የ ሁነይን መስጂድ የወጣቶች ጀመዓ
465
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
-2230 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Repost from Abdu shikur abu fewzan
Фото недоступноПоказать в Telegram
ታላቅ የምስራች !!!
ለሰለፊያ ዳዕዋ ናፋቂዎች ለሆናችሁ በሙሉ
📌 እነሆ ዛሬ ቅዳሜ ማታ ከ3:00 ጀምሮ
በትዳር እና ኢስላም ቻናል ለየት ያለ ፕሮግራም
ተዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው
🪑 « ፕሮግራሙን የሚያቀርቡት »🪑
1/ አብዱሽኩር አቡ ፈውዛ
ርዕስ أحوال يوم القيامة
2/አብዱራህማን አቡ ኡሰይሚን
ርዕስ
فتنة الدجال
የደጃል ፈትና
ፕሮግራሙ በኢትዩ የሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ
3:00 ይጀመራል
ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል
👇👇
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam
Repost from ወሒድ የንጽጽር ማኅደር
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሥ ሠላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
ያ ጀመዓህ! "የተደበቀው እውነት" የሚለው መጽሐፍ ለሁለተኛ ጊዜ ታተመ። በክርስቲያኖች ሚሽነሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ የደረሰበት ይህ መጽሐፍ በክርስቲያኖች ሚሽነሪዎች አስታዋዋቂነት"promotion" የተነሳ በታተመ በሳምንቱ አልቋል። ተወዳጁ ነቢያችን"ﷺ"፦ "አሏህ ይህንን ዲን ከፈለገ በከሃዲያንም ቢሆን ያጠናክረዋል" ስላሉን በእነርሱ አስታዋዋቂነት ለብዙ አንባቢያን እንዲዳረስ ምክንያት ሆኗል፦
ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 1, ሐዲስ 212
አቢ ሁረይራህ"ረ.ዐ." እንደተረከው፦ "ነቢዩ"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "እነሆ ሙሥሊም የሆነች ነፍስ እንጂ ሌላው ጀነትን አይገባትም፥ አሏህ ይህንን ዲን ከፈለገ በከሃዲያንም ቢሆን ያጠናክረዋል"። ﻋَﻦْ ﺃَﺑِﻲ ﻫُﺮَﻳْﺮَﺓَ، ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﻗَﺎﻝ ﻋﻦ ﺍﻟﻨَّﺒِﻲّ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ ﺃﻧﻪ ﻗَﺎﻝَ ﺃَﻧَّﻪُ ﻟَﺎ ﻳَﺪْﺧُﻞُ ﺍﻟْﺠَﻨَّﺔَ ﺇِﻟَّﺎ ﻧَﻔْﺲٌ ﻣُﺴْﻠِﻤَﺔٌ، ﻭَﺃَﻥَّ ﺍﻟﻠﻪَ ﻳُﺆَﻳِّﺪُ ﻫَﺬَﺍ ﺍﻟﺪِّﻳﻦَ ﺑِﺎﻟﺮَّﺟُﻞِ ﺍﻟْﻔَﺎﺟِﺮِ
የመጀመሪያው ዕትም በታተመ በ 20 ቀኑ ዛሬ ገበያ ላይ ውሏል። መጽሐፉን ለምትፈልጉ፦
፨፦ አዲስ አበባ መርካርቶ አንዋር መሥጂድ ኢሥላማዊ መጻሕፍት መደብር ውስጥ፣
፨፦ አዲስ አበባ ፒያሳ Abdu Book Delivery
0929574133
፨፦ አየር ጤና አንሷር መሥጂድ 0963796354
የበለጠ መረጃ ለማግኘት +251920781016 ዐብዱ ብለው ይደውሉ!
መጽሐፉ ተደራሽነት እንዲኖረው ባለው የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ሼር በማድረግ ሠበቡል ሂዳያህ ይሁኑ!
ወጀዛኩሙላህ ኸይራ!
✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ
https://t.me/Wahidcom
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 38
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5014
ሚንሐጅ ክፍል 38.mp310.82 MB
👍 1
Repost from SadatKemal Abu Meryem
Показать все...خطبة وصلاة الجمعة لفضيلة الشيخ د. أحمد بن طالب بن حميد من المسجد النبوي الشريف 25-7-1441 هـ
بواسطة #شبكة_الأندلس تويتر : Twitter
https://twitter.com/alandalus_m?s=09إيميل : E-mail [email protected] ------------------------------------------- تابعونا في : Follow us on ساوند كلاود : soundcloud
https://soundcloud.com/ahmed_bin_talebتويتر : Twitter
https://twitter.com/ahmed_bin_talebالتليجرام : Telegram
https://goo.gl/U08fxTالإنستغرام : Instagram
https://goo.gl/xwI0bKسناب شات : Snapchat
https://goo.gl/t0xCxYيوتيوب : YouTube
https://goo.gl/ycrKvm👍 1
Repost from SadatKemal Abu Meryem
Фото недоступноПоказать в Telegram
ያለ ቪዛ
Without Visa
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6503
Repost from SadatKemal Abu Meryem
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 38
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6504
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5014
👍 1
Repost from SadatKemal Abu Meryem
03:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
የሰይድ ቡሽራ ያለህ.mp435.94 MB
👍 1