ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

🇨🇦Canada Visa Agents

🇨🇦Canada Visa Agents

Закрытый канал

ቱር እና ትራቭል የዓለምን ደጆች ከእኛ ጋር ይክፈቱ! አስተማማኝ እና ፈጣን የዓለም አቀፍ የቪዛ እና የጉዞ አገልግሎት ሰጪ። ✈️ዓለም አቀፍ የቪዛ ማማከር አገልግሎት ለተለያዩ ሀገራት 🎟የአየር መንገድ ትኬት ሽያጭ (በተመጣጣኝ ዋጋ) 🌍 የውጭ ሀገር የጉዞ እና የቱር ጥቅሎች 🏩የሆቴል ቦታ ማስያዝ 🗺የጉዞ ኢንሹራንስ እና የሰነድ ዝግጅት ጥራት ያለው አገልግሎት፣

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 🇨🇦Canada Visa Agents

Канал 🇨🇦Canada Visa Agents языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 21 367 подписчиков, занимая 13 515 место в категории Фильмы и 1 684 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 21 367 подписчиков.

Согласно последним данным от 24 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -707, а за последние 24 часа — -20, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 2.08%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ቱር እና ትራቭል የዓለምን ደጆች ከእኛ ጋር ይክፈቱ! አስተማማኝ እና ፈጣን የዓለም አቀፍ የቪዛ እና የጉዞ አገልግሎት ሰጪ። ✈️ዓለም አቀፍ የቪዛ ማማከር አገልግሎት ለተለያዩ ሀገራት 🎟የአየር መንገድ ትኬት ሽያጭ (በተመጣጣኝ ዋጋ) 🌍 የውጭ ሀገር የጉዞ እና የቱር ጥቅሎች 🏩የሆቴል ቦታ ማስያዝ 🗺የጉዞ ኢንሹራንስ እና የሰነድ ዝግጅት ጥራት ያለው አገልግሎት፣”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 25 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Фильмы.

21 367
Подписчики
-2024 часа
-1667 дней
-70730 дней
Архив постов
ከላይ እንደምትመለከቷቸው ለወንድሞቻችን በዴሊቨሪ ስራ የሮማንያ ቪዛ ፕሮሰሱን አጠናቀው ሮማንያ ገብተው ስራ ጀምረዋል። እኛም መልካም እድል እየተመኘንለት ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናልን። 🛑 እርሶስ ምን ይጠብቃሉ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው አፕላይ ያድርጉ። የጉዞ ህልሞን በግሎባል እውን ያድርጉ። እኛን ለማግኘት 👉 @global_agency01 ያናግሩን።

🇵🇱 የፖላንድ የስራ ፈቃድ (Work Permit) ትክክለኛ መሆኑን እንዴት እንለይ? (Fake vs Real) **** ወደ አውሮፓ (ፖላንድ) ለመሄድ በሂደት ላይ ናችሁ? ደላላው "የስራ ፈቃድ መጥቷ
🇵🇱 የፖላንድ የስራ ፈቃድ (Work Permit) ትክክለኛ መሆኑን እንዴት እንለይ? (Fake vs Real) **** ወደ አውሮፓ (ፖላንድ) ለመሄድ በሂደት ላይ ናችሁ? ደላላው "የስራ ፈቃድ መጥቷል" ብሎ ወረቀት ላከላችሁ? ገንዘብ ከመክፈላችሁ በፊት ይህ ወረቀት በፖላንድ መንግስት እውቅና ያለው መሆኑን በእነዚህ 3 መንገዶች ያረጋግጡ፡ 1. የወረቀቱ አይነት እና ማህተም (Visual Check) 📄 ትክክለኛው የፖላንድ የስራ ፈቃድ (Type A Work Permit) የሚሰጠው በክልሉ አስተዳዳሪ ወይም "Voivode" (Wojewoda) ነው።     ማህተም: ወረቀቱ ላይ ክብ የሆነ ቀይ የመንግስት ማህተም (Red Stamp) መኖር አለበት።     ፊርማ: የባለስልጣኑ ፊርማ አለበት።     ባርኮድ: ብዙ ጊዜ ከላይ ወይም ከታች በኩል ባርኮድ (Barcode) ይኖረዋል። 2. ቀጣሪውን ኩባንያ ማረጋገጥ (Company Check) 🏢 ይህ በጣም ወሳኙ ደረጃ ነው! የስራ ፈቃዱ ላይ "የሚቀጥራችሁ ድርጅት ስም" (Employer Name) እና NIP ወይም KRS ቁጥር ይጻፋል። ይህ ድርጅት በእርግጥም ፖላንድ ውስጥ አለ ወይስ የለም? የሚለውን ለማወቅ እነዚህን የመንግስት ሊንኮች ተጠቀሙ፡     ሊንክ 1 (KRS Search): https://aleo.com/pl ወይም https://wyszukiwarka-krs.ms.gov.pl/         እዚህ ላይ የኩባንያውን ስም ወይም KRS ቁጥር ያስገቡ።         ድርጅቱ "Active" ነው ወይስ "Closed" የሚለውን እዩ። ድርጅቱ ከሌለ ወረቀቱ የውሸት ነው።     ሊንክ 2 (REGON/NIP Check): https://wyszukiwarkaregon.stat.gov.pl/appBIR/index.aspx         ይህ የፖላንድ ስታትስቲክስ ቢሮ ነው። የድርጅቱን NIP ቁጥር (Tax ID) በማስገባት ትክክለኛ መሆኑን ያረጋግጡ። 3. የኤምባሲ ቀጠሮ ሲያዙ (e-Konsulat Check) 📅 ለፖላንድ ቪዛ ቀጠሮ ለመያዝ ወደ e-Konsulat ሲስተም ሲገቡ፣ የስራ ፈቃዱን ቁጥር (Work Permit Number) ይጠይቃል።     ቁጥሩን ስታስገቡ ሲስተሙ ከተቀበለው፣ ፈቃዱ በዳታቤዝ ውስጥ አለ ማለት ነው።     "Invalid Number" ካለ ግን ወረቀቱ ችግር አለበት። ⚠️ ማሳሰቢያ: የፖላንድ ስራ ፈቃድ ሂደቱ ከ3 ወር እስከ 5 ወር ሊፈጅ ይችላል። በ "2 ሳምንት መጣ" ከተባላችሁ መጠራጠር ተገቢ ነው። እንዲሁም ፖላንድ ለመሄድ የግድ "Type A" የሚል የስራ ፈቃድ መሆኑን ያረጋግጡ። *** ቀጣይ የሩማኒያ የስራ ቪዛን እናያለን

tmxjn17p77pe5f40ke2i.mp32.83 KB

photo content

Голосовое сообщение01:24

Голосовое сообщение00:02

Голосовое сообщение

ለጣሊያን ሀገር የሥራ ዕድል የምዝገባ ጥሪ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በገባው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በጣሊያን ሀገር በሆቴልና መስተንግዶ (Hospital
ለጣሊያን ሀገር የሥራ ዕድል የምዝገባ ጥሪ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በገባው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በጣሊያን ሀገር በሆቴልና መስተንግዶ (Hospitality) ዘርፍ የሰው ኃይል ይፈለጋል። የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ጣሊያን ሄደው መስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን። 🏨 የሥራ መደቦች፦ 🔹ጸሐፊ(Commis de Rang / F&B Server) – 19 ቦታዎች 🔹 የፅዳት ሰራተኛ (Room Attendant / Housekeeping) – 20 ቦታዎች 🔹 ረዳት ሼፍ (Commis Chef) – 13 ቦታዎች 🔹 የእቃ አጣቢ (Kitchen Steward / Dishwasher) – 11 ቦታዎች 🔹 የወለል ረዳት (Floor Porter / Houseperson) – 3 ቦታዎች 🔹 የቢሮ አስተናጋጅ (Front Office Agent / Receptionist) – 4 ቦታዎች 🔹 የጥገና ቴክኒሺያን (Maintenance Technician) – 1 ቦታ 🔹 የስፓ ቴራፒስት / የማሳጅ ባለሙያ (Spa Therapist / Masseuse) – 1 ቦታ 📌 የማመልከቻ መስፈርቶች ✅ ከስራው ጋር ተያያዥ የስራ ልምድ ያላቸው ተመራጭ ናቸው። ✅ ለአብዛኛዎቹ የስራ መደቦች የእንግሊዝኛ እና/ወይም የጣሊያንኛ ቋንቋ እውቀት ያስፈልጋል። ✅ ለአንዳንድ የሙያ መደቦች ተዛማጅ የሙያ ማረጋገጫ ወይም የሆቴል እና መስተንግዶ ትምህርት ተመራጭ ነው። 📅 የሥራ ቆይታ አብዛኛዎቹ የስራ መደቦች ለ2026/2027 የክረምት የቱሪዝም ወቅት የሚቀጠሩ ሲሆን፣ አንዳንድ የስራ መደቦች ዓመቱን ሙሉ ወይም በበጋና በክረምት ወቅት የሚሰሩ ናቸው። ✅ ለመመዝገብ @John_canada_registration1

ከላይ እንደምትመለከቱት ክብርት ሚንስተሯ ስለደሞዝ ያለውን ሁኔታ በዝርዝር አስረድተዋል የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን። ያለን ቦታ ውስን ነው

ከላይ እንደምትመለከቱት ክብርት ሚንስተሯ ስለደሞዝ ያለውን ሁኔታ በዝርዝር አስረድተዋል የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን። ያለን ቦታ ውስን ነው

South Africa 🇿🇦 ላላቺሁ ኢቶጲያውያን በሙሉ  ያለዉን ወቅታዊ ቺግር በመረዳት  ቅድሚያ እየሰጠን በመሆኑ  ወደ Canada 🇨🇦 & Europe ሀገሮች መምጣት እምትፈልጉ ከታች ባለዉ username 👇👇አናግሩን  @John_canada_registration1 @John_canada_registration1

🇵🇱 የፖላንድ የስራ ፈቃድ (Work Permit) ትክክለኛ መሆኑን እንዴት እንለይ? (Fake vs Real) **** ወደ አውሮፓ (ፖላንድ) ለመሄድ በሂደት ላይ ናችሁ? ደላላው "የስራ ፈቃድ መጥቷ
🇵🇱 የፖላንድ የስራ ፈቃድ (Work Permit) ትክክለኛ መሆኑን እንዴት እንለይ? (Fake vs Real) **** ወደ አውሮፓ (ፖላንድ) ለመሄድ በሂደት ላይ ናችሁ? ደላላው "የስራ ፈቃድ መጥቷል" ብሎ ወረቀት ላከላችሁ? ገንዘብ ከመክፈላችሁ በፊት ይህ ወረቀት በፖላንድ መንግስት እውቅና ያለው መሆኑን በእነዚህ 3 መንገዶች ያረጋግጡ፡ 1. የወረቀቱ አይነት እና ማህተም (Visual Check) 📄 ትክክለኛው የፖላንድ የስራ ፈቃድ (Type A Work Permit) የሚሰጠው በክልሉ አስተዳዳሪ ወይም "Voivode" (Wojewoda) ነው።     ማህተም: ወረቀቱ ላይ ክብ የሆነ ቀይ የመንግስት ማህተም (Red Stamp) መኖር አለበት።     ፊርማ: የባለስልጣኑ ፊርማ አለበት።     ባርኮድ: ብዙ ጊዜ ከላይ ወይም ከታች በኩል ባርኮድ (Barcode) ይኖረዋል። 2. ቀጣሪውን ኩባንያ ማረጋገጥ (Company Check) 🏢 ይህ በጣም ወሳኙ ደረጃ ነው! የስራ ፈቃዱ ላይ "የሚቀጥራችሁ ድርጅት ስም" (Employer Name) እና NIP ወይም KRS ቁጥር ይጻፋል። ይህ ድርጅት በእርግጥም ፖላንድ ውስጥ አለ ወይስ የለም? የሚለውን ለማወቅ እነዚህን የመንግስት ሊንኮች ተጠቀሙ፡     ሊንክ 1 (KRS Search): https://aleo.com/pl ወይም https://wyszukiwarka-krs.ms.gov.pl/         እዚህ ላይ የኩባንያውን ስም ወይም KRS ቁጥር ያስገቡ።         ድርጅቱ "Active" ነው ወይስ "Closed" የሚለውን እዩ። ድርጅቱ ከሌለ ወረቀቱ የውሸት ነው።     ሊንክ 2 (REGON/NIP Check): https://wyszukiwarkaregon.stat.gov.pl/appBIR/index.aspx         ይህ የፖላንድ ስታትስቲክስ ቢሮ ነው። የድርጅቱን NIP ቁጥር (Tax ID) በማስገባት ትክክለኛ መሆኑን ያረጋግጡ። 3. የኤምባሲ ቀጠሮ ሲያዙ (e-Konsulat Check) 📅 ለፖላንድ ቪዛ ቀጠሮ ለመያዝ ወደ e-Konsulat ሲስተም ሲገቡ፣ የስራ ፈቃዱን ቁጥር (Work Permit Number) ይጠይቃል።     ቁጥሩን ስታስገቡ ሲስተሙ ከተቀበለው፣ ፈቃዱ በዳታቤዝ ውስጥ አለ ማለት ነው።     "Invalid Number" ካለ ግን ወረቀቱ ችግር አለበት። ⚠️ ማሳሰቢያ: የፖላንድ ስራ ፈቃድ ሂደቱ ከ3 ወር እስከ 5 ወር ሊፈጅ ይችላል። በ "2 ሳምንት መጣ" ከተባላችሁ መጠራጠር ተገቢ ነው። እንዲሁም ፖላንድ ለመሄድ የግድ "Type A" የሚል የስራ ፈቃድ መሆኑን ያረጋግጡ። *** ቀጣይ የሩማኒያ የስራ ቪዛን እናያለን @John_canada_registration1 @John_canada_registration1 @John_canada_registration1

Congratulations

ድረጅታችን UAE ከሚገኘው Shams free zone company ጋር ባደረግነው ስምነት መሰረት በኢትዮጵያ ያሉ እድሜያቸው ከ20 አመት እስከ 45 አመት እድሜ ያላቸውን ዜጎች ከድርጅታችን ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት በሂጋዊ መንገድ ወደ ተለያዩ ሀገራት ልኮ ስራ ማሰራት ይፈልጋል:: ስራና ሰራተኛ አገናኝ ውጭ ሀገር ሄደው መስራት ለሚፈልጉ 👉ለሴቶች ያሉን ክፍት ቦታዎች በቤት ሰራተኝነት,በፅዳት,በሞግዚትነት ወዘተ መስፈርቶች 1 የታደሰ ፓስፓርት 2 የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ 3 የት/ት ማስረጃ 4 ጉርድ ፍቶ 👉ለወንዶች :-በሹፍርና ,በአትክልተኛት,በፀጉር ሙያ,በጥበቃ ወዘተ 1 የታደሰ ፓስፓርት 2 የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ 3 የት/ት ማስረጃ 4 ጉርድ ፍቶ 5 በሹፍና ለሚሄዱ መንጃ ፍቃድ እነዚህን ቅድሚያ መሟላትና የመመዝገቢያ ክፍያ 3000 ብር ከቴሌ ብር ጋራ ባደረግነው መሰረት ይፈፅማሉ :: በመቀጠል ማስረጃችሁን ለድርጅቱ በ onlibe ከላክንለት በኋላ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ በአካል መጥተው   👉 አሻራ ይሰጣሉ    👉በድጋሚ photo ይነሳሉ    👉ሜዲካል ይመረመራሉ :: በሚቀጥሉት 1 ወር ከ 15 ውስጥ ድርጅቱ ፕሮሰሱን ጨርሶ visa ተመቶ  የበረራ የስራ ቀጥር ወጪዎች ከደሞዞ ተቆራጭ አርገው እንደሚከፍሉ ውል አርገን ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ ይልካል:: ይህም ከሆነ በኋላ እዛ እንደደረሱ shams free zone ተቀብሎ ወደ ስራዎች ትሰማራላቹ :: ስራም ከጀመራቹ ጀምሮ ድርጅቱ ከደሞዛቹ ላይ በየወሩ 20% ተቆራጭ እያረገ ገቢ የሚያረግላቹ ይሆናል:: የሚሄዱባቸው ሀገራት 👉Kuwait. ... United Arab Emirates. ... Saudi Arabia. ... Oman. ... Bahrain. ... Lebanon. ...

✅የውጭ ሀገር የስራ እድሎች ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ። በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደተለያዩ የአውሮፓ እና የአረብ ሀገራት በአጭር ጊዜ ሄደው በመስራት የእርስዎን እንዲሁም የቤተሰቦን ህይወት ይቀይሩ በተጨማሪ
✅የውጭ ሀገር የስራ እድሎች ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ። በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደተለያዩ የአውሮፓ እና የአረብ ሀገራት በአጭር ጊዜ ሄደው በመስራት የእርስዎን እንዲሁም የቤተሰቦን ህይወት ይቀይሩ በተጨማሪ አዲስ ፓስፖርት እድሳት እንዲሁም የጠፋ ፓስፖርት በአጭር ቀናት ውስጥ ችግርዎን ይፍቱ :: በውስጥ መስመራችን 👇👇በዚህ እየገቡ ፕሮሰስ ዛሬውኑ ይጀምሩ በዚህ ያገኙናል

የኢራን ከፍተኛ መሪ አሊ ላሪጃኒ ዛሬ በተፈፀመው ጥቃት መሞታቸውን እስራኤል ገልጻለች። @Ethiozena_433 @Ethiozena_433
የኢራን ከፍተኛ መሪ አሊ ላሪጃኒ ዛሬ በተፈፀመው ጥቃት መሞታቸውን እስራኤል ገልጻለች። @Ethiozena_433 @Ethiozena_433