cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መዝሙር ዘምር ዘምር አለኝ

መንግስተ ሰማዐያት ቀርባለችና ንስሀ እንግባ

Больше
Рекламные посты
1 884
Подписчики
-224 часа
-147 дней
-7330 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
#መድኃኔዓለም_የለም_የሚሳነው መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አማኑኤል የለም የሚሳነው እርሱ ቃል ሲናገር ተራራው ሜዳ ነው መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አላስብም አልፈዋለሁ ብዬ ጉንጭ አልፎ ትራሴን እያጠበ እንባዬን እየተፈጸመ ኃይሉ በድካሜ ማእበሉን አለፍኩኝ ቀለለልኝ ሸክሜ የቤቴ እራስ ነው የእቅዴ መሪ በክፉም በደጉም ነፍሴን አስተማሪ ፈጥሮ የማይረሳኝ ቤዛዬ ደረሰ ቤቴን ደስታ ሞላው እንባዬ ታበሰ ትናንት ባዶ ነበር የለኝ የሚሰፈር አንዳች አልነበረኝ የሚታይ የሚቆጠር ከርሱ የተነሳ ዛሬ ግን ሙሉ ነኝ ክብር ለእርሱ ይሁን አለ የማይተወኝ እየከለከለ ለእኔ ማይጠቅመኝን በጊዜ እየሰጠ ደግሞ የሚረባኝን ሁሉ በእርሱ ሆኗል አልሆነም ያለ እርሱ ውዳሴ ምስጋና ይድረስ ለንጉሱ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @yemezmurgetemoche ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
66111Loading...
02
✞ ተነሳ ከኢቲሳ ✞ ተነሳ ከኢቲሳ ዳሞት ገሰገሰ ደብረ ዳሞ ወጣ ደብረ አስቦ ደርሰ በአራቱም ማዕዘን ወንጌል አዳረሰ ጻድቅ ተክለ ሃይማኖት ኢትዮጵያን ቀደሰ(፪) ጸበል አለ ደጁ ድውይ ይፈውሳል ሰይጣን ዲያቢሎስን ከሰው ልብ ያርቃል ትንሹም ትልቁም ጸበሉን ይጠጣል ኃጢአት ባለችበት ጸጋውም ይበዛል   ጻድቅ በጻድቅ ስም ሊቀበል የተጋ   በእውነት ይቀበላል የጻድቁን ዋጋ   አባት የእግዚአብሔር ሰው ተቀብዬዋለው   ወር በገባ በሃያ አራት እዘክርዋለው   በስሙ ለነዳያን ውሃ አጠጣለው           የድሆች መጠጊያ ለነዳያን ተስፋቸው በነፍስም በሥጋ የሚመግባቸው ጻድቅ አባት እርሱ በረከቱ በዝቷል ኢትዮጵያን ሁሉ እጅግ ይወዱታል   ጻድቅ በጻድቅ ስም ሊቀበል የተጋ   በእውነት ይቀበላል የጻድቁን ዋጋ   አባት የእግዚአብሔር ሰው ተቀብዬዋለው   ወር በገባ በሃያ አራት እዘክርዋለው   በስሙ ለነዳያን ውሃ አጠጣለው ቅድስት ሥላሴን ሕፃኑ አመሰገነ ካህነ ሰማይ ሆኖ መንበሩን አጠነ ለስባረ አጽሙ መባን አስገባለው ልደቱን ፍልሰቱን እረፋቱን አከብራለው   ጻድቅ በጻድቅ ስም ሊቀበል የተጋ   በእውነት ይቀበላል የጻድቁን ዋጋ   አባት የእግዚአብሔር ሰው ተቀብዬዋለው   ወር በገባ በሃያ አራት እዘክርዋለው   በስሙ ለነዳያን ውሃ አጠጣለው
5894Loading...
03
እናቴ አርሴማ እናቴ አርሴማ የዕምነት አርበኛ ዘወትር ጠብቂኝ አትለይኝ ከእኛ እኛም እናምናለን ባማላጅነትሽ ታስታርቂናለሽ ከቸሩ አባትሽ እናቴ አርሴማ      አንሽኝ ደግፊኝ        ||               ብርታትን ስጭኝ        ||               አንቺው ነሽ እናቴ        ||               ጊቢልኝ ከቤቴ        ||            ከመቅደስሽ ቆሜ እማፀናለሁኝ                            ሰማዕቷ አርሴማ ብዬ አለቅሳለሁ 2 ++++++++++++++++++++++ አናቴ አርሴማ       የጠቆርው ልቤ         ||                አልነፃም አለኝ         ||                እንዳለት ጠጥሮ         ||                አጎሳቆለኝ         ||        ሁለት መንታ ዓይኖቼ እንባን ያወርዳሉ                  ምህረትን ከደጅሽ ይጠባበቃሉ 2 ++++++++++++++++++++++++ እናቴ አርሴማ         ፀንቼ እንድኖር          ||                በቃለ እግዚአብሔር          ||                ልቤን ክፈችልኝ          ||               ሴኬምን እንዳላይ                   እለምንሻለው ዛሬም ለዘላለም                   አማላጅ ነሽ እና ለረከሠው ዓለም 2 ++
3774Loading...
04
◦•●◉ ተክለሃይማኖት ፃድቅ◉●•◦ ተክለሃይማኖት ፃድቅ ስምህ ያድናል ከመውደቅ ተክለሃይማኖት ፃድቅ ስምህ ያድናል ከመድቀቅ ቅኔ ልቀኝልህ ልዘምር በደስታ አይቻለሁ ባንተ ችግሬ ሲፈታ/2/ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ስጋዬ ታሞብኝ ተጨንቃ በህይወቴ በስምህ ታመንኩኝ ተክለ አብ አባቴ ከቤቴ ሳልወጣ ገዳምክን ሳስበው መከራው አልፎልኝ በአይኔ አይቻለሁ ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ተክለሃይማኖት ሀገሬ ትፈወስ ይታሰር  አጋንንት አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ስፍገመገም ልወድቅ በዝቶ ፈተናዬ ደገፍከኝ አባቴ መተህ መመኪያዬ ተስፋዬ ተሟጦ አይኔ እንባ ሞልቶ ፀበልህ ሲነካኝ አገኘሁኝ ድህነት ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ተክለሃይማኖት ሀገሬ ትፈወስ ይታሰር አጋንንት አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በተስፋ ሞልተኸኝ ስመጣ ከደጅህ የበዛው ህመሜ ሸፈንከው በፅድቅህ ሞኝ ነው ይሉኛል ሳያውቁ አባቴ መሰከርኩ ልጅህ በርትቶ ጉልበቴ ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ተክለሃይማኖት ሀገሬ ትፈወስ ይታሰር አጋንንት አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ከችግር ከሀዘን ያመነህ ይወጣል አይኑ ተከፍቶለት አብርቶ ይታያል በሰው እጅ የመጣ ነበር ይሆን እና ድኖ ይመለሳል በፅድቅህ ገናና ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ተክለሃይማኖት ሀገሬ ትፈወስ ይታሰር አጋንንት አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የደብረ አስቦቱ የኢቲሳው አባት መሰከረች በእውነት ፅላልሽ በእውነት ክንፍን የተሸለምክ የምህረት አባት ዳቢሎስ አፈረ ስትታይ በዳሞት ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ተክለሃይማኖት ሀገሬ ትፈወስ ይታሰር አጋንንት ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
4435Loading...
05
▫ሶበ ሠማይነ ▫ ሶበሰማይነ ዜናከ መፃይነ ሀቤከ /2/ መፃይነ /4/ የእምነትን ፍሬ ጌታ አሳይቶሀል ፀጋና በረከት መንግሥቱን ሰቶሀል ቀዳሚ ብፁዓን ዩሴፍ ፃድቅ ከደጅህ ያሉትን ህዝብህን ጠብቅ አዝ------------- ታምነህ ተሰደሀል አምላክን ይዘህ እንደ ልጅ ታቅፈህ እንደ አባት ታዞህ በመታመንህም አምላክ አክብሮሀል የሁሉን እመቤት ድንግልን ሰጥቶሀል አዝ------------- ከመስቀሉ ግርጌ  ዘውትር እንድንቆም አንተን ባከበረህ በመድኃኔዓለም አልቀርም አባቴ  ከመቅደስህ ደጅ አፍ አበርታኝ በፅናት በፅድቅ እንድሰለፍ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
3614Loading...
06
#ልዩ የሆነ ልዩ የሆነ ታሪክ ስላላት ሥሟ ድንቅ ነው የጌታዬ እናት የሐና ፍሬ  ኧረ ነይ የአሮን በትር   " " ልደቷን በፍቅር " " እንዘክር         " " /፪/ ......አዝ ሐና ለእግዚአብሔር  ኧረ ነይ ቃልኪዳን ገብታ       "    " ሕፃኗን ሰጠች          "   " ሳታመነታ                "    " በእውነት ገባች         "    " ወደ ባዕቷ                "     "/፪/ ......አዝ ከእየሩሳሌም    ኧረ ነይ ግብጽ በረሃ       "   " ተሰዳ ወርዳ       "   " ተጠምታ ውሃ      "   " ቁሥቋም ደረሰች   "   " ሆና እንደ ደሀ         "   "/፪/ ......አዝ ሐዘኗ ከብዶ ኧረ ነይ በልጇ ሞት    "    " በጎለጎታ        "    " ይዛ ጸሎት      "    " ዝማሬን ሰማች "   " ከመላዕክት      "    " ኪዳን ተሰጣት   "    " ለእኛ ምህረት     "  "/፪/ ......አዝ እረፍቷ በጥር  ኧረ ነይ ቀብሯ ነሀሴ     "   " ፍልሰታን በጾም  "   " ታውቃለች ነፍሴ   "  " ተረፈ አይሁድ      "   " ቢቀኑም ዛሬ         "   " እዘምራለሁ          "     " ክብሯን ዘርዝሬ    "     "
3546Loading...
07
እመብርሃን መመኪያችን እመብርሃን መመኪያችን /2/ የአዳም ተስፋ አለኝታችን እመብርሃን መመኪያችን        አዝ----- እመብርሃን  የአባቶቻችን እመብርሃን  ቃና ለዛቸው እመብርሀን  በችግር ጊዜ እመብርሀን  መንገድ መሪያቸው እመብርሃን  ምን ብዬ ልጥራሽ እመብርሃን  ላወድስሽ እመብርሃን  የምግባር ደሀ እመብርሃን  ባዶ ልጅሽ        አዝ----- እመብርሃን  የቅዱሳኑ እመብርሃን  ጣዕመ ዜማቸው እመብርሃን  አንቺ ነሽና እመብርሃን  ውብ ድርሰታቸው እመብርሃን  የኛ ስጦታ እመብርሃን  የድል አክሊል ነሽ እመብርሃን  ባማላጅነት እመብርሃን  ለታመኑብሽ        አዝ----- እመብርሀን  የይስሀቅ መዓዛ እመብርሃን  በፍኖተ ሎዛ እመብርሃን  የያዕቆብ መሠላል እመብርሃን  የአቤል የዋኅት እመብርሃን  የዕሴ የሲርናይ እመብርሃን  የኢያሱ ሐውልት እመብርሃን  የሕይወት ውሃ እመብርሃን  የሳሙኤል ዘይት እመብርሃን  ርግበ ሠናይት እመብርሃን  ንግሥተ ሠማይ        አዝ----- እመብርሃን  መልካሟ ርግብ እመብርሃን  የኖሕ መልክቱ እመብርሃን  የኅጥአን ተስፋ እመብርሃን  የልብ ብርታቱ እመብርሃን  ምስራቻችን እመብርሃን  ውስጣችን ያለሽ እመብርሃን  በምድር በሰማይ እመብርሃን  አምሳያም የለሽ               ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ መዝሙር (ጥናት)           👇👇👇👇👇
3532Loading...
08
ሰላም ለከ ሰላም ለከ ተክለ ሀይማኖት ፃድቅ አባት×2 ተክለ ሀይማኖት ፃድቅ አባት×2 ከሱራፌል ተርታ ፃድቅ አባት ታምነህ በሰማያት ለስላሴ ክብር ስታቀርብ አከቴት ወርቅ ፅና ይዘህ በጣኑ ፀሎት ሰላም ለከ የፀሎት አባት ገብረ ህይወት×2 የፀሎት አባት ገብረ ህይወት×2 የሚታዘዙልህ ገብረ ህይወት አንበሳ ና ነብር የስምኦን ፀጋ ያቅሌሲያ ክብር ቃልኪዳኑ ፅኑ የእውነት ምስክር ሰላም ለከ ሠማዕተ ክርስቶስ ቅዱስ ጊዮርጊስ×2 ሰማዕ ክርስቶስ ቅዱስ ጊዮርጊስ×2 የፋርስ ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው ፀሀይ የተዋህዶ አርበኛ ሰማዕተ አዶናይ በረከትህ ይርዳን ሞትን እንዳናይ ሰላም ለኪ ልበልሽ በዜማ ቅድስት አርሴማ×2 ልበልሽ በዜማ ቅድስት አርሴማ×2 ሰላም እልሻለው ቅድስት አርሴማ ዛሬም እንደገና ከገዳምሽ መጣሁ ካዘኔ ልፅናና በፀበልሽ ጉልበት አግኝቻለሁ ጤና በአለም ደረሠ የተጋድሎሽ ዜና
3707Loading...
09
ተወልዳለችና ተወልዳለችና የጌታ እናት የእኛ መድኃኒት/2/ እናመስግናት እናወድሳት እንውደዳት/2/ የአዳምን ሕይወት         አዝ----- አዳም ሲሰደድ ከጥንት ርስቱ ፊቱን ሸፈነው ጭንቀት ፍርሃቱ እያለቀሰ ገነትን ሲያጣ ተስፋ አንቺ ሆንሽው የመዳኑ ዕጣ         አዝ----- ሊባኖስ ተራራ ተሰማ ዜና ምሥራቅ ወለዱ እያቄም ወሐና    ዳግማዊት ሄዋን ምክንያተ ድህነት ልደቷን ሰማን በቅድስት ዕለት         አዝ----- የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው በአንቺ ነውና ልጅ የተባልነው ፋራን የተባልሽ ቅድስት ተራራ በአንቺ መወለድ ዓለሙ በራ                ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ መዝሙር (ጥናት)           👇👇👇👇👇
3595Loading...
10
ሚናስ ሚናስ ይላል ሚናስ ሚናስ ይላል አንደበቴ /፪/ አማልዶኛልና ከሰማዩ አባቴ ሚናስ ሚናስ ይላል አንደበቴ አምላከ ሚናስ ደስ ይላል/፪/ የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል/፪/ ሚናስ(2) ይላል ምድርና ሰማዩ ሚናስ(2) ይላል ተዓምርህን ይንገሩ ሚናስ(2) ይላል ፍጥረታት በሙሉ ሚናስ(2) ይላል ለክብሩ ዘምሩ አዝ----- አምላከ ሚናስ ደስ ይላል/፪/ የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል/፪/ ሚናስ(2) ይላል ለእምነትህ መቆምህ ሚናስ(2) ይላል አድርሶሃል ለሞት ሚናስ(2) ይላል ሲቆረጥ አንገትህ ሚናስ(2) ይላል ፈሶሀል ደም ወተት አዝ----- አምላከ ሚናስ ደስ ይላል/፪/ የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል/፪/ ሚናስ(2) ይላል በሰራኸው መቅደስ ሚናስ(2) ይላል በረከት ጠገቡ ሚናስ(2) ይላል አቡነ ሐራ ድንግል ሚናስ(2) ይላል ቀድሰው ቆረቡ አዝ----- አምላከ ሚናስ ደስ ይላል/፪/ የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል/፪/ ሚናስ(2) ይላል ያከበርከው ጌታ ሚናስ(2) ይላል ከፍከፍ በልልን ሚናስ(2) ይላል በአለም አንስቶ ሚናስ(2) ይላል በሚናስ ባረከን አዝ----- አምላከ ሚናስ ደስ ይላል/፪/ የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል/፪/ አምላከ ሚናስ ደስ ይላል/፪/ የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል/፪/ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
4038Loading...
11
✞ #ሚናስ_ሚናስ_ይላል ✞ ሚናስ ሚናስ ይላል አንደበቴ 2 አማልዶኛል እና ከሰማዩ አባቴ ሚናስ ሚናስ ይላል አንደበቴ አምላከ ሚናስ ደስ ይላል 2 የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል 2 ሚናስ ሚናስ ይላል ምድር እና ሰማዩ ሚናስ ሚናስ ይላል ታምርክን ይንገሩን ሚናስ ሚናስ ይላል ፍጥረታት በሙሉ ሚናስ ሚናስ ይላል ለክብሩ ዘምሩ /አዝ===== ሚናስ ሚናስ ይላል ለእምነትህ መቆምህ ሚናስ ሚናስ ይላል አድርሶሃል ለሞት ሚናስ ሚናስ ይላል ሲቆረጥ አንገትህ ሚናስ ሚናስ ይላል ፈሶሃል ደም ወተት /አዝ===== ሚናስ ሚናስ ይላል በሠራህው መቅደስ ሚናስ ሚናስ ይላል በረከት ጠገቡ ሚናስ ሚናስ ይላል አቡነ ሐራ ድንግል ሚናስ ሚናስ ይላል ቀድሰው ቆረቡ /አዝ===== ሚናስ ሚናስ ይላል ያከበርከው ጌታ ሚናስ ሚናስ ይላል ከፍ ከፍ በልልን ሚናስ ሚናስ ይላል ከዓለም አንስቶ ሚናስ ሚናስ ይላል በሚናስ ባረከን አምላከ ሚናስ ደስ ይላል 2 የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል 2 @ney_ney_emye_maryam @ney_ney_emye_maryam @ney_ney_emye_maryam
30Loading...
12
#አየኋት_ባይኔ_አሻግሬ አየኋት ባይኔ አሻግሬ የያሬድን ውብ ዝማሬ ተቀኘው እንደ አባቶቼ እጄን ለክብሯ ዘርገቼ/2/         አዝ....... ድካም እና እንቅልፍ እንደምን ሊረታኝ ድንጋይ ብንተራስ ፍቅርሽ አያስተኛኝ አይኔ ቢከደን አለሽ በምናቤ አልተከለልሽም ነግሰሻል በልቤ/2/         አዝ....... መረማመጃ የሎዛ መሠላል የዜማ ቤቴ የመቅደስ ጽናጽል የሰማይ ንጉስ በበላይሽ አለ ድንኳን አድርጎ አንቺን የተከለ/2/         አዝ....... ስምሽ በሁሉ ስለተወደደ ድንግል ለክብርሽ ፍጥረት አረገደ ካላመኑት ዘንድ ቢሆንም ዝምታ ከገብርኤል ነው የስምሽ ሠላምታ/2/         አዝ....... ሳደርስ ውዳሴ መፃፋን ገልጬ ተመለከትኩሽ አይኔ እምባ እየረጨ በገናን ዳዊት መሰንቆንም እዝራ ሰጡኝ ላነሳሽ በክብሩ ተራራ/2/ ለዘማሪ ዲ/ን ዕዝራ ሀ/ሚካኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን @NEY_NEY_EMYE_MARYAM @NEY_NEY_EMYE_MARYAM @NEY_NEY_EMYE_MARYAM
50610Loading...
13
✞ ተጠማችህ ነፍሴ ✞ ተጠማችህ ነፍሴ ናፍቃህ እንደዋላ የለንም ዋስትና መድህን ካንተ ሌላ የሕይወት ውሃዬ ፍሰስ በልቤ ላይ ኢየሱስ ድምጽህን አሰማን ከሰማይ[፪]           አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ከበዛው እንጀራ ከገበታው በላይ[፪] በዓሳ ከሞላው ከመረቡ ሲሳይ[፪] አንተህ ነህ እርሃቤ የነፍሴ ፍሪዳ[፪] በጽድቅ የሸለምከኝ ለብሰህ ከለሜዳ[፪]           አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ዙፋን ክብር ይወድቃል ይሰበራል ደርቡ[፪] የዚህ አለም ደስታ ለቅሶ ነው ወደቡ[፪] የልቤ መቃተት ከአንተ ጋር መኖር ነው[፪] በሰማዩ ቤቴ በደም በሰራህው[፪]           አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ሁሉንም አጥቼ አንድ አንተን ላገኝህ[፪] ዋናዬ ነህና ብዙ ማተርፍብህ[፪] ካንተ ተለይቼ ከምራመድ ቆሜ[፪] እነሳለሁ ብሞት ስምክን ተሸክሜ[፪]           አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► የእሾህ ዘውድ የደፋ የፍቅር ንጉሴ[፪] የአገልግሎቴ ራስ ሽልማት ሞገሴ[፪] አሜን ጌታ ኢየሱስ ናልኝ እልሃለሁ[፪] ገና በሰማያት እዘምርልሃለሁ[፪]
1 09411Loading...
14
አንዱ ሞተ ስለሁሉ /አንዱ ሞተ ስለሁሉ----መድኃኒዓለም/2 ስጋ ለብሶ ከማርያም------>>>>> ቤዛ ሊሆን ለአዳም------->>>>>> ብርሃን ሊሆን ለዓለም----->>>>> /ቀራኒዮ ሊቶስጥራ-----ደሙን አዘራ/2 አንድ አረገን ከሱጋራ------>>>>> ሊደመስስ ያን መከራ------>>>>> /አሸተን ማርያም/2 እንደመላእክት ተሰብስበን ----አሸተን ማርያም ደጅሽ መጣን ሸቶን ዕጣን---->>>>> ይኸው ገባን ከቤትሽ ----->>>> ተፈስሂ ልንልሽ------>>>>> /ፅድቃኔ ማርያም/2 ተሸክመው ጣሉኝ ደጅሽ ----ፃድቃኔ ማርያም ተፈውወስኩኝ በጸበልሽ----->>>>> ታምርሽን አየሀ በዓይኔ ---->>>>>> ስታፅናኚኝ ሆነሽ ጎኔ------>>>>>> /ውብ አንቺ ማርያም/2 መንገድሽም ቢርቀኝ------ውብ አንቺ ማርያም መሰላሉም ቢከብደኝ----->>>>> ደርሻለሁ ከደጅሽ------>>>>>>> ያምላክ እናት በምልጃሽ----->>>>> /ሀናዋ ማርያም/2 ተሸክመው ጣሉኝ ደጅሽ ----ሀናዋ ማርያም ተፈውወስኩኝ በጸበልሽ----->>>>> ታምርሽን አየሀ በዓይኔ ---->>>>>> ስታፅናኚኝ ሆነሽ ጎኔ------>>
9127Loading...
15
ፃድቃኔ ማርያም ፃድቃኔ ማርያም ገዳም አምሳለ ኢየሩሳሌም/2/ ገዳም ኢየሩሳሌም/3/ አዝ----- የእንጦጦ ኪዳነ ምህረት ፀበልሽ እሳት ለአጋንንት/2/ ፀበልሽ እሳት ነው ለአጋንንት/3/ አዝ----- ደብረ ሊባኖስ ተክልዬ ሠላም ልበልህ ሀብትዬ/2/ ሠላም ልበልህ ሀብትዬ/3/ አዝ----- የሲሪንቃዋ አርሴማ ዝናሽ በዓለም ተሠማ/2/ ዝናሽ በዓለም ተሠማ/3/ አዝ----- ዋልድባ ገዳም ያላችው/2/ አደራ ሳልሞት ልያችው/2/ አደራ ሳልሞት ልያችው/3/ አዝ----- የወይን አበባ ነው ደጅሽ የማር ዘለላ ነው ቅጥርሽ/2/ ከማር ይጣፍጣል ለጠራው ስምሽ ሚዛንን ይደፋል እናቴ ምለጃሽ እኔም እልሻለው እምነ ፅዮን በአንቺ ስለበላው የሕይወት ምግብን አዝ----- የወይን አበባ ነው ደጃቸው የማርዘለላ ነው ደጃቸው/2/ ኢትዮጵያዊው መምህር ትጉህ ወንጌላዊ ፀጋህ ከሠማይ ነው አይደለም ምድራዊ የተጋድሎህ ፅናት አርአያ ነው ለኛ አባ ተክለሃይማኖት የእምነት አርበኛ ✥ ┈•◦●◈◎ ❖ ◎◈●◦•┈ ✥
74714Loading...
16
✞ፀጋህ ይብዛልኝ✞ ፀጋህ ይብዛልኝ ምህረትህ አይራቀኝ አማኑኤል ሆይ ስራ ደነቀኝ ተመስገን ልበል ላቅርብ ምስጋና 2 በአንተ ቸርነት ቆሚያለሁ እና 2 ፀጋህ በዝቶልኝ እዘምርልሃለሁ በምስጋና ላይ ምስጋና አበዛለሁ አለኝ ሺ ቃላት አለኝ ብዙ ቋንቋ አንተን መግለጫ ለዓለም የሚበቃ አዝ የተናገርከው የአሰብክልኝ ሆነ የልቤም መሻት ይህንን ነበረ አስተካከልከኝ ከኃያላን ጋራ አማኑኤል ሆይ እፁብ የአንተ ስራ አዝ በለምለሙ መስክ አሳድገህኛል ያን የጭንቁን ቀን አሳልፈህኛል የምስጋና እርሻ ሆነልኝ ደጃፌ አባት ሆይ ስልህ ማርማር አለው አፌ አዝ በአዝን ብደሰት ብወድቅም ብነሳ እስከ አሁን አለሁ ከአንተ የተነሳ መረቤን ጥዬ ተስፋ አደርግሃለሁ እንደ ምትሞላው እተማመናለሁ
1 17419Loading...
17
🌹ያችን ቀን እናፍቃለሁ🌹 ያችን ቀን እናፍቃለሁ አይቀርም ይሳካል ህልሜ ምስክር እሆነዋለሁ በአውደ ምረቱ ቆሜ ደግሞም ባይሆንልኝ ያሰብኩት በቀኑ ለኔ አስቦልኝ ነው አባት በመሆኑ ድንጋይ ዳቦ መስሎኝ ለማኘክ ስሞክር ጌታ ከለከለኝ ጥርሴ እንዳይሰበር አዝ... ስላደረክልኝ ስለ ፀሌቴ መልስ ተመስገን አምላኬ ስምህም ይቀደስ ያልተቀበልኩትም ያልሆነ በህይወቴ ለበጎ ነውና ተመስገን አባቴ አዝ...... እድል ፋንታየ ነህ ተስፋ አደርግሀለው የማዳንህን ቀን እጠባበቃለሁ አንተን ለናፈቀች ለተጨነቀች ነፍስ ትደርስላታለህ እንባዋን ልታብስ አዝ...... ወንድሞቸ ጠልተው ቢሸጡኝ ባንድነት በፊድፍራ ጎጆ ብኖር በባርነት በሀሰት ወንጅላ በወህኒ ባድር ለኔ መሰላል ነው መውጫ ወደ ክብር አዝ..... ልጁ ዳቦ ሲለው ድንጋይ የሚሰጠው ከሰው ልጆች መሀል ከቶስ እርሱ ማነው መልካም ካደረገ የምድራዊይዩ አባት ከዚህም ይሰፋል ያንተ መልካምነት
1 16120Loading...
18
✞ የልቤን ሁሉ ✞ የልቤን ሁሉ ለማን ለማክር  እመቤቴ ሆይ ካንቺ በቀር  ለደካማ ሰው መጠጊያ እኮ ነሽ  ሀዘን ጭንቀቴን የምረሳብሽ  ቅዱሳን አበው አንቺን መረጡ ፪ ከሲኦል አለም ስላመለጡ  ጻዲቅ በስራው ያኔ ሲድን ፪ እጠራሻለው ድንግል አንቺን  አዝ ====== የጭንቄ ደራሽ አክሊሌ ነሽ ፪ ቂም በቀል አያውቅ የዋህ ልብሽ  ልቤ ለፍቅርሽ ሰፊ ስፍራ አለው ፪ በአዘንኩኝ ሰአት እጠራሻለው  አዝ ====== ዋሴ ነሽ ለኔ ድንግል እናቴ ፪ ስምሽ ጠበቀኝ ከልጅነቴ  ሁል ጊዜ ለኔ በጎ አረግሽልኝ  ምን ልበል ላንቺ ቃላታም የለኝ  አዝ ====== ላዘንኩኝ ለኔ ደስታዬ ነሽ ፪ ያረጋጋሽኝ ፈጥነሽ ደርሰሽ  ስምሽ ኃጥአንን የሚቀድስ፪ ከሞት ወደ ህይወት የሚመልስ  አዝ ====== የመንገዴ ስንቅ የረሀቤ መርሻ ፪ ለታመመ ሰው ነሽ መፈወሻ  ለተማጸነሽ በስምሽ አምኖ ፪ ማን አፍሮ ያውቃል አንቺን ለምኖ  
1 50319Loading...
19
በማህፀን ቅኔ በማህፀን ቅኔ ለማርያም ተሰማ በተራራማ ሃገር በኤፍሬም ከተማ ዮሐንስ ይናገር በረሃ ያደገው ድንግል ስትናገር ምን እንዳዘለለው /2/ የእናቱ ማህፀን የቅኔ ርስት ሆነች ድንግል የአምላክ እናት ፊቱ ስለቆመች በሃሴት ዘለለ ዘመረ በደስታ ከድንግል ሲወጣ ታላቁ ሰላምታ አዝማች... በድንግል ማህፀን ስላየ ጌታውን ከመወለድ ቀድሞ ሰማነው መዝሙሩን ትንቢቱ ሲፈፀም በሆዷ ሲነግስ ሰገደ ለአምላኩ የስድስት ወር ፅንስ አዝማች... ጀመረ ስብከቱን ገና ሳይወለድ ተፈጥሮ መች ቻለ ነብዩን ለማገድ አፉ ተከፈተ በታላቅ ምስጋና በእናቱ ማህፀን ድምጽን አሰማና አዝማች... የዮሐንስ እና ኤልሳቤጥ ገረማት ልጇ በማህፀን ቅኔ ሲቀኝባት ድምጿን ከፍ አደረገች አለም እንዲሰማ ሞላት መንፈስ ቅዱስ ለመዝሙር ለዜማ
1 2538Loading...
20
መዝሙር 108👏 "በቃለ ስብሀት" ዘማሪ አቤል መክብብ👏
1 2265Loading...
#መድኃኔዓለም_የለም_የሚሳነው መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አማኑኤል የለም የሚሳነው እርሱ ቃል ሲናገር ተራራው ሜዳ ነው መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አላስብም አልፈዋለሁ ብዬ ጉንጭ አልፎ ትራሴን እያጠበ እንባዬን እየተፈጸመ ኃይሉ በድካሜ ማእበሉን አለፍኩኝ ቀለለልኝ ሸክሜ የቤቴ እራስ ነው የእቅዴ መሪ በክፉም በደጉም ነፍሴን አስተማሪ ፈጥሮ የማይረሳኝ ቤዛዬ ደረሰ ቤቴን ደስታ ሞላው እንባዬ ታበሰ ትናንት ባዶ ነበር የለኝ የሚሰፈር አንዳች አልነበረኝ የሚታይ የሚቆጠር ከርሱ የተነሳ ዛሬ ግን ሙሉ ነኝ ክብር ለእርሱ ይሁን አለ የማይተወኝ እየከለከለ ለእኔ ማይጠቅመኝን በጊዜ እየሰጠ ደግሞ የሚረባኝን ሁሉ በእርሱ ሆኗል አልሆነም ያለ እርሱ ውዳሴ ምስጋና ይድረስ ለንጉሱ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @yemezmurgetemoche ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
Показать все...
መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው.mp34.44 MB
👍 3
✞ ተነሳ ከኢቲሳ ✞ ተነሳ ከኢቲሳ ዳሞት ገሰገሰ ደብረ ዳሞ ወጣ ደብረ አስቦ ደርሰ በአራቱም ማዕዘን ወንጌል አዳረሰ ጻድቅ ተክለ ሃይማኖት ኢትዮጵያን ቀደሰ(፪) ጸበል አለ ደጁ ድውይ ይፈውሳል ሰይጣን ዲያቢሎስን ከሰው ልብ ያርቃል ትንሹም ትልቁም ጸበሉን ይጠጣል ኃጢአት ባለችበት ጸጋውም ይበዛል   ጻድቅ በጻድቅ ስም ሊቀበል የተጋ   በእውነት ይቀበላል የጻድቁን ዋጋ   አባት የእግዚአብሔር ሰው ተቀብዬዋለው   ወር በገባ በሃያ አራት እዘክርዋለው   በስሙ ለነዳያን ውሃ አጠጣለው           የድሆች መጠጊያ ለነዳያን ተስፋቸው በነፍስም በሥጋ የሚመግባቸው ጻድቅ አባት እርሱ በረከቱ በዝቷል ኢትዮጵያን ሁሉ እጅግ ይወዱታል   ጻድቅ በጻድቅ ስም ሊቀበል የተጋ   በእውነት ይቀበላል የጻድቁን ዋጋ   አባት የእግዚአብሔር ሰው ተቀብዬዋለው   ወር በገባ በሃያ አራት እዘክርዋለው   በስሙ ለነዳያን ውሃ አጠጣለው ቅድስት ሥላሴን ሕፃኑ አመሰገነ ካህነ ሰማይ ሆኖ መንበሩን አጠነ ለስባረ አጽሙ መባን አስገባለው ልደቱን ፍልሰቱን እረፋቱን አከብራለው   ጻድቅ በጻድቅ ስም ሊቀበል የተጋ   በእውነት ይቀበላል የጻድቁን ዋጋ   አባት የእግዚአብሔር ሰው ተቀብዬዋለው   ወር በገባ በሃያ አራት እዘክርዋለው   በስሙ ለነዳያን ውሃ አጠጣለው
Показать все...
ተነሳ ከኢቲሳ .mp34.61 MB
እናቴ አርሴማ እናቴ አርሴማ የዕምነት አርበኛ ዘወትር ጠብቂኝ አትለይኝ ከእኛ እኛም እናምናለን ባማላጅነትሽ ታስታርቂናለሽ ከቸሩ አባትሽ እናቴ አርሴማ      አንሽኝ ደግፊኝ        ||               ብርታትን ስጭኝ        ||               አንቺው ነሽ እናቴ        ||               ጊቢልኝ ከቤቴ        ||            ከመቅደስሽ ቆሜ እማፀናለሁኝ                            ሰማዕቷ አርሴማ ብዬ አለቅሳለሁ 2 ++++++++++++++++++++++ አናቴ አርሴማ       የጠቆርው ልቤ         ||                አልነፃም አለኝ         ||                እንዳለት ጠጥሮ         ||                አጎሳቆለኝ         ||        ሁለት መንታ ዓይኖቼ እንባን ያወርዳሉ                  ምህረትን ከደጅሽ ይጠባበቃሉ 2 ++++++++++++++++++++++++ እናቴ አርሴማ         ፀንቼ እንድኖር          ||                በቃለ እግዚአብሔር          ||                ልቤን ክፈችልኝ          ||               ሴኬምን እንዳላይ                   እለምንሻለው ዛሬም ለዘላለም                   አማላጅ ነሽ እና ለረከሠው ዓለም 2 ++
Показать все...
05-Track05.mp35.13 MB
👍 3
◦•●◉ ተክለሃይማኖት ፃድቅ◉●•◦ ተክለሃይማኖት ፃድቅ ስምህ ያድናል ከመውደቅ ተክለሃይማኖት ፃድቅ ስምህ ያድናል ከመድቀቅ ቅኔ ልቀኝልህ ልዘምር በደስታ አይቻለሁ ባንተ ችግሬ ሲፈታ/2/ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ስጋዬ ታሞብኝ ተጨንቃ በህይወቴ በስምህ ታመንኩኝ ተክለ አብ አባቴ ከቤቴ ሳልወጣ ገዳምክን ሳስበው መከራው አልፎልኝ በአይኔ አይቻለሁ ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ተክለሃይማኖት ሀገሬ ትፈወስ ይታሰር  አጋንንት አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ስፍገመገም ልወድቅ በዝቶ ፈተናዬ ደገፍከኝ አባቴ መተህ መመኪያዬ ተስፋዬ ተሟጦ አይኔ እንባ ሞልቶ ፀበልህ ሲነካኝ አገኘሁኝ ድህነት ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ተክለሃይማኖት ሀገሬ ትፈወስ ይታሰር አጋንንት አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በተስፋ ሞልተኸኝ ስመጣ ከደጅህ የበዛው ህመሜ ሸፈንከው በፅድቅህ ሞኝ ነው ይሉኛል ሳያውቁ አባቴ መሰከርኩ ልጅህ በርትቶ ጉልበቴ ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ተክለሃይማኖት ሀገሬ ትፈወስ ይታሰር አጋንንት አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ከችግር ከሀዘን ያመነህ ይወጣል አይኑ ተከፍቶለት አብርቶ ይታያል በሰው እጅ የመጣ ነበር ይሆን እና ድኖ ይመለሳል በፅድቅህ ገናና ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ተክለሃይማኖት ሀገሬ ትፈወስ ይታሰር አጋንንት አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የደብረ አስቦቱ የኢቲሳው አባት መሰከረች በእውነት ፅላልሽ በእውነት ክንፍን የተሸለምክ የምህረት አባት ዳቢሎስ አፈረ ስትታይ በዳሞት ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ተክለሃይማኖት ሀገሬ ትፈወስ ይታሰር አጋንንት ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
Показать все...
ተክለሃይማኖት ፃድቅ.mp37.45 MB
👍 3
▫ሶበ ሠማይነ ▫ ሶበሰማይነ ዜናከ መፃይነ ሀቤከ /2/ መፃይነ /4/ የእምነትን ፍሬ ጌታ አሳይቶሀል ፀጋና በረከት መንግሥቱን ሰቶሀል ቀዳሚ ብፁዓን ዩሴፍ ፃድቅ ከደጅህ ያሉትን ህዝብህን ጠብቅ አዝ------------- ታምነህ ተሰደሀል አምላክን ይዘህ እንደ ልጅ ታቅፈህ እንደ አባት ታዞህ በመታመንህም አምላክ አክብሮሀል የሁሉን እመቤት ድንግልን ሰጥቶሀል አዝ------------- ከመስቀሉ ግርጌ  ዘውትር እንድንቆም አንተን ባከበረህ በመድኃኔዓለም አልቀርም አባቴ  ከመቅደስህ ደጅ አፍ አበርታኝ በፅናት በፅድቅ እንድሰለፍ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Показать все...
Voice 001.m4a1.97 MB
#ልዩ የሆነ ልዩ የሆነ ታሪክ ስላላት ሥሟ ድንቅ ነው የጌታዬ እናት የሐና ፍሬ  ኧረ ነይ የአሮን በትር   " " ልደቷን በፍቅር " " እንዘክር         " " /፪/ ......አዝ ሐና ለእግዚአብሔር  ኧረ ነይ ቃልኪዳን ገብታ       "    " ሕፃኗን ሰጠች          "   " ሳታመነታ                "    " በእውነት ገባች         "    " ወደ ባዕቷ                "     "/፪/ ......አዝ ከእየሩሳሌም    ኧረ ነይ ግብጽ በረሃ       "   " ተሰዳ ወርዳ       "   " ተጠምታ ውሃ      "   " ቁሥቋም ደረሰች   "   " ሆና እንደ ደሀ         "   "/፪/ ......አዝ ሐዘኗ ከብዶ ኧረ ነይ በልጇ ሞት    "    " በጎለጎታ        "    " ይዛ ጸሎት      "    " ዝማሬን ሰማች "   " ከመላዕክት      "    " ኪዳን ተሰጣት   "    " ለእኛ ምህረት     "  "/፪/ ......አዝ እረፍቷ በጥር  ኧረ ነይ ቀብሯ ነሀሴ     "   " ፍልሰታን በጾም  "   " ታውቃለች ነፍሴ   "  " ተረፈ አይሁድ      "   " ቢቀኑም ዛሬ         "   " እዘምራለሁ          "     " ክብሯን ዘርዝሬ    "     "
Показать все...
ልዩ የሆነ ታሪክ ስላላት.mp35.99 MB
😍 1
እመብርሃን መመኪያችን እመብርሃን መመኪያችን /2/ የአዳም ተስፋ አለኝታችን እመብርሃን መመኪያችን        አዝ----- እመብርሃን  የአባቶቻችን እመብርሃን  ቃና ለዛቸው እመብርሀን  በችግር ጊዜ እመብርሀን  መንገድ መሪያቸው እመብርሃን  ምን ብዬ ልጥራሽ እመብርሃን  ላወድስሽ እመብርሃን  የምግባር ደሀ እመብርሃን  ባዶ ልጅሽ        አዝ----- እመብርሃን  የቅዱሳኑ እመብርሃን  ጣዕመ ዜማቸው እመብርሃን  አንቺ ነሽና እመብርሃን  ውብ ድርሰታቸው እመብርሃን  የኛ ስጦታ እመብርሃን  የድል አክሊል ነሽ እመብርሃን  ባማላጅነት እመብርሃን  ለታመኑብሽ        አዝ----- እመብርሀን  የይስሀቅ መዓዛ እመብርሃን  በፍኖተ ሎዛ እመብርሃን  የያዕቆብ መሠላል እመብርሃን  የአቤል የዋኅት እመብርሃን  የዕሴ የሲርናይ እመብርሃን  የኢያሱ ሐውልት እመብርሃን  የሕይወት ውሃ እመብርሃን  የሳሙኤል ዘይት እመብርሃን  ርግበ ሠናይት እመብርሃን  ንግሥተ ሠማይ        አዝ----- እመብርሃን  መልካሟ ርግብ እመብርሃን  የኖሕ መልክቱ እመብርሃን  የኅጥአን ተስፋ እመብርሃን  የልብ ብርታቱ እመብርሃን  ምስራቻችን እመብርሃን  ውስጣችን ያለሽ እመብርሃን  በምድር በሰማይ እመብርሃን  አምሳያም የለሽ               ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ መዝሙር (ጥናት)           👇👇👇👇👇
Показать все...
እመብርሀን መመኪያችነሽ.mp39.54 MB
1😍 1
ሰላም ለከ ሰላም ለከ ተክለ ሀይማኖት ፃድቅ አባት×2 ተክለ ሀይማኖት ፃድቅ አባት×2 ከሱራፌል ተርታ ፃድቅ አባት ታምነህ በሰማያት ለስላሴ ክብር ስታቀርብ አከቴት ወርቅ ፅና ይዘህ በጣኑ ፀሎት ሰላም ለከ የፀሎት አባት ገብረ ህይወት×2 የፀሎት አባት ገብረ ህይወት×2 የሚታዘዙልህ ገብረ ህይወት አንበሳ ና ነብር የስምኦን ፀጋ ያቅሌሲያ ክብር ቃልኪዳኑ ፅኑ የእውነት ምስክር ሰላም ለከ ሠማዕተ ክርስቶስ ቅዱስ ጊዮርጊስ×2 ሰማዕ ክርስቶስ ቅዱስ ጊዮርጊስ×2 የፋርስ ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው ፀሀይ የተዋህዶ አርበኛ ሰማዕተ አዶናይ በረከትህ ይርዳን ሞትን እንዳናይ ሰላም ለኪ ልበልሽ በዜማ ቅድስት አርሴማ×2 ልበልሽ በዜማ ቅድስት አርሴማ×2 ሰላም እልሻለው ቅድስት አርሴማ ዛሬም እንደገና ከገዳምሽ መጣሁ ካዘኔ ልፅናና በፀበልሽ ጉልበት አግኝቻለሁ ጤና በአለም ደረሠ የተጋድሎሽ ዜና
Показать все...
ሰላም_ለከ_ተክለሃይማኖት_Selam_Leke_Teklehaimanot_0.mp33.20 MB
1
ተወልዳለችና ተወልዳለችና የጌታ እናት የእኛ መድኃኒት/2/ እናመስግናት እናወድሳት እንውደዳት/2/ የአዳምን ሕይወት         አዝ----- አዳም ሲሰደድ ከጥንት ርስቱ ፊቱን ሸፈነው ጭንቀት ፍርሃቱ እያለቀሰ ገነትን ሲያጣ ተስፋ አንቺ ሆንሽው የመዳኑ ዕጣ         አዝ----- ሊባኖስ ተራራ ተሰማ ዜና ምሥራቅ ወለዱ እያቄም ወሐና    ዳግማዊት ሄዋን ምክንያተ ድህነት ልደቷን ሰማን በቅድስት ዕለት         አዝ----- የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው በአንቺ ነውና ልጅ የተባልነው ፋራን የተባልሽ ቅድስት ተራራ በአንቺ መወለድ ዓለሙ በራ                ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ መዝሙር (ጥናት)           👇👇👇👇👇
Показать все...
ተወልዳለችና(256k).mp36.82 MB
ሚናስ ሚናስ ይላል ሚናስ ሚናስ ይላል አንደበቴ /፪/ አማልዶኛልና ከሰማዩ አባቴ ሚናስ ሚናስ ይላል አንደበቴ አምላከ ሚናስ ደስ ይላል/፪/ የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል/፪/ ሚናስ(2) ይላል ምድርና ሰማዩ ሚናስ(2) ይላል ተዓምርህን ይንገሩ ሚናስ(2) ይላል ፍጥረታት በሙሉ ሚናስ(2) ይላል ለክብሩ ዘምሩ አዝ----- አምላከ ሚናስ ደስ ይላል/፪/ የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል/፪/ ሚናስ(2) ይላል ለእምነትህ መቆምህ ሚናስ(2) ይላል አድርሶሃል ለሞት ሚናስ(2) ይላል ሲቆረጥ አንገትህ ሚናስ(2) ይላል ፈሶሀል ደም ወተት አዝ----- አምላከ ሚናስ ደስ ይላል/፪/ የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል/፪/ ሚናስ(2) ይላል በሰራኸው መቅደስ ሚናስ(2) ይላል በረከት ጠገቡ ሚናስ(2) ይላል አቡነ ሐራ ድንግል ሚናስ(2) ይላል ቀድሰው ቆረቡ አዝ----- አምላከ ሚናስ ደስ ይላል/፪/ የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል/፪/ ሚናስ(2) ይላል ያከበርከው ጌታ ሚናስ(2) ይላል ከፍከፍ በልልን ሚናስ(2) ይላል በአለም አንስቶ ሚናስ(2) ይላል በሚናስ ባረከን አዝ----- አምላከ ሚናስ ደስ ይላል/፪/ የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል/፪/ አምላከ ሚናስ ደስ ይላል/፪/ የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል/፪/ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Показать все...
ሚናስ ሚናስ ይላል.mp38.04 MB
1😍 1