ru
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Открыть в Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Больше
4 898
Подписчики
-224 часа
-187 дней
-2830 дней
Архив постов
Repost from Remarks
JUST IN: 🇺🇸🇮🇷 White House officially tells Congress the Iran war is "terminated." @Remarks

NEWS ✔️OKX will delist Ethiopian birr pairs starting from May 4.
NEWS ✔️OKX will delist Ethiopian birr pairs starting from May 4.

🔥Hagere TV ✔️ይሄ ቻነል ከዚ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የትኛውም የግል የቴሌቪዥን ጣብያ አድርጎት የማያውቀውን ነገር እያደረገ ነው ከሳምንት በፊት በዚ አመት የሚደረገውን የ አለም ዋንጫ
+1
🔥Hagere TV ✔️ይሄ ቻነል ከዚ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የትኛውም የግል የቴሌቪዥን ጣብያ አድርጎት የማያውቀውን ነገር እያደረገ ነው ከሳምንት በፊት በዚ አመት የሚደረገውን የ አለም ዋንጫ የማስተላልፍ መብት ተቀብሎ ነበር አሁን ደግሞ እስከ 2021 ድረስ የትም ሀገር የሚካሄድ የአለም አትሌቲክር ውድድርን የማስተላለፍ ፍቃድ አግኝቷል።ይሄ ለ ሀገሬ ቲቪ ትልቅ ነገር ሲሆን እንደ ሀገር ያለውን የሜድያ ኳሊት ከፍ አድርጎባቸው ለልሎቹ። ✔️የዛሬ 4 አመት EBC ሁሉንም ጨዋታ የማስተላለፍ መብት አግኝቻለው ካለ በኋላ ከ Yacine TV Stream ሲያደርግ የሚያስታውስ👀

✔️Another option ✔️You can use Binance Marketplace for some payments. You can Use it for Mobile services like topup Mobile ca
✔️Another option ✔️You can use Binance Marketplace for some payments. You can Use it for Mobile services like topup Mobile card for your or anyone's Number , Mobile packages..... ✔️You can even Book flight and Hotel rooms ✔️You can find it on Binance app Go to Home page and Drag Down from the top ✔️Just make money there is always a way✌️🏽

✔️Btw you can use this option for direct bank transfer. But the problem is high transfer fee you have to pay $25 per transact
+2
✔️Btw you can use this option for direct bank transfer. But the problem is high transfer fee you have to pay $25 per transaction for any amount

Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸 Jerome Powell officially delivers his final FOMC press conference as Federal Reserve Chair. End of an era. @Wat
JUST IN: 🇺🇸 Jerome Powell officially delivers his final FOMC press conference as Federal Reserve Chair. End of an era. @WatcherGuru

🚀 PJD Capital Crypto Contract Strategy Community 🚀 (Free real-time buy and sell signals provided by the channel) 💎 Cryptocurrency: Free alerts 📈 Entry Point: Free alerts 🔝 Take Profit Price: Free alerts ⛔️ Stop Loss Price: Free alerts 👥 Follow the official PJD Capital channel: @UKPJDVIP 👥 Get real-time trading quotes: @UKPJD PJD Capital website: www.UKPJD.com The channel provides trading prices and real-time market dynamics strategies, long/short strategy references, and entry/exit price ranges!

🔽#አድስ🙌 @EthCryptopia

ETB will remove from P2P trading on binance
ETB will remove from P2P trading on binance

photo content

W game🔥🔥🔥 See you next week

🔥ይሄንን ኳስ ያላየ አዝንለታለው
🔥ይሄንን ኳስ ያላየ አዝንለታለው

🙌ድርቆሹ የውጪ ነው😂
🙌ድርቆሹ የውጪ ነው😂

Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸 Trump family's World Liberty Financial partnered with crypto project linked to alleged scam-ring operators sanctioned by the US, WSJ reports. @WatcherGuru

🔔የነዳጅ ነገር ✔️ሃገራችን ላይ የተከሰተው የነዳጅ እጥረት ተከስቶ ብዙ ሚልየነሮች እየመጡ ነው። ከተማው ላይ የምታዩት የነዳጅ ሰልፍ ከ ትላልቅ መኪና እስከ ትናንሽ የነዳጅ ሽያጭ ላይ የተሰማራ ነ
🔔የነዳጅ ነገር ✔️ሃገራችን ላይ የተከሰተው የነዳጅ እጥረት ተከስቶ ብዙ ሚልየነሮች እየመጡ ነው። ከተማው ላይ የምታዩት የነዳጅ ሰልፍ ከ ትላልቅ መኪና እስከ ትናንሽ የነዳጅ ሽያጭ ላይ የተሰማራ ነው ሁሉም ባይሆንም አብዛኛው 2 ቀንም አንድ ቀንም ተሰልፎ የሚያገኘውን ነዳጅ መልሶ እነሱ ከገዙበት 4 እና 5 እጥፍ እያተረፉ እየሸቱት ይገኛሉ።በጣም የሚያሳዝነው በዚ መካከል እየተጎዳ ያለው ህዝብ እና ህዝብ በቻ ነው።ናፍጣ ተጠቃሚ የ ትራንስፖርት ሰጪዎች ይሄንን እንደ ስራ ይዘውት ከሳምንት እስከሳምንት ማደያ ላይ ሰልፍ ይዘው ነው የምናያቸው። አንድ የቢት መኪና ያን ያህል እንቅስቃሴ የማያደርግ ወይ የ ትራንስፖርት አገልግሎት ውስጥ የሌለ ቢያንስ በሳምንት 3 ግዜ ለነዳጅ ተሰልፎ ታያላቹ በጣም የሚያስቀው ነዳጁን እየጨረሰ ሳይሆን አውጥቶ እየሸጠ መሆኑ ነው ። ✔️ትንሽ የምትሏቸው መኪኖች ከ 40 እስከ 50 ሊትር ነዳጅ መያዝ ይችላሉ።አንድ 50 ሊትር መያዝ የሚችል መኪና 3 ቀን ተሰልፎ ነዳጅ በ 163 ብር ሂሳብ ይቀዳል 50*163 = 8,200 ብር + 1500 - 2000(ጉቦ ለ......) 10,200 በአጠቃላይ ያወጣል ከዛ በኋላ ራሱን ነዳጅ ተረካቢ ስላለው ከ 500 እስከ 1000 ብር በ ሊትር ይሸጠዋል።ከቀዳው 45 ሊትር የሚያክለውን እንኳን በትንሹ በ 500 ብር ቢሸጠው ያወጣውን እጥፍ ያገኛል 45*500 = 22,500 (አስቡት ይሄ በትንሹ በ 500ብር አንዱን ሊትር ቢሸጠው ነው እስከ 1000 ብር ነው እየተሸጠያለው ብላክ ላይ)። ይሄ በሳምንት 3ግዜ ምናምን ሊያደርገው ይችላል እንደሚያገኙት ነዳጅ ይወሰናል በሳምንት 3 ግዜ መቅዳት ከቻሉ ቀን ሙሉ ሳይመላለሱ በሳምንት እስከ 67,000 ብር ኪሳቸው የገባል ከዚ ላይ የነዳጁን ብናነሳ ደግሞ ሶስት ግዜ የሚቀዱበት 10,200 * 3 = 30,600 (67,000 - 30,600 = 31,000 ብር ትርፍ)😊 ✔️ይሄንን ነገር የሚያደርጉት ትላልቅ ተሽከርካሪዎችም ጭምር ናቸው እነሱ ደሞ የመኪናው ሳልባትዮ በጣም ትልቅ ነው አብዛኞቹ የ ደርሶ መልስ ስለሚቀዱ ከ 300 ሊትር በላይ ነው የሚይዘው አንደ ሳልባትዮ አይነት ይወሰናል።በቃ ሂሳቡን ለ እናንተ ትቼዋለው አስቡት) ✔️ይሄ ነገር ከተፈጠረ የነዳጅ እጥረት  ጋር ተደማምሮ ተጨማሪ እጥረት እንዲፈጠር እና የሃገሪቱ Economy ገደል እንዲገባ የሚያደርገው ነገር ነው።ይሄ ነገር አሁን ላይ በግልጽ ነው የሚከናወነው ገና ነዳጅ ማደያ ጀምሮ ይታወቃል እዚ ቼይን ላይ እዛው የማደያው ባለቤቶች፣ በውስጥ ያሉ ሰራተኞች ፣ የጸጥታ አካላት ተብለው የሚመደቡ አካላት ሁላ አሉበት ብር ተቀብለው ብዙ መኪና ያስገባሉ በ ሃላል።የትኛውን ይሄንን ነገር መቆጣጠር የሚችል አካል ይሄ ነገር እንደሚደረግ ያውቃሉ ግን ማንም እርምጃ ለመውሰድ ፍቃደኛ አደለም ሁሉም የ ቼይኑ አካል ስለሆነ! ✔️ይሄን ነግር ረስቼው ነበር ከ 2 ቀን በፊት አልጃዚራ እዚ ስላለው የነዳጅ እጥረት የሰራው ዘገባ ሳየው ትዝ ብሎኝ ነው። ለማንኛውም የተለመደ ነገር ነው የሆነ ነገርን ተጠቅሞ በ አቋራጭ ማደግ እኛ ሃገር ግን ምን ለማለት መሰላቹ ይሄ ህዝብ ነው ከዚ የወጣ ሰው ነው ወደፊት መንግስት ሆኖ ሃገር የሚመራው ሁሉም በ እጁ ሲሆን ምን ሊያደርግ እንደሚችል አስቡት😊 ከመንግስት አካላት ጀምሮ እስከ ህዝብ ሁሉም አጋጣሚውን ተጠቅሞ ነው ለማደግ የሚፈልገው።የነዳጅ እጥረቱ በዚው የሚቀጥል ከሆነና ይሄንን ሌብነት የሚያስቆመው ከሌላ በ ቀን አንድ ግዜ መብላት የምይቻልበት ደረጃ እንደሚደረስ አትጠራተሩ አብዛኛው ስራም እንደሚቋረጥ እመኑ🙌🏽

🚀 PJD Capital | Cryptocurrency Futures Strategy Community If you don't have time to monitor the market: PJD Capital offers a
🚀 PJD Capital | Cryptocurrency Futures Strategy Community If you don't have time to monitor the market: PJD Capital offers a simple and transparent passive income solution. Just a few minutes a day, and your earnings are automatically settled and withdrawable at any time! 🎁 Register now and receive: 5 USDT (12% commission for referring members, 10 levels of agent income) ✅ Low entry barrier: Beginners can participate with a small investment. ✅ Earnings method: 24-hour profit sharing ✅ Fund security: Free deposit and withdrawal, funds arrive in 3 minutes ✅ Project duration: Flexible options from 3 to 30 days ✅ Easy to use: After joining, users can participate in market transactions and share profits through the platform's strategies without frequent operations or market monitoring. 📢 Official Channel: @UKPJDVIP 👥 Support: @UKPJDCapital 👥 Support: @PJDCapital 🌐 Website: www.UKPJD.com

🔽#አድስ🙌 @EthCryptopia