ASTU Network ®️
Открыть в Telegram
🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network
Больше4 831
Подписчики
+1624 часа
+567 дней
+30330 день
Архив постов
4 831
Jimmaa yuniversitii kan qopheessuu Festival ispoortii yuniversitoota irratti, taphatoota Kubbaa Miilaan filatamatan qofaa har’a sa’aa 10:30 LT gara ASTU MAIN STADIUM akkaa dhuftaan isin beekisfna.
በጅማ ዮኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ለሚደረገው የዮኒቨርሲቲዎች ስፖርት ፌስቲቫል ለእግር ኳስ የተመረጣቹ ተማሪዎች ብቻ ዛሬ 10፡30 LT ASTU MAIN STADIUM እንድትመጡ።
#sportandentertainment
#studentunion
4 831
#Erta'Ale 🌋
ከላይ በምስሎቹ እና በቪዲዮው የምትመለከቱት ሁነት በትላንትናው እለት በአፋር ክልል ኤርታአሌ አከባቢ የተከሰተ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ነው። ይህ በዚህ አከባቢ የተከሰተው ግዙፍ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ የፈጠረው የአቧራ ብናኝ ቀይ ባህርን ተሻግሮ ምዕራባዊ የመን መድረሱ ተሰምቷል...🌪🤯😬
ይህ ክስተት ምናልባትም በኢትዮጵያ ከተከሰቱት እጅግ ትልቅ እና አስደንጋጭ የተፈጥሮ ክስተቶች መካከል ሊጠቀስ የሚችል ነው።
ፍንዳታው እየለቀቀ ያለው 'sulfur dioxide (SO2)' ስለተባለው መርዛማ ጋዝ ሳይንቲስቶች ማሳሰቢያ እየሰጡ ይገኛሉ። በዚህ ጉዳይ አዲስ መረጃ ካለ የምናደርሳችሁ ይሆናል።
|| @ASTU_Network
4 831
#Congratulations #MidExam
Congratulations to all the students who finished the first semester midterm exam today! Whether you struggled or did well, it is what it is 😁. You have nothing to worry about... 🤗😅
Just chill! 🚬😎
Have a great day!
|| @ASTU_Network
4 831
What others see: the dust 🌪:🤯
What I see: ASSAB 🇪🇹🗿
What some see: Yemen 🇾🇪 is the closest... 🚶🏼♂➡️😸
.
4 831
🫰✨THE ORIGINALS HUB ~ 😍Referral Reward Program✨🫰
👉#Shoes
👉#Electronics
👉 Cosmetics
💎👆... መግዛት የሚፈልጉ ወዳጅ ጓደኛዎትን ወደኛ በማምጣት ነፃ ጥቅሎችን ያግኙ(😍packages giveaway😍!) 💎
‼️Only real buyers count ~ invite friends who actually make a purchase‼️
👉When your friend or friendsss.. order, they must say something like:::
✅ I was referred by [Your Name]
or forward your message when they contact us
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
🫰📶 🌐Option 1 ~ Data Packages
🧍 1 Buyer 280 MB + 280 MB night bonus(Daily)
👥 2 Buyers 700 MB (Weekly)
👨👩👦 3 Buyers 1Gb (Monthly)
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
🫰📞 Option 2 ~ Call & SMS Packages
🧍1 Buyer 60 min + 60 min night bonus(Daily)
👥 2 Buyers 110 min + 20 SMS + 110 min night bonus(Weekly)
👨👩👦 3 Buyers 200 min + 50 SMS + 200 min weekly night bonus (Monthly)
🫰🎁 Choose your reward ~ Data or Voice!
🫰🧍👥 👨👩👦... The more buyers you bring the bigger your rewarddddd
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
Contact Num ☎️ 0993434306
Inbox 👉 @MiclScofield
👉 https://t.me/Go_4_The_Best
📌አድራሻ-አዳማ <ASTU>
4 831
Good Morning Fam! 🤗
...Someone said:
🗣 “If you’re not using AI, you’re training yourself for a world that no longer exists :)”
Is that true? 😁
.
4 831
💁🏻♂ ለማሳወቅ ወይም ለማስታወስ ያክል❕💻⚙
አብዛኛዎቻችን ለላፕቶፕ ኮምፒውተራችን የMicrosoft ምርት የሆነውን Windows Operating System እንደምንጠቀም ይታወቃል። በብዛት ደግሞ Windows 10ን እንጠቀማለን።
ነገርግን በባለፈው አመት በ2024 Microsoft ለWindows 10 ያለውን support በዚህ አመት በOctober ወር አቆማለሁ ብሎ ባሳወቀው መሰረት በOctober 14, 2025 ለኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ያለውን support አቁሟል።
Microsoft ለWindows 10 ያለውን support አቆመ ማለት ምን ማለት ነው❓💻⚙🤔
ይህ ማለት Microsoft ለWindows 10 የሚያደርገውን የ security update ፣ የ feature update እና ቴክኒካል assistance አቆመ ማለት ነው። ይሄም ኮምፒውተሩን ለቫይረስ እና malware ተጋላጭ ሊያደርገው ይችላል።
ኮምፒውተሩ በትክክል መስራቱን ይቀጥላል። ነገርግን የደህንነቱ ጉዳይ እርግጥ አይሆንም። ስለዚህ Windows Operating Systemን የምትጠቀሙ እና Windows 10ን የጫናችሁ ሰዎች ፣ Windows 11ን መሸከም የሚችል ወይም compatible የሆነ ላፕቶፕ ካላችሁ ለደህንነት ያክል Operating System'አችሁን ወደ Windows 11 upgrade ብታደርጉ ይመረጣል።
Setting ውስጥ ከገባችሁ በኋላ Update & Security የሚለው ጋር ኮምፒውተራችሁ ለWindows 11 Eligible እንደሆነ ማየት ትችላላችሁ። እዛው የWindows 11ን የመጫን process መጀመር ትችላላችሁ። ካልሆነ ደግሞ ከየትኛውም source Windows 11ን manually መጫንም ትችላላችሁ።
ለደህንነት ያክል ለማለት ነው ቤተሰብ! 😊
መልካም ምሽት! 🫶🏽🤗
|| @ASTU_Network
4 831
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
+1
YouTube Channel for sale! 🌐
👉 Subscribers: +9K
👉 Views: 1.1M
👉 Watch time (hours): 17.3K
👉 Estimated revenue: $32.73
DM: YTChannel
@Astu_marketplace
4 831
#Fun 😸
Wait... ✋
Did you notice something during this exam time❓🤔
People aren't talking about the exams. They're actually, but it isn't as they used to do before.
It might be one of the two reasons:
1. They did well 🧠🦾 and became mature 🦍. They choose silence in any situation...🙂
2. They got cooked like h*ll as usual 😁, getting cooked became normal 🤷♂️, and got bored of crying every time they get done 😞, so they just chose to be silent...😒
But the first one seems insane... 😁 lol
.
4 831
+1
በማርበግር ቫይረስ ዛሬ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉ ሪፖርት ተደረገ።
ዛሬ 13 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ2 ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል።
በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ታማሚዎች ከዚህ በፊት ከተገለፀው ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ ከተማ በለይቶ ማቆያ የነበሩ ሲሆኑ በተመሳሳይ ቦታም የህክምና ክትትላቸውን እያደረጉ ይገኛሉ።
በአጠቃላይ በማርበርግ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 8 የደረሰ ሲሆን ህይወታቸው እንዳለፈ የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 4 ደርሷል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
@tikvahethiopia
4 831
በጅማ ዮኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ለሚደረገው የዮኒቨርሲቲዎች ስፖርት ፌስቲቫል የተመዘገባቹ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ 10፡00 LT የሁሉም ስፖርቶች አሰልጣኝ ስለሚገኙ DUBAI ሜዳ ሳታረፍዱ እንድትገኙ እናሳስባለን።
ቦታውን ለማታውቁት Central library ጀርባ DUBAI ሜዳ
Barattoonni Feestivaala Ispoortii Yuunivarsiitii Jimmaatiin qophaa'eef galmoofttan hundi osoo hin Barfatiin istaadiyeemii DUBAI akka dhufttan kabajaan dhaamna, leenjistoonni ispoortii hundaaf har'a sa'aatii 10:00 LT irratti waan argamaniif.
Astu sport and Entertainment Club
STUDENTS UNION
@Astupost
4 831
#MidExam
ዛሬ የመጀመሪያ ሴሚስቴር የሚድ ፈተናችሁን ተፈትናችሁ የጨረሳችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🤗😁
ቀጣይ ሳምንት የምትጨርሱ ተማሪዎች ደግሞ አይዟችሁ! 😁 ይሄም ያልፋል! 🤧... ለዛሬ እረፍት አድርጉ። ትንሽ አየር ውሰዱ ፣ ተፍታቱ!🤗 ከፈለጋችሁ ከከተማም ወጣ በሉ ቤተሰብ ጋር ምናምን... ከዚያ ቀስ ብላችሁ ማንበብ ትጀምራላችሁ...🙂
አይ እኔ ጊዜ አላባክንም አጠናለሁ የምትሉ TEMRO NERDS 🤓 ካላችሁ ደግሞ ላይብረሪው ለእናንተ ክፍት ነው! 🫳 🫤 😸
|| @ASTU_Network
4 831
#አሳዛኝ_ዜና! 😭💔
ትናንት ህዳር 11/2018 ዓ.ም ጠዋት ላይ በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ተማሪዎች "የምግብ እጥረት አለ ይስተካካከል" ብለው ሰላማዊ ሰልፍ በወጡበት የግቢው ዘበኞች ተኩስ ከፍተው የ2 ተማሪዎች ህይወት እንዳለፈ እና ሌሎች ላይ ጉዳት እንደደረሰ የደረሰን መረጃ ያመላክታል። (#አዩዘሀበሻ)
|| @ASTU_Network
4 831
🛑 #ATTENTION‼️
⚠ ለሲኒየር ወንዶች በሙሉ❕☝
ሰሞኑን ከወንዶች ዶርም እቃ እየተሰረቀ ነው። በተለይ second-year እንደ 367 ያሉ blocks ላይ። ተማሪ ሆነው ተማሪን የሚሰርቁ የማይረቡ ሰዎች እየበዙ ነው። የተለያየ አጋጣሚ እየተጠቀሙ ፣ በተለይ ተማሪዎች ለፈተና ሲወጡ እና ሌላ ቦታ ሲሄዱ እቃ የሚሰርቁ ተማሪዎች እንዳሉ እያየን ነው። ትላንትም እቃ ተሰርቋል። ዛሬ እራሱ እነዚህ ከንቱ እና ማፈርያ የሆኑ ሰዎች አንድ ዶርም ልጆቹ የሌሉ መስሏቸው በሩን ለመክፈት እየሞከሩ ነበር።
እንደዚህ አይነት ቆሻሻ ስራ የምትሰሩ ተራ ፣ ከንቱ እና ማፈርያ የሆናችሁ ሰዎች ጠብቁ ብቻ ፣ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ! 🤨
Just wait and see እንዴት አድርገን አሳልፈን እንደምንሰጣችሁ! ከዚያ በኋላ ይቅርታም ሆነ ለቅሶ የለም! 🫵
አንተ ሌባ ፣ ጓዝህን ጠቅልለህ ሻንጣህን ሸክፈህ 🧳 ወደ ቤትህ ትሄዳታለህ! 🤬 እዚህ ከእኛ ጋር አትጨማለቅም! 🧌
We will show you no mercy! 🤫😈
|| @ASTU_Network
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
