326
Подписчики
+124 часа
+17 дней
-330 дней
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
октябрь '26окт. '26
октябрь '26
+2
в 0 каналах
сентябрь '26
+8
в 0 каналах
Get PRO
август '26
+7
в 0 каналах
Get PRO
июль '26
+7
в 0 каналах
Get PRO
июнь '26
+2
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+3
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+3
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+8
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+2
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+14
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+13
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+18
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+7
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+11
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+6
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+11
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+20
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+1 072
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+30
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+30
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+20
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+37
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+50
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+26
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '24
+60
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+38
в 1 каналах
Get PRO
август '24
+99
в 1 каналах
Get PRO
июль '240
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+164
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 06 октября | +1 | |||
| 05 октября | 0 | |||
| 04 октября | 0 | |||
| 03 октября | 0 | |||
| 02 октября | 0 | |||
| 01 октября | +1 |
Посты канала
قَالَ لَا تَخَافَا ۖ إِنَّنِي مَعَكُمَا أَسْمَعُ وَأَرَىٰ
(አላህም) አለ «አትፍሩ፡፡ እኔ በእርግጥ ከእናንተ ጋር ነኝና፡፡ እሰማለሁ፤ አያለሁም፡፡
سورة طه
| 2 | አትፍረድ ይፈረድብሃል 🙌 | 83 |
| 3 | ምክር ሳትጠይቁት የሚመክር ሰው 🥹❤️🩹 | 148 |
| 4 | لا يزالُ الرَّجل عقيمًا من الذّرارِى؛ حتىٰ يُوهب البنَات، وإنْ كانَ لهُ مِئة منَ الأبنَاءِ💜 | 187 |
| 5 | አንተ ሀብታም አይደለህም
አላህ ሰቶህ እንጂ
አንተ የምችል አልነበርክም
አላህ ስላገዘህ እንጂ
አንተ አዋቂ አልነበርክም
አላህ አሳወቀህ እንጂ
ስኬቶችን የራስህ አታድርግ እያንዳንዱ ነገርህ የአላህ ትሩፋት እንደሆነ አትርሳ ። | 181 |
| 6 | ወላሂ ወቢላህ የአንድ ሰው የህይወቱ መበላሸት የሚጀምረው መድረሳ መመላለስ ያቆመ ጊዜ ነው።
"እውቀትን በመፈለግ ለጥቂት ሠአታት በእውቀት ጥላ ስር መታገስ ያቃተው ሰው እድሜልኩን በጃሂልነት ይሶብራል" ይላሉ ኢማሙ ሻፊኢይ።
መድረሳ ላይ መመላለስ ልጅነት አይደለም!! አንዳንዶች እንዳደጉ ያስቡና ከመድረሳ ይቀራሉ። እናም እነዛ ሰዎች ቁርአንን እንኳን አስተካክለው አያነቡም💔 ከዚህ በላይ የሚያሳፍር ነገር አለ⁉️ | 233 |
| 7 | ወደ መጥፊያ ቦታህ ወደህ ከመነዳት ተጠንቀቅ ‼ | 255 |
| 8 | እህቴ ሀራም ሪሌሽን ላይ ሆነሽ ሀላሌ ብሎ ስለጠራሽ ሀላል አያደርግላችሁም።
ያለኒካህ ትነካካ…🖐 | 276 |
| 9 | ት/ቤት ሂድና ውጤቴን እይልኝ... በ 1 subject ከወደቅኩ " ሙሀመድ ሰላም እያለህ ነው በለኝ " ከ father ጋር ስለሆንኩ መውደቄን ማወቅ የለበትም!
📞...
"ኡመቱ ሙሀመድ ሰላም ብለውሀል" 😭😂 | 275 |
| 10 | ጭፈራ እና ሴቶች ጋር መቀላቀሉን ነው የምትፈልጉት😭😭😁 | 271 |
| 11 | ጭፈራ እና ድቤ ባይኖር ሁሉም ወጣት መውሊድ ቢደኣ ነው ባለ ነበር 😁😁 | 255 |
| 12 | اللهم الثلاثون قبل العشرون 🥹🤲 | 230 |
| 13 | አላህ አብሮነታችንን በዱንያም በጀነትም ያዝልቀው!😊 | 250 |
| 14 | ያ አኺ! የሙስሊም እህትህ ልብ የአላህ አማና ነውና አትጫወትበት። ሀላሏ መሆን ካልቻልክ እባክህን አትቅረባት፤ አትጉዳት። ያልሆነ ተስፋ ሰጥተህ ወጣትነቷን በሀዘን አታጨልመው። እሷም እንደ አንተው ጀነትን የምትፈልግ፣ በሀላል ጎጆዋ ደስታን የምትመኝ ነች። ስለዚህ ለእሷም ሆነ ለራስህ አኼራ ስትል፣ ከሀራም ርቀህ መንገዷን ልቀቅላት፤ አላህም ለሁለታችሁም የተሻለውን የሀላል መንገድ ይክፈትላችሁ። | 264 |
| 15 | አእራቢዩን ጠየቁት
ምነው በድንኳናችን ስታልፍ እኛን መዘየር አቆምክ ምን ተፈጥሮ ነው ቢሉት
ልጅቷን ዳራችኋት እኮ ለምን እዘይራችኋለሁ !😁😁 | 235 |
| 16 | የፈለገ መንገድ አያጣም
ያልፈለገ ሰበብ አያጣም🤷 | 246 |
| 17 | እንደው እሷን ያገባ ሰው ግን ምነኛ የታደለ ሰው ነው?
ያ አላህ🥹🫠 | 275 |
| 18 | سَلَامٌ عَلَيْكُم بِمَا صَبَرْتُمْ ۚ فَنِعْمَ عُقْبَى الدَّارِ
«ሰላም ለእናንተ ይኹን፡፡ (ይህ ምንዳ) በመታገሳችሁ ነው፡፡ የመጨረሻይቱም አገር ምን ታምር!» (ይሏቸዋል)፡፡ | 265 |
| 19 | የሰው ልጅ በተለያዩ ፈተናዎች ሚሞከረው ሊቀጣ ብቻ አይደለም በእርግጥም አንዳንዴ እንዲስተካከልም ይፈተናል። 🍃.
- ابن القيم ✏️👉 | 260 |
| 20 | و الله يحب الصابرين❤️🩹
And Allah loves the patient | 187 |
