው እራስህ ነህ ። ( مَنْ عَمِلَ صَالِحًا فَلِنَفْسِهِ ۖ و
🧷የፈለግከውን ነገር ስራ ስራው ጥሩ ከሆነ መጀመሪያ የምትጠቀመው አንተ ነህ ስራው መጥፎ ከሆነም መጀመሪያ የምትከስረው እራስህ ነህ ። ( مَنْ عَمِلَ صَالِحًا فَلِنَفْسِهِ ۖ وَمَنْ أَسَاءَ فَعَلَيْهَا ۗ وَمَا رَبُّكَ بِظَلَّامٍ لِلْعَبِيدِ) " መልካም የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው ፡መጥፎን የሠራ ሰው በእርሷ ላይ ነው ፡ ጌታህም ለባሮቹ በዳይ አይደለም ፡" [ፉሲለት 46]               https://t.me/https_Aselefya

🧷ኢብኑ ረጀብ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿وأمَّا نوافلُ عَشْر ذي الحجَّة فأفضَل مِن نوافِل عشْر رمضَان، وكذلكَ فرائضُ عشْر ذي الحجَّة
🧷ኢብኑ ረጀብ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿وأمَّا نوافلُ عَشْر ذي الحجَّة فأفضَل مِن نوافِل عشْر رمضَان، وكذلكَ فرائضُ عشْر ذي الحجَّة تُضاعَف أكثَر مِن مُضاعفَة فرائضِ غيرِه﴾ 🕋“በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች የሚሰሩ ነዋፊል (ትርፍ የሆኑ ኢባዳዎች) በአስሩ የረመዳን ቀናቶች ከሚሰሩ ነዋፊል ብልጫ አላቸው። 🔖 እንዲሁም በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች የሚሰሩ ግዴታ የሆኑ ኢባዳዎች (አምልኮዎች) ከሌላ ጊዜ ከሚሰሩ ግዴታ አምልኮዎች የበዛና የተነባበረ ብልጫ አላቸው።” 📙 ፈትሁል ባሪ፡ 9/16 ~

🧷መልካምነት ሁሌም መጨረሻው ያማረ ነው መጥፎነት ደግሞ ጅምሩም ሆነ መጨረሻውም ስቃይ ነው። ሁሌም መልካምነትን እናስቀድም አንዳንድ ጊዜም የጎዳን ቢመስለንም መጨረሻ ላይ ውብ ያማረ ነውና..!! ht
🧷መልካምነት ሁሌም መጨረሻው ያማረ ነው መጥፎነት ደግሞ ጅምሩም ሆነ መጨረሻውም ስቃይ ነው። ሁሌም መልካምነትን እናስቀድም አንዳንድ ጊዜም የጎዳን ቢመስለንም መጨረሻ ላይ ውብ ያማረ ነውና..!!            https://t.me/https_Aselefya

🧷 ለሊቱ ብቸኝነት አይሰማውም ምክኒያቱም እንቅልፍ አጥተን ያው ሁሌም ከሱ ጋ ነን...¿ https://t.me/https_Aselefya