GAT Exam Guide
📈 Аналитический обзор Telegram-канала GAT Exam Guide
Канал GAT Exam Guide (@gat_guide) языкового сегмента Английский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 18 813 подписчиков, занимая 10 551 место в категории Образование и 1 839 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 18 813 подписчиков.
Согласно последним данным от 02 сентября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 1 158, а за последние 24 часа — 17, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 32.31%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 16.49% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 6 080 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 3 102 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 12.
- Тематические интересы: Контент сосредоточен на ключевых темах, таких как gat, ፈተና, የፈተና, ውጤት, ጥያቄዎች.
📝 Описание и контентная политика
Описание канала не предоставлено.
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 03 сентября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.
Загрузка данных...
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 03 сентября | 0 | |||
| 02 сентября | +17 | |||
| 01 сентября | +9 |
| 2 | #Notice❕
ለነገ የNGAT ተፈታኞች
ዛሬ NGAT ፈተና ከወሰዱ ተፈታኞች ባገኘነው መረጃ መሰረት፣ ፈተናው በተወሰነ መልኩ ከበድ የሚል እንደነበር እና ዋናው ፈተና የሰዓት አጠቃቀም እንደነበረ ተረድተናል።
👉 ነገ ፈተናውን የምትወስዱ ተፈታኞች የሚከተሉትን ወሳኝ ነጥቦች እንመክራለን፡
👉 አትደናገጡ፡ የዛሬዎቹ ተፈታኞች ፈተናው ከባድ ነበር ማለታቸው የናንተንም ፈተና ከባድ ያደርገዋል ማለት አይደለም። እያንዳንዱ ሰው የተለያየ ዝግጅት እና የፈተና አቀራረብ ስላለው የሰውን ወሬ ሰምታችሁ ሞራላችሁ አይውረድ።
👉 ሰዓትዎን በአግባቡ ይጠቀሙ፡
በአንድ አስቸጋሪ ጥያቄ ላይ ብዙ ጊዜ አያባክኑ። ሰዓቱን በጥብቅ ይከታተሉ።
👉 ከባድ ወይም ረጅም ጊዜ የሚወስድ ጥያቄ ሲያጋጥማችሁ ምልክት አድርጋችሁ አልፉት፤ በመጀመሪያ ቀላል የሆኑትን ጥያቄዎች በመስራት ነጥብ ሰብስቡ።
👉 ቀላል ጥያቄዎችን ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ በተረፋችሁ ጊዜ ወደ አልፋችኋቸው ጥያቄዎች ተመልሳችሁ ስሩ።
👉 ትኩረታችሁን አትበታቱ
ለነገው ፈተና ተፈታኞች በሙሉ መልካም እድል እንመኛለን!
@gat_guide | 6 012 |
| 3 | Hey Everyone
የጠዋት NGAT ተፈታኞች ፈተናው እንዴት ነበር?
ምን ከበዳችሁ?
ምን ቀለላችሁ?
የጥያቄ ብዛት እና ይዘትስ?
Dear Morning NGAT test-takers, how was the exam?
What did you find difficult?
What was easy?
What about the number of questions and the content?
👉 Leave your comments and advice for your brother @gatguide_support or below in the comments section🙏
@gat_guide | 5 872 |
| 4 | Good evening family
We would like to wish all the best of luck to ነሐሴ 20 NGAT examinees.
👉Keep Clam
👉Send out prayers to your God/Allah
👉And give it all you got
PS: Please send us questions you remember from the exam so that we can help next year examinees.
Thank you all for this awesome journey 🙏
@gat_guide | 5 879 |
| 5 | PS: Make sure to do all 40 questions (swipe to the left to access question 26-40) | 5 004 |
| 6 | Exam Began - ተጀምሯል
Follow this Steps to join the exam
👉 Star Exam የሚለው ካልመጣላቹ APPኡን ዘግታችሁ ክፈቱት
GAT Guide App
Good luck 👍 | 5 258 |
| 7 | #NGAT Mockup 06 📝
NGAT Mockup 06 Exam will start in about 2 hours. Share with your friends and get your accounts ready 👍
የNGAT ስድስተኛ የሙከራ ፈተና ከሁለት ሰዓት በኋላ ይጀምራል።
Total 40 Questions
👉 Verbal: 15
👉 Quantitative: 15
👉 Analytical Reasoning: 10
👉 መግቢያ በነፃ
👉 ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ፤
እንዲሁም አካውንቶቻችሁን ዝግጁ አድርጉ 👍
@gat_guide | 5 357 |
| 8 | 🎯 የመጨረሻው NGAT Mockup ፈተና ነገ ማታ!
ሰላም ቤተሰብ!
እስከ ዛሬ ያደረጋጅሁትን ዝግጅት ለማጠናከር እና ዝግጁነታችሁን ለመመዘን የሚረዳ Final Mockup Exam አዘጋጅተናል። ፍላጎቱ ያለው ማናቸውም ተፈታኝ መሳተፍ ይችላል!
* 📅 ቀን: ነገ ማታ (ማክሰኞ)
* ⏰ ሰዓት: ምሽት 3:30
* 📍 ቦታ: GAT Guide App
ከዋናው ፈተና በፊት ራሳችሁን ለመፈተሽ እና ፍጥነታችሁን ለማስተካከል የቀረበ የመጨረሻ እድል ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ!
Share with your friends
@gat_guide | 5 746 |
| 9 | Hi everyone,
ለGAT እና NGAT የሚሆኑ የተመረጡ ወሳኝ Materials እና Guides ከዚህ በታች ታገኛላቹ። Check them out below! 👇👇👇
1. College of Admission Tests
2. College of Admission Tests 02
3. Self Assessment Mockup
4. GAT Model Exam
5. GAT Visual Analogy
6. Fana Aptitude Test and Interview
7. GAT Analytical Review
8. GAT Sample
9. Gruber's Complete SAT Guide 2013
10. Gruber's Complete SAT Guide 2015
11. GAT Self Assessment 02
12. Scholastic Aptitude Test (SAT)
13. Quantitative Aptitude and Reasoning 2013
We'll continue upgrading this list with only important preparation materials.
Share the materials to your friends
@ggresource | 5 830 |
| 10 | 👉 የፈተና መግቢያ መረጃ (Credentials)
የተጠቃሚ ስም (username) እና የይለፍ ቃልዎ (password) በፕሮፋይልዎ ውስጥ "Exam Credentials" በሚለው ክፍል ስር ይገኛሉ።
👉 የፈተና መግቢያ ትኬት
ወደ መለያዎ (account) በመግባት የፈተና መግቢያ ትኬትዎን ያውርዱ እና ያትሙ፤ ትኬቱ በፈተና ማዕከል በር ላይ ስለሚጠየቅ ይዘው መገኘት ግዴታ ነው።
👉 የፈተና ጊዜ
የተመደቡበትን የፈተና ሰዓት በትኬቱ ላይ ያገኛሉ። የፈተና ቀናት ረቡዕ፤ ነሐሴ 10 እና 21 ቀን 2018 ዓ.ም (August 16 and 27, 2026) ስለሆኑ በሰዓቱ ይገኙ።
@gat_guide | 5 557 |
| 11 | 📌 ለNGAT ተፈታኞች በሙሉ
ፈተና ዝግጅቶን በGAT Guide App ውጤታማ ያድርጉ!
👉 ከ 3,200 በላይ ጥያቄዎች 300 ብር ብቻ
DOWNLOAD NOW
💎 1000+ ጥያቄዎች: ከቀድሞ NGAT & GAT ፈተናዎች የተወሰዱ
💎 2020-2025 ፈተናዎች
💎 1200+ ተጨማሪ መለማመጃ Quizes
💎 1000+ Mockup ፈተናዎች
💎 4 የንባብ Modules እና መለማመጃ ጥያቄዎች
💎 1000+ ማስታወሻ ካርዶች
💎 ሳምንታዊ Online mockup ፈተናዎች ከሽልማት ጋር
👉 ሁሉንም ከመልስ እና ጊዜ ከማይፈጁ አጫጭር ማብራሪያዎችን ጋር አንድ ቦታ ያገኛሉ
DOWNLOAD NOW
Join our Telegram (ይቀላቀሉን)
@gat_guide | 5 961 |
| 12 | How was yesterday's Mockup 5 Everyone | 6 127 |
| 13 | How was yesterday's Mockup 5 Everyone? | 2 |
| 14 | Exam Began - ተጀምሯል
Follow this Steps to join the exam
👉 Star Exam የሚለው ካልመጣላቹ APPኡን ዘግታችሁ ክፈቱት
GAT Guide App
Good luck 👍 | 7 766 |
| 15 | #NGAT Mockup 05 Exam will start in about 1 hours. Share to your friends and Get your accounts ready 👍
የNGAT 05 የሙከራ ፈተና ከአንድ ሰዓት በኋላ ይጀምራል።
👉 15 questions
👉 All Analytical
👉 መግቢያ በነፃ
👉 ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ፤
እንዲሁም አካውንቶቻችሁን ዝግጁ አድርጉ 👍
@gat_guide | 5 607 |
| 16 | Mockup Pretest 05 ዛሬ ማታ ይካሄዳል
በጠየቃችሁት መሠረት Mockup Pretest 05ን ዛሬ ማታ ይዘንላችሁ ቀርበናል!
በዚህ ዙር ሙሉ በሙሉ በ Analytical Reasoning ላይ ያተኮረ ይሆናል። የሎጂክ እና የችግር መፍታት ብቃታችሁን የምታሳዩበት ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው!
ስለ ፈተናው፡
Focus፡ Analytical Reasoning
ሰዓት፡ ዛሬ ማታ 3:30
ቦታ፡ በ GAT Guide App ብቻ
አእምሯችሁን አዘጋጁ፣ ሰዓታችሁን አመቻቹ
ይህንን መረጃ ለጥናት ጓደኞቻችሁ Share በማድረግ እንዲሳተፉ ጋብዟቸው 👍
━━━━━━━━━━━━━━
Since the majority said YES, we are dropping Mockup Pretest 05 tonight to keep your momentum going!
This round is all about mastering Analytical Reasoning time to put your logic and problem-solving skills to the test.
Share the app with your friends and remaind them to participate 🙏
@gat_guide | 5 816 |
| 17 | GAT Guide Upgrade Tutorial
GAT Guide Premium ለ 1ዓመት ለማስከፈት የሚከተለውን አጭር መመሪያ ይከተሉ።
1⃣ በኢሜይልዎ ይመዝገቡ እና ወደ App ይግቡ።
2⃣ Upgrade የሚለውን ቁልፍ በመንካት ሊጠቀሙበት የሚፈልጉትን የክፍያ አማራጭ ይምረጡ።
3⃣ በመተግበሪያው ውስጥ በቀረበው የሂሳብ ዝርዝር መረጃ መሠረት ክፍያውን ያጠናቁ።
4⃣ በተጠቀሙበት የክፍያ አማራጭ የተሰጠዎትን የክፍያ መለያ ቁጥር (Transaction ID) እና የከፋዩን ስም ያስገቡ።
5⃣ አስገብተው ሲጨርሱ «Submit Payment» የሚለውን ቁልፍ ይንኩ።
6⃣ እንደ ኢንተርኔትዎ ፍጥነት እና እንደ አስገቡት የክፍያ መለያ ቁጥር ትክክለኛነት፣ ማረጋገጫው ከ5 ሰከንድ እስከ 1 ሰዓት ሊወስድ ይችላል።
7⃣ ማረጋገጫው እንደተጠናቀቀ፣ ያለ ኢንተርኔት (offline) ለመጠቀም የሚያስችል የማውረጃ መልዕክት ይመጣል። «Download» የሚለውን በመንካት Appን መጠቀም ይጀምሩ።
ለበለጠ መረጃ በ@gatguide_support ያነጋግሩን
GAT Guide
@gat_guide | 5 978 |
| 18 | 🎲 Quiz 'GAT Quiz'
#Giveaway_quiz #Sentence_completion @GATExams @gat_guide
🖊 10 questions · ⏱ 30 sec | 4 723 |
| 19 | በዚህ ሳምንት እለተ አርብ !
ከ በረከት ጋር ያዘጋጀነውን የ 1 ቀን ነፃ live ዌቢናር ተካፋይ ይሁኑ
በረከት በ Aalborg ፣ Oslo እና Toronto ዩኒቨርሲቲዎች ስኮላርሺፕ ያሸነፈ፣ በUnited Nations ውስጥ የሰራ እንዲሁም በአራዳ FM አዲስ ቃና ፕሮግራም ላይ አቅራቢ የሆነ ብዙ ልምድ ያለው ታላቅ ሰው ነው።
በዚህ ነፃ ዌቢናር ላይ በረከት የተመረጠ የአንድን ሀገር ሙሉ የ ማስተርስ ስኮላርሺፕ አፕልኬሽን አሞላል ደረጃ በደረጃ (Live Demo) ያሳያችኋል! ሀገሩ የትኛው እንደሆነ በዕለቱ ይፋ የሚደረግ Surprise ነው!
በዌቢናሩ የሚዳሰሱ ነገሮች:
-የ Scholarship አፕሊኬሽን አሞላ ደረጃ በደረጃ (Live Application)
-በቀጥታ ከበረከት ጋር የሚደረግ የጥያቄና መልስ (Q&A) ጊዜ
የዌቢናሩ ዝርዝር:
ቀን: አርብ፣ ነሐሴ 15
ሰዓት: ከቀኑ 12:00 ሰዓት
ንጉሥ ኮንሰልታንትስ
የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉሥ ጋር!
————————————————————
Join us: https://t.me/NEGUSCONSULTANTS | 4 957 |
| 20 | ሰላም ቤተሰብ👋
GAT Guide App ላለፉት ጥቂት ሳምንታት የGAT እና NGAT ጥያቄዎችን በማዘጋጀት Mockup Pretest 01-04 አቅርቦላችሁ ነበር። ብዙዎቻችሁም እንደተጠቀማችሁበት እናምናለን። አስተያየታችሁን በ @gatguide_support አስተላልፉልን።
Mockup 5 ይኑር የምትሉ? 🤚 | 5 355 |
