ch
Feedback
🇨🇦Canada Visa Agents

🇨🇦Canada Visa Agents

关闭频道

ቱር እና ትራቭል የዓለምን ደጆች ከእኛ ጋር ይክፈቱ! አስተማማኝ እና ፈጣን የዓለም አቀፍ የቪዛ እና የጉዞ አገልግሎት ሰጪ። ✈️ዓለም አቀፍ የቪዛ ማማከር አገልግሎት ለተለያዩ ሀገራት 🎟የአየር መንገድ ትኬት ሽያጭ (በተመጣጣኝ ዋጋ) 🌍 የውጭ ሀገር የጉዞ እና የቱር ጥቅሎች 🏩የሆቴል ቦታ ማስያዝ 🗺የጉዞ ኢንሹራንስ እና የሰነድ ዝግጅት ጥራት ያለው አገልግሎት፣

显示更多

📈 Telegram 频道 🇨🇦Canada Visa Agents 的分析概览

频道 🇨🇦Canada Visa Agents 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 23 245 名订阅者,在 电影 类别中位列第 12 739,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 466

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 23 245 名订阅者。

根据 01 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -624,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.45%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ቱር እና ትራቭል የዓለምን ደጆች ከእኛ ጋር ይክፈቱ! አስተማማኝ እና ፈጣን የዓለም አቀፍ የቪዛ እና የጉዞ አገልግሎት ሰጪ። ✈️ዓለም አቀፍ የቪዛ ማማከር አገልግሎት ለተለያዩ ሀገራት 🎟የአየር መንገድ ትኬት ሽያጭ (በተመጣጣኝ ዋጋ) 🌍 የውጭ ሀገር የጉዞ እና የቱር ጥቅሎች 🏩የሆቴል ቦታ ማስያዝ 🗺የጉዞ ኢንሹራንስ እና የሰነድ ዝግጅት ጥራት ያለው አገልግሎት፣

凭借高频更新(最新数据采集于 02 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 电影 类别中的关键影响点。

23 245
订阅者
-2324 小时
-1557
-62430
帖子存档
tmxjn17p77pe5f40ke2i.mp32.83 KB

语音消息01:24

语音消息00:02

语音消息

ለጣሊያን ሀገር የሥራ ዕድል የምዝገባ ጥሪ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በገባው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በጣሊያን ሀገር በሆቴልና መስተንግዶ (Hospital
ለጣሊያን ሀገር የሥራ ዕድል የምዝገባ ጥሪ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በገባው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በጣሊያን ሀገር በሆቴልና መስተንግዶ (Hospitality) ዘርፍ የሰው ኃይል ይፈለጋል። የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ጣሊያን ሄደው መስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን። 🏨 የሥራ መደቦች፦ 🔹ጸሐፊ(Commis de Rang / F&B Server) – 19 ቦታዎች 🔹 የፅዳት ሰራተኛ (Room Attendant / Housekeeping) – 20 ቦታዎች 🔹 ረዳት ሼፍ (Commis Chef) – 13 ቦታዎች 🔹 የእቃ አጣቢ (Kitchen Steward / Dishwasher) – 11 ቦታዎች 🔹 የወለል ረዳት (Floor Porter / Houseperson) – 3 ቦታዎች 🔹 የቢሮ አስተናጋጅ (Front Office Agent / Receptionist) – 4 ቦታዎች 🔹 የጥገና ቴክኒሺያን (Maintenance Technician) – 1 ቦታ 🔹 የስፓ ቴራፒስት / የማሳጅ ባለሙያ (Spa Therapist / Masseuse) – 1 ቦታ 📌 የማመልከቻ መስፈርቶች ✅ ከስራው ጋር ተያያዥ የስራ ልምድ ያላቸው ተመራጭ ናቸው። ✅ ለአብዛኛዎቹ የስራ መደቦች የእንግሊዝኛ እና/ወይም የጣሊያንኛ ቋንቋ እውቀት ያስፈልጋል። ✅ ለአንዳንድ የሙያ መደቦች ተዛማጅ የሙያ ማረጋገጫ ወይም የሆቴል እና መስተንግዶ ትምህርት ተመራጭ ነው። 📅 የሥራ ቆይታ አብዛኛዎቹ የስራ መደቦች ለ2026/2027 የክረምት የቱሪዝም ወቅት የሚቀጠሩ ሲሆን፣ አንዳንድ የስራ መደቦች ዓመቱን ሙሉ ወይም በበጋና በክረምት ወቅት የሚሰሩ ናቸው። ✅ ለመመዝገብ @John_canada_registration1

ከላይ እንደምትመለከቱት ክብርት ሚንስተሯ ስለደሞዝ ያለውን ሁኔታ በዝርዝር አስረድተዋል የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን። ያለን ቦታ ውስን ነው

ከላይ እንደምትመለከቱት ክብርት ሚንስተሯ ስለደሞዝ ያለውን ሁኔታ በዝርዝር አስረድተዋል የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን። ያለን ቦታ ውስን ነው

South Africa 🇿🇦 ላላቺሁ ኢቶጲያውያን በሙሉ  ያለዉን ወቅታዊ ቺግር በመረዳት  ቅድሚያ እየሰጠን በመሆኑ  ወደ Canada 🇨🇦 & Europe ሀገሮች መምጣት እምትፈልጉ ከታች ባለዉ username 👇👇አናግሩን  @John_canada_registration1 @John_canada_registration1

🇵🇱 የፖላንድ የስራ ፈቃድ (Work Permit) ትክክለኛ መሆኑን እንዴት እንለይ? (Fake vs Real) **** ወደ አውሮፓ (ፖላንድ) ለመሄድ በሂደት ላይ ናችሁ? ደላላው "የስራ ፈቃድ መጥቷ
🇵🇱 የፖላንድ የስራ ፈቃድ (Work Permit) ትክክለኛ መሆኑን እንዴት እንለይ? (Fake vs Real) **** ወደ አውሮፓ (ፖላንድ) ለመሄድ በሂደት ላይ ናችሁ? ደላላው "የስራ ፈቃድ መጥቷል" ብሎ ወረቀት ላከላችሁ? ገንዘብ ከመክፈላችሁ በፊት ይህ ወረቀት በፖላንድ መንግስት እውቅና ያለው መሆኑን በእነዚህ 3 መንገዶች ያረጋግጡ፡ 1. የወረቀቱ አይነት እና ማህተም (Visual Check) 📄 ትክክለኛው የፖላንድ የስራ ፈቃድ (Type A Work Permit) የሚሰጠው በክልሉ አስተዳዳሪ ወይም "Voivode" (Wojewoda) ነው።     ማህተም: ወረቀቱ ላይ ክብ የሆነ ቀይ የመንግስት ማህተም (Red Stamp) መኖር አለበት።     ፊርማ: የባለስልጣኑ ፊርማ አለበት።     ባርኮድ: ብዙ ጊዜ ከላይ ወይም ከታች በኩል ባርኮድ (Barcode) ይኖረዋል። 2. ቀጣሪውን ኩባንያ ማረጋገጥ (Company Check) 🏢 ይህ በጣም ወሳኙ ደረጃ ነው! የስራ ፈቃዱ ላይ "የሚቀጥራችሁ ድርጅት ስም" (Employer Name) እና NIP ወይም KRS ቁጥር ይጻፋል። ይህ ድርጅት በእርግጥም ፖላንድ ውስጥ አለ ወይስ የለም? የሚለውን ለማወቅ እነዚህን የመንግስት ሊንኮች ተጠቀሙ፡     ሊንክ 1 (KRS Search): https://aleo.com/pl ወይም https://wyszukiwarka-krs.ms.gov.pl/         እዚህ ላይ የኩባንያውን ስም ወይም KRS ቁጥር ያስገቡ።         ድርጅቱ "Active" ነው ወይስ "Closed" የሚለውን እዩ። ድርጅቱ ከሌለ ወረቀቱ የውሸት ነው።     ሊንክ 2 (REGON/NIP Check): https://wyszukiwarkaregon.stat.gov.pl/appBIR/index.aspx         ይህ የፖላንድ ስታትስቲክስ ቢሮ ነው። የድርጅቱን NIP ቁጥር (Tax ID) በማስገባት ትክክለኛ መሆኑን ያረጋግጡ። 3. የኤምባሲ ቀጠሮ ሲያዙ (e-Konsulat Check) 📅 ለፖላንድ ቪዛ ቀጠሮ ለመያዝ ወደ e-Konsulat ሲስተም ሲገቡ፣ የስራ ፈቃዱን ቁጥር (Work Permit Number) ይጠይቃል።     ቁጥሩን ስታስገቡ ሲስተሙ ከተቀበለው፣ ፈቃዱ በዳታቤዝ ውስጥ አለ ማለት ነው።     "Invalid Number" ካለ ግን ወረቀቱ ችግር አለበት። ⚠️ ማሳሰቢያ: የፖላንድ ስራ ፈቃድ ሂደቱ ከ3 ወር እስከ 5 ወር ሊፈጅ ይችላል። በ "2 ሳምንት መጣ" ከተባላችሁ መጠራጠር ተገቢ ነው። እንዲሁም ፖላንድ ለመሄድ የግድ "Type A" የሚል የስራ ፈቃድ መሆኑን ያረጋግጡ። *** ቀጣይ የሩማኒያ የስራ ቪዛን እናያለን @John_canada_registration1 @John_canada_registration1 @John_canada_registration1

Congratulations

ድረጅታችን UAE ከሚገኘው Shams free zone company ጋር ባደረግነው ስምነት መሰረት በኢትዮጵያ ያሉ እድሜያቸው ከ20 አመት እስከ 45 አመት እድሜ ያላቸውን ዜጎች ከድርጅታችን ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት በሂጋዊ መንገድ ወደ ተለያዩ ሀገራት ልኮ ስራ ማሰራት ይፈልጋል:: ስራና ሰራተኛ አገናኝ ውጭ ሀገር ሄደው መስራት ለሚፈልጉ 👉ለሴቶች ያሉን ክፍት ቦታዎች በቤት ሰራተኝነት,በፅዳት,በሞግዚትነት ወዘተ መስፈርቶች 1 የታደሰ ፓስፓርት 2 የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ 3 የት/ት ማስረጃ 4 ጉርድ ፍቶ 👉ለወንዶች :-በሹፍርና ,በአትክልተኛት,በፀጉር ሙያ,በጥበቃ ወዘተ 1 የታደሰ ፓስፓርት 2 የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ 3 የት/ት ማስረጃ 4 ጉርድ ፍቶ 5 በሹፍና ለሚሄዱ መንጃ ፍቃድ እነዚህን ቅድሚያ መሟላትና የመመዝገቢያ ክፍያ 3000 ብር ከቴሌ ብር ጋራ ባደረግነው መሰረት ይፈፅማሉ :: በመቀጠል ማስረጃችሁን ለድርጅቱ በ onlibe ከላክንለት በኋላ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ በአካል መጥተው   👉 አሻራ ይሰጣሉ    👉በድጋሚ photo ይነሳሉ    👉ሜዲካል ይመረመራሉ :: በሚቀጥሉት 1 ወር ከ 15 ውስጥ ድርጅቱ ፕሮሰሱን ጨርሶ visa ተመቶ  የበረራ የስራ ቀጥር ወጪዎች ከደሞዞ ተቆራጭ አርገው እንደሚከፍሉ ውል አርገን ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ ይልካል:: ይህም ከሆነ በኋላ እዛ እንደደረሱ shams free zone ተቀብሎ ወደ ስራዎች ትሰማራላቹ :: ስራም ከጀመራቹ ጀምሮ ድርጅቱ ከደሞዛቹ ላይ በየወሩ 20% ተቆራጭ እያረገ ገቢ የሚያረግላቹ ይሆናል:: የሚሄዱባቸው ሀገራት 👉Kuwait. ... United Arab Emirates. ... Saudi Arabia. ... Oman. ... Bahrain. ... Lebanon. ...

✅የውጭ ሀገር የስራ እድሎች ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ። በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደተለያዩ የአውሮፓ እና የአረብ ሀገራት በአጭር ጊዜ ሄደው በመስራት የእርስዎን እንዲሁም የቤተሰቦን ህይወት ይቀይሩ በተጨማሪ
✅የውጭ ሀገር የስራ እድሎች ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ። በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደተለያዩ የአውሮፓ እና የአረብ ሀገራት በአጭር ጊዜ ሄደው በመስራት የእርስዎን እንዲሁም የቤተሰቦን ህይወት ይቀይሩ በተጨማሪ አዲስ ፓስፖርት እድሳት እንዲሁም የጠፋ ፓስፖርት በአጭር ቀናት ውስጥ ችግርዎን ይፍቱ :: በውስጥ መስመራችን 👇👇በዚህ እየገቡ ፕሮሰስ ዛሬውኑ ይጀምሩ በዚህ ያገኙናል

የኢራን ከፍተኛ መሪ አሊ ላሪጃኒ ዛሬ በተፈፀመው ጥቃት መሞታቸውን እስራኤል ገልጻለች። @Ethiozena_433 @Ethiozena_433
የኢራን ከፍተኛ መሪ አሊ ላሪጃኒ ዛሬ በተፈፀመው ጥቃት መሞታቸውን እስራኤል ገልጻለች። @Ethiozena_433 @Ethiozena_433

🌐 Ai Another Livel 🍸😂😂 @Ethiozena_433 @Ethiozena_433

👏3ተኛው የዓለም ጦርነት የሚነሳ ይመስልሃል ? 😑ትራምፕ "ኢራንን ባናጠቃ ኖሮ አው!! አሁን እሷን እያጠቃን ያለነው እኮ ጦርነቱ እንዳይነሳ ነው ፤ ኢራንን ማጥቃታችን እኮ የሶስተኛውን የዓለም ጦ
👏3ተኛው የዓለም ጦርነት የሚነሳ ይመስልሃል ? 😑ትራምፕ "ኢራንን ባናጠቃ ኖሮ አው!! አሁን እሷን እያጠቃን ያለነው እኮ ጦርነቱ እንዳይነሳ ነው ፤ ኢራንን ማጥቃታችን እኮ የሶስተኛውን የዓለም ጦርነት እንዳይነሳ አደርጓል።" @ethiozena_433      @ethiozena_433

Repost from N/a
✅የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
✅የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ