Eth-cryptopia
Открыть в Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Больше4 898
Подписчики
-224 часа
-187 дней
-2830 дней
Архив постов
4 896
ደም የመለገስ ጥቅም😊
የመጀመርያ ደም ልገሳ ነው ይሄ Text ሲገባ የሚፈጥርባቹ የሆነ ስሜት አለ ሁላቹም ሞክሩት። ቀጣይ ደም ልገሳ በ Ethcryptopia and Ethio Tech ስም ነው የሚሆነው😊
4 896
✔️የዚ Documentary ሀሳብ 8 ምንም አይነት የ Trading እውቀት የሌላቸው ሰዎችን Lex የሚባል ግለሰብ ከራሱ የተወሰነ Fund ይስጣቸው እና ለ 8 ሳምንት ( 2 ወር) ይህል ትሬድ እንዲያደርጉ እድሉን ያመቻቻል።የሚገርመው ከ 1ሺ በላይ ሰዎች መካከል ነው እነዚ ሰዎች የተመረጡት በምን መንገድ እንደተመረጡ ምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንደሚገቡ ገብታቹ ተመልከቱ ራሳቹን እዛ ውስጥ ታገኛላቹ።
✔️እንደ እኔ ማንም ሰው ስለ Trading እውቀት ቢኖረውም ባይኖረውም ቢያየው መልካም ነው ይበልጥ ግን አሁን ለመጀመር ሀሳብ ላይ ያላቹ እዩት🙌
4 896
📺Documentary Recommendation
Million Dollar Traders | British reality TV Series & Course created by Lex van Dam
✔️PART 1
https://youtu.be/oXno18pOHgo?si=adv9sR99og37wgcz
✔️PART 2
https://youtu.be/Qo03EF3okz4?si=PbUf_7m7AzYS_2r1
✔️PART 3
https://youtu.be/Y--PjLk1A1Y?si=NBFAwl9X8H2gIWf8
4 896
🔔Dawn Update
✔️Dawn raise another $13M From Polychain capital and Archetype Ventures
4 896
🔔OFC
✔️Mtsm you You know what will happen if any project hypes itself.you guys still bullish on this project?
4 896
✔️Just see 4Hr Liquidation Both Side Liquidation and In the past 24 hours , 123,882 traders were liquidated , the total liquidations comes in at $401.77 million
4 896
🔔P2P Update
✔️ባይናንስ ላይ Buy Ads እየመጣ ግን እስካሁን ምንም አይነት Announcement አልወጣም Stay Safe✌🏽
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 896
🔔$ICE (ICE Open network)
✔️$ICE Token Holder ካላቹ በቅርቡ ከተለያዩ Centralized Exchange ላይ Delist እንደሚደረግ አሳውቀዋል።ይህ የሚሆንበት ምክንያት $ICE ወደ $ION Migrate ስለሚያደርግ እና የ migration process ቀጥታ Centralized Exchange ላይ ስለማይደረግ ነው።
✔️ያላቹን Token ወደ $ION Migrate ለማድረግ Online+ የተባለ Non Custodial Wallet ያስፈልጋቿል።Migration Event ላይ 1:1 Ratio ነው ማለትም 1 $ICE Token ወደ 1 $ION Token የሚቀየር ይሆናል።አሁን ላይ በሁሉም CEX ላይ $ICE Token Deposit ተዘግቶ Withdraw option ብቻ ነው ክፍት የሆነው።
⚙️Process
✔️በመጀመርያ Online+ Mobile app አውርዱ Click Here
✔️Online+ app Register አድርጋቹ Wallet Create አድርጉ (Write down your seed phrase)
✔️ከ Online+ ላይ የ $ICE Deposit Address ውስዱ BSC Chain ነው Deposit ለማድረግ መጠቀም የሚኖርባቹ
✔️$ICE Token ካላቹ CEX or Wallet ላይ BSC Chain ተጠቅማቹ Withdraw ማድረግ ነው።
✔️ከ $ICE ወደ $ION convert ማድረግ የሚጀምረው Dec 17 2025 ነው ። Swap feature ከ ሁለት ቀን በኋላ Active ይሆናል።
4 896
⚠️Urgent Update Google Chrome
✔️Google Chrome የምትጠቀሙት ለ Windows , MacOS እና Linux አዲስ version ተለቋል ሁላቹም ገብታቹ update አድርጉ።የምትጠቀሙት Chrome Version የመጨረሻው Version ካልሆነ ለ Zero-Day ተጋላጭ ልትሆኑ ስለምትችሉ በፍጥነት Update ማድረግ ይኖርባቿል
✔️Google እስካሁን አሁን ላይ ለተፈጠረው ችግር ምንም አይነት ማብራርያ ያላወጣ ሲሆን የተፈጠረ ችግር እንዳለ እና እሱን ለማስተካከል Dec 10 ማለትም ከ 3ቀን በፊት Update ብቻ መልቀቃቸውን አሳውቀዋል።
✔️በዚ bug እስካሁን የተወሰኑ Device ነው affect የተደረጉት Google ግልጽ የሆነ መረጃ ያላወጡበትን 3 ምክንያት አስቀምጠዋል
1. አብዛኛው google Chrome ተጠቃሚ Update ከማድረጉ በፊት የ ትቃቱን ፍጥነት ለመቀነስ
2. እስካሁን በዚ ክፍተት ተጠቂ ያልሆኑ ሰዎችን አደጋ ውስጥ ላለመክተት እና
3. ይሄን information ተጠቅመው ሌሎች attacker እንዳይጠሙት ከማሰብ ነው
⚠️ይሄ ችግር እስካሁን ከፍተኛ ሪስክ አለው ተብሎ የተመደበ ክፍተት ስለሆነ ሁላቹም Update ማድረግ ይጠበቅባቿል
❌Security Update የሚፈልጉ version
Windows / macOS: 143.0.7499.109 or 143.0.7499.110
Linux: 143.0.7499.109
✔️Latest update ወይም ይሄንን ክፍተት ለማስተካከል የተለቀቁ Version
Windows: 143.0.7499.109/.110
macOS: 143.0.7499.110
Linux: 143.0.7499.109
✔️Update Procedure በምስሉ ላይ አለ
✔️Stay Safe ✌🏽
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
4 896
BlackRock 2050 $BTC ወደ Coinbase ከ 8 ሰአት በፊት ልኳል በ አጠቃላይ ወደ $189M Worth የሚያደርግ $BTC በ $92.3K price የሸጡ ይመስላል
1,581 $ETH ደግሞ ገዝተዋል ወደ $5.2M worth የሚያደርግ ከ አንድ ሰአት በፊት
