fa
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

رفتن به کانال در Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

نمایش بیشتر
4 895
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-227 روز
-2430 روز
آرشیو پست ها
ደም የመለገስ ጥቅም😊 የመጀመርያ ደም ልገሳ ነው ይሄ Text ሲገባ የሚፈጥርባቹ የሆነ ስሜት አለ ሁላቹም ሞክሩት። ቀጣይ ደም ልገሳ በ Ethcryptopia and Ethio Tech ስም ነው የሚሆነ
ደም የመለገስ ጥቅም😊 የመጀመርያ ደም ልገሳ ነው ይሄ Text ሲገባ የሚፈጥርባቹ የሆነ ስሜት አለ ሁላቹም ሞክሩት። ቀጣይ ደም ልገሳ በ Ethcryptopia and Ethio Tech ስም ነው የሚሆነው😊

✔️የዚ Documentary ሀሳብ 8 ምንም አይነት የ Trading እውቀት የሌላቸው ሰዎችን Lex የሚባል ግለሰብ ከራሱ የተወሰነ Fund ይስጣቸው እና ለ 8 ሳምንት ( 2 ወር) ይህል ትሬድ እንዲያደርጉ እድሉን ያመቻቻል።የሚገርመው ከ 1ሺ በላይ ሰዎች መካከል ነው እነዚ ሰዎች የተመረጡት በምን መንገድ እንደተመረጡ ምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንደሚገቡ ገብታቹ ተመልከቱ ራሳቹን እዛ ውስጥ ታገኛላቹ። ✔️እንደ እኔ ማንም ሰው ስለ Trading እውቀት ቢኖረውም ባይኖረውም ቢያየው መልካም ነው ይበልጥ ግን አሁን ለመጀመር ሀሳብ ላይ ያላቹ እዩት🙌

📺Documentary Recommendation Million Dollar Traders | British reality TV Series & Course created by Lex van Dam ✔️PART 1 http
📺Documentary Recommendation Million Dollar Traders | British reality TV Series & Course created by Lex van Dam ✔️PART 1 https://youtu.be/oXno18pOHgo?si=adv9sR99og37wgcz ✔️PART 2 https://youtu.be/Qo03EF3okz4?si=PbUf_7m7AzYS_2r1 ✔️PART 3 https://youtu.be/Y--PjLk1A1Y?si=NBFAwl9X8H2gIWf8

Repost from Ethio ቴክ'ˢ
Uhhhh shit! 💥

GM😅
GM😅

🔔Dawn Update ✔️Dawn raise another $13M From Polychain capital and Archetype Ventures
🔔Dawn Update ✔️Dawn raise another $13M From Polychain capital and Archetype Ventures

✌🏽Another one Stay away from this market $400M+ Liquidation
✌🏽Another one Stay away from this market $400M+ Liquidation

🔔OFC ✔️Mtsm you You know what will happen if any project hypes itself.you guys still bullish on this project?
🔔OFC ✔️Mtsm you You know what will happen if any project hypes itself.you guys still bullish on this project?

✔️Just see 4Hr Liquidation Both Side Liquidation and In the past 24 hours , 123,882 traders were liquidated , the total liqui
✔️Just see 4Hr Liquidation Both Side Liquidation and In the past 24 hours , 123,882 traders were liquidated , the total liquidations comes in at $401.77 million

⚠️Market Manipulation $BTC
⚠️Market Manipulation $BTC

🔔P2P Update ✔️ባይናንስ ላይ Buy Ads እየመጣ ግን እስካሁን ምንም አይነት Announcement አልወጣም Stay Safe✌🏽 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

🔔$ICE (ICE Open network) ✔️$ICE Token Holder ካላቹ በቅርቡ ከተለያዩ Centralized Exchange ላይ Delist እንደሚደረግ አሳውቀዋል።ይህ የሚሆንበት ምክንያት $I
🔔$ICE (ICE Open network) ✔️$ICE Token Holder ካላቹ በቅርቡ ከተለያዩ Centralized Exchange ላይ Delist  እንደሚደረግ አሳውቀዋል።ይህ የሚሆንበት ምክንያት $ICE ወደ $ION Migrate ስለሚያደርግ እና የ migration process ቀጥታ Centralized Exchange ላይ ስለማይደረግ ነው። ✔️ያላቹን Token ወደ $ION Migrate ለማድረግ Online+ የተባለ Non Custodial Wallet ያስፈልጋቿል።Migration Event ላይ 1:1 Ratio ነው ማለትም 1 $ICE Token ወደ 1 $ION Token የሚቀየር ይሆናል።አሁን ላይ በሁሉም CEX ላይ $ICE Token Deposit ተዘግቶ Withdraw option ብቻ ነው ክፍት የሆነው። ⚙️Process ✔️በመጀመርያ Online+ Mobile app አውርዱ Click Here ✔️Online+ app Register አድርጋቹ Wallet Create አድርጉ (Write down your seed phrase) ✔️ከ Online+ ላይ የ $ICE Deposit Address ውስዱ BSC Chain ነው Deposit ለማድረግ መጠቀም የሚኖርባቹ ✔️$ICE Token ካላቹ CEX or Wallet ላይ BSC Chain ተጠቅማቹ Withdraw ማድረግ ነው። ✔️ከ $ICE ወደ $ION convert ማድረግ የሚጀምረው Dec 17 2025 ነው ። Swap feature ከ ሁለት ቀን በኋላ Active ይሆናል።

⚠️Urgent Update Google Chrome ✔️Google Chrome የምትጠቀሙት ለ Windows , MacOS እና Linux አዲስ version ተለቋል ሁላቹም ገብታቹ update አድርጉ።የምትጠቀ
⚠️Urgent Update Google Chrome ✔️Google Chrome የምትጠቀሙት ለ Windows , MacOS እና Linux አዲስ version ተለቋል ሁላቹም ገብታቹ update አድርጉ።የምትጠቀሙት Chrome Version የመጨረሻው Version ካልሆነ ለ Zero-Day ተጋላጭ ልትሆኑ ስለምትችሉ በፍጥነት Update ማድረግ ይኖርባቿል ✔️Google እስካሁን አሁን ላይ ለተፈጠረው ችግር ምንም አይነት ማብራርያ ያላወጣ ሲሆን የተፈጠረ ችግር እንዳለ እና እሱን ለማስተካከል Dec 10 ማለትም ከ 3ቀን በፊት Update ብቻ መልቀቃቸውን አሳውቀዋል። ✔️በዚ bug እስካሁን የተወሰኑ Device ነው affect የተደረጉት Google ግልጽ የሆነ መረጃ ያላወጡበትን 3 ምክንያት አስቀምጠዋል 1. አብዛኛው google Chrome ተጠቃሚ Update ከማድረጉ በፊት የ ትቃቱን ፍጥነት ለመቀነስ 2. እስካሁን በዚ ክፍተት ተጠቂ ያልሆኑ ሰዎችን አደጋ ውስጥ ላለመክተት እና 3. ይሄን information ተጠቅመው ሌሎች attacker እንዳይጠሙት ከማሰብ ነው ⚠️ይሄ ችግር እስካሁን ከፍተኛ ሪስክ አለው ተብሎ የተመደበ ክፍተት ስለሆነ ሁላቹም Update ማድረግ ይጠበቅባቿል ❌Security Update የሚፈልጉ version Windows / macOS: 143.0.7499.109 or 143.0.7499.110 Linux: 143.0.7499.109 ✔️Latest update ወይም ይሄንን ክፍተት ለማስተካከል የተለቀቁ Version ​Windows: 143.0.7499.109/.110 ​macOS: 143.0.7499.110 ​Linux: 143.0.7499.109 ✔️Update Procedure በምስሉ ላይ አለ ✔️Stay Safe ✌🏽                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

photo content

😂ትክክለኛ እይታ የምር በሳምንት ውስጥ ከተፖሰቱ ዜናዎች በ View ,Like , Comment ትልቁ ይሄ ነው😅
😂ትክክለኛ እይታ የምር በሳምንት ውስጥ ከተፖሰቱ ዜናዎች በ View ,Like , Comment ትልቁ ይሄ ነው😅

😅እኔስ የምለው የለኝም
😅እኔስ የምለው የለኝም

XAUUSD AKA GOLD Manipulation
XAUUSD AKA GOLD Manipulation

BlackRock 2050 $BTC ወደ Coinbase ከ 8 ሰአት በፊት ልኳል በ አጠቃላይ ወደ $189M Worth የሚያደርግ $BTC በ $92.3K price የሸጡ ይመስላል 1,581 $ETH ደግሞ ገዝ
BlackRock 2050 $BTC ወደ Coinbase ከ 8 ሰአት በፊት ልኳል በ አጠቃላይ ወደ $189M Worth የሚያደርግ $BTC በ $92.3K price የሸጡ ይመስላል 1,581 $ETH ደግሞ ገዝተዋል ወደ $5.2M worth የሚያደርግ ከ አንድ ሰአት በፊት

FOMC IN 3 MINUTES
FOMC IN 3 MINUTES