ru
Feedback
Mella Tutorials

Mella Tutorials

Открыть в Telegram
6 224
Подписчики
Нет данных24 часа
-337 дней
-8730 дней
Архив постов
#ExitExam የመውጫ ፈተና (Exist Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰ
#ExitExam የመውጫ ፈተና (Exist Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት፣ የ2018 ትምህርት ዘመን አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 - 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል። ይህንን የፈተና ፕሮግራም ተቋማት ለተማሪዎቻቸው እያሳወቁ ይገኛሉ። #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia

#ExitExam በ2018 ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ተፈታኞች የፈተና ጊዜ ተራዝሟል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ የዚህ ዓመት አጋማሽ የመውጫ
#ExitExam በ2018 ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ተፈታኞች የፈተና ጊዜ ተራዝሟል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ የዚህ ዓመት አጋማሽ የመውጫ ፈተና ከጥር 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ማስታወቁ ይታወሳል። ነገር ግን "ከፈተና ዝግጅት ሥራዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት" የፈተናው ቀን የተራዘመ መሆኑ ተገልጿል። ምዝገባ ያደረጋችሁና በማድረግ ላይ የምትገኘ ተመዛኞች ፈተናው የሚሰጥበት ትክክለኛ ቀን በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት / በትምህርት ሚኒስቴር እስከሚገለጽ ድረስ በትዕግስት አንድትጠብቁ ተብሏል። (ከላይ የተያያዘው የምስል መረጃ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተገኘ ነው።) @tikvahuniversity

እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት በሰላም አደረሰን፣ አደረሳችሁ! Mella Tutorials, the hub of wisdom.
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት በሰላም አደረሰን፣ አደረሳችሁ! Mella Tutorials, the hub of wisdom.

ይህ የሰኔ 2፤ 2017 ዓም የ Management, Business Management and Business Administration Exit Exam የመጨረሻው ክፍል ማብራሪያ ነው። አይታችሁ ለሌሎች ማጋራቶን አይርሱ VPN on አድርጋችሁ በመመልከት ድካማችንን ያግዙን https://youtu.be/LNZLOt1jWC4

ይህ የሰኔ 2፤ 2017 ዓም የ Management, Business Management and Business Administration Exit Exam ክፍል 4 ማብራሪያ ነው። አይታችሁ ለሌሎች ማጋራቶን አይርሱ VPN on አድርጋችሁ በመመልከት ድካማችንን ያግዙን https://youtu.be/w-kspDpoUuQ

መልካም የገና በዓል ይሁንልን! @mella_tutorials
መልካም የገና በዓል ይሁንልን! @mella_tutorials

#Exit_Exam_Update የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁና አስፈላጊ መረጃዎችን ያሟላችሁ በሙሉ የፋይዳ መታወቂያችሁን በመጠቀም የራስ ማረጋጋጫ (Self-Identity Verification)
#Exit_Exam_Update የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁና አስፈላጊ መረጃዎችን ያሟላችሁ በሙሉ የፋይዳ መታወቂያችሁን በመጠቀም የራስ ማረጋጋጫ (Self-Identity Verification) ማድረግ ይጠበቅባችኋል፡፡ ማረጋገጫው አመልካቹ ባስገባው የ FAN ቁጥር እና የግል መረጃ ላይ የተመሰረተ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የማረጋገጥ ሒደቱ ከ2-3 ደቂቃ ብቻ የሚወስድ ሲሆን፤ የመውጫ ፈተናውን ለመውሰድ የግድ ነው ተብሏል፡፡ ተከታዩን ሊንክ ተጠቅመው ያረጋግጡ 👇 https://verify.ethernet.edu.et/ ለማረጋገጥ የሚያግዝዎና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ፖርታሉ ላይ ያገኛሉ፡፡ @tikvahuniversity

Repost from Tikvah-University

Every small step leads to BIG success 💪 Thanks for liking, watching, sharing, subscribing, and being part of the journey! 🙏
Every small step leads to BIG success 💪 Thanks for liking, watching, sharing, subscribing, and being part of the journey! 🙏

Sene 2 Exit Exam Questions With Detail Explanation Part 3 Don't Miss it Please turn on VPN while you see and don't forget to share to others https://youtu.be/G_pAtswb950

ዛሬ ይጠናቀቃል! የተራዘመው የ2018 አጋማሽ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ዛሬ ይጠናቀቃል። የምዝገባ ጊዜው ዛሬ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት የሚያ
ዛሬ ይጠናቀቃል! የተራዘመው የ2018 አጋማሽ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ዛሬ ይጠናቀቃል። የምዝገባ ጊዜው ዛሬ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት የሚያበቃ ይሆናል። የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች እንዲሁም በድጋሜ የምትፈተኑ የግል ተፈታኞች በቀሩት ሰዓታት ምዝገባችሁን አድርጉ። @tikvahuniversity

#Update የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ተራዝሟል። የምዝገባ ጊዜው ከተቋማት በቀረበ ጥያቄ እና ሌሎች ሁኔታዎችን ከግምት በማስገባት እስከ አርብ
#Update የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ተራዝሟል። የምዝገባ ጊዜው ከተቋማት በቀረበ ጥያቄ እና ሌሎች ሁኔታዎችን ከግምት በማስገባት እስከ አርብ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ስዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች እንዲሁም የግል ተፈታኞች ምዝገባችሁን በተራዘመው ጊዜ እንድታጠናቅቁ ተብሏል። @tikvahuniversity