ASTU Network ®️
Открыть в Telegram
🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network
Больше4 832
Подписчики
+124 часа
+547 дней
+29630 день
Архив постов
4 833
#FYI
💁🏻♂ You can check your cost-sharing debt on your portal by following: Academic History > Cost Sharing History.
👉 If possible, drop your screenshots in the comments 🙏😁👇
|| @ASTU_Network
4 833
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
Basically ያኔ የቀን የካፌ cost sharing በቀን 100 ብር እንዲሆን የተደረገው ሲባል እንደነበረው የዕለታዊ ፍጆታ ዋጋ እየጨመረ ስለሆነ እና ለተማሪዎች ጥራት ያለው ምግብ ለማቅረብ ወይም ተማሪዎችን ለመጥቀም ተብሎ ሳይሆን የ cost sharing'ን የገንዘብ መጠን ለመጨመር ነው። ገንዘቡ ከተጨመረ በኋላ እንደውም በፊት ከነበረው የምግቡ ጥራት እንደቀነሰ አይተናል። ያሳፍራል! 👎😏
.
4 833
Applied science Students Department ለመቀየር የምትፈልጉ (specially Pharmacy & Industrial የተመደባችሁ) DM me i really need this i will do anything even if you want a payment please DM me ASAP🙏
DM: @WWE2K35
4 833
የአንዳንድ የሁለተኛ አመት የአፕላይድ ተማሪዎች የዲፓርትመንት ምደባ ተቀይሯል። መጀመሪያ በፍላጎታቸው እና በውጤታቸው መሰረት ነበር የተመደበው። ነገርግን ምክንያቱ በማይታወቅ ሁኔታ ምደባው ተቀይሯል። ተማሪዎችም በማይፈልጉት ዲፓርትመንት ተመድበዋል።
እስከ ቢሮ በአካል ሄደን ስለጉዳዩ ለመጠየቅ ሞክረናል። አንዳንዶቹ ድርጊቱን ክደው “ስለምትሉት ነገር ምንም የምናውቀው ነገር የለም” ሲሉ ፣ ሌሎች ደግሞ አርፋችሁ ተማሩ በሚል አይነት አነጋገር ለመመለስ ሞክረዋል። ሌሎች ደግሞ “እኛ አይደለንም ሲስተሙ ነው እንደዛ ያደረገው” እያሉ ነው።
ይሄንን ያደረገው ሲስተሙም ይሁን ሰው ከቁጥጥር ውጪ የወጣ ነገር ነው እንዴ? ምን ማለት ነው ይሄ?? ከዚህ በላይ የተማሪን ሞራል የሚገድል ነገር ከወዴት ይገኛል???
ተማሪዎች ለፍተው ጥረው ግረው ባመጡት ውጤት ዲፓርትመንት ከተመደበ በኋላ ምደባውን ቀይሮ እንደዚህ አይነት ምክንያት ማቅረብ ይሄን ከሚያክል ትልቅ ዩኒቨርስቲ የሚጠበቅ ተግባር አይደለም።
ይሄንን ጉዳይ ዩኒቨርስቲው በሚገባ ተመልክቶት በአፋጣኝ ማስተካከያ እንዲያደርግ እንጠይቃለን።
|| @ASTU_Network
4 833
ለሁለተኛ አመት ተማሪዎች❕
School ወይም department መቀያየር የምትፈልጉ የኢንጂነሪንግ ወይም የአፕላይድ ተማሪዎች ከምትቀይሩት ሰው ጋር በመሆን ደብዳቤ በመፃፍ ለማስገባት ሞክሩ። ከምትቀይሩት ሰው ጋር የሁለታችሁንም ስም እና ሀሳብ የያዘ አጠር ያለ ደብዳቤ ጽፋችሁ አስገቡ። የምትቀይሩበትን አሳማኝ ምክንያት ለማቅረብ ሞክሩ። በተጨማሪም የምስክር ወረቀት ወይም ማስረጃ ካላችሁ ሊረዳችሁ ይችላል። ለምሳሌ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ለመማር ኤሌክትሪካል መግባት ከፈለጋችሁ ከዚህ በፊት በተለያየ የቴክኖሎጂ ነገሮች ላይ ተሳትፋችሁ ማስረጃ ካላችሁ ሊጠቅማችሁ ይችላል።
ይቀየራል ወይ በሚለው እርግጠኝነት ባይኖርም እድል ሊኖረው ይችላል። ሞክሩ።
|| @ASTU_Network
4 833
👇 የASTU የምግብ ሰዓት 👇
🍞☕ ቁርስ 👉 12:30—2:30
🍲 ምሳ 👉 5:30—7:30
🍛 እራት 👉 10:30—12:30
ምናልባት ከረሳችሁ ለማስታወስ ያክል ነው... 😁
|| @ASTU_Network
4 833
+1
#Update
For those who haven't registered due to the system's previous unavailability, you can now register as the system is fully operational.
Get registered and obtain your registration slip!
Thank you!
|| @ASTU_Network
4 833
You can even register from home and then come on Sunday to start classes on Monday! 😎🔥😁
|| @ASTU_Network
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
