ru
Feedback
AlltechUp.com

AlltechUp.com

Открыть в Telegram

etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

Больше
3 410
Подписчики
-224 часа
-197 дней
-10330 день
Архив постов
🎩Exercise  #X Empire 🌐Codes for all videos: Episode 1 - 45666 Episode 2 - 65755 Episode 3 - 97025 Episode 4 - 77375 Episode 5 - 36487 Episode 6 - 57624 Episode 7 - 37519  Episode 8 - 35489 Episode 9 - 28139 Episode 10 - 28210 Without episode - 1 Episode 11 - 29711 Episode 12 - 30712 Episode 13 - 32813 Episode 14 - 37814 Episode 15 - 39915 Episode 16 - 33016 Episode 17 - 34117 Episode Vitalika Buterina - 6 Episode 18 - 35218 Episide 19 - 36319 Episode 20 - 36319 Episode 21- 37121 Episode 22 - 37422 Episode 23 - 38923 Episode 24 - 39024 Video Pavel Durov - 35 Episode 25 - 34425 Trump - 2007 Episode 26 - 39326 Episode 27 - 35527 Episode 2875928 Phenomenon Bezos - 0 Episode 29 - 34329 Episode 30 - 64930 Episode 31 - 61931 Episode 32 - 12932 Episode 33 - 86133 Warren Buffets - 1958 Episode 34- 48134 Episode 35 - 15235 Episode 36 - 93136 Episode 37 - 72837 Episode 38 - 22938

30,000,000,000 ማህበረሰብ
🫶🫶🫶ሁለት ወራበሁለት ወራት ውስጥ በዓለም ዙሪያ Empire  የሚጫወቱ ሰዎች ብዛት ከ30,000,000,000 አልፏል። እናንተስ ከዚህ ግዙፍ የዓለም ማህበረሰብ ውስጥ ናችሁ። 🫶🫶🫶
ካልሆናችሁ ተጨማሪ ጊዜ አትውሰዱ👌 👇👇👇👇
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

🫶👍 X Empire ከማህበረሰባችን እኔን ጨምሮ #ሰባት ሰው #level 24 ደርሰናል። በሚቀጥሉት 5 ቀናት (የተቃረቡት) ተጨማሪ እስከ 20 ሰው ወደ level 24 እንደሚቀላቀሉ ይጠበቃል። እስኪ
+1
🫶👍 X Empire
ከማህበረሰባችን እኔን ጨምሮ #ሰባት ሰው #level 24 ደርሰናል። በሚቀጥሉት 5 ቀናት (የተቃረቡት) ተጨማሪ እስከ 20 ሰው  ወደ level 24 እንደሚቀላቀሉ ይጠበቃል። እስኪቆም ድረስ ቢያንስ 4 ሰው level 26 እንደርሳለን ብዬ እጠብቃለሁ። እንደ ማህበረሰብ ደግሞ Ethio X Empire Community በዓለም ላይ X Empireን ከሚጫወቱት ማህበረሰቦች 126ኛ ላይ ይገኛል። በጣም ታላቅ ስኬት ነው። የጀመራችሁም ሆናችሁ ያልጀመራችሁ በቀሩት 24 ቀናት የበለጠ ትጉ። በጋራ ታሪክ እንሰራለን👌 👇👇👇 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

#XEmpire Airdrops የሚያከፋፍልበትን ቀመር አጋርቷል፤ በዚህም መሰረት ጠቅለል ባለ መልኩ ከታች ተጠቅሷል። 👌 wallet Connect ማድረግ Airdrop የሚከፋፈለው በwallet በመሆኑ
+4
#XEmpire  Airdrops የሚያከፋፍልበትን ቀመር አጋርቷል፤ በዚህም መሰረት ጠቅለል ባለ መልኩ ከታች ተጠቅሷል።
👌 wallet Connect ማድረግ
Airdrop የሚከፋፈለው በwallet በመሆኑ ከxempire bot ጋር ማገናኘት ግዴታ ነው። ስለሆነም ሁላችሁም ከTonkeeper ጋር አገናኙት። (እንዴት እንደሚገናኝ ከላይ በስክሪንሾት ተመላክቷል።)
👌 Profit per hour
ስርጭቱ ከፍተኛ ስለሆነ Airdrops የሚሰላው በProfit per hour ነው። በዚህ ስሌት Profit per hour የገዛችሁበት አጠቃላይ Coin ብዛት ከግምት ይገባል። በዚህ P2E የሚከለከለው በAuto Clicker መሰብሰብ ሲሆን ማንም ሰው በፈለገው ያህል አካውንት እንዲሰበስብ በግልጽ የተፈቀደ ነው። 👌 የFriends ብዛት እና የሰበሰቡት መጠን (ጥራት) የጓደኞች ብዛት በእናንተ link (ማስፈንጠሪያ) የጀመሩትን የሚመለከት ሲሆን ከብዛት ባሻገር #Active መሆናቸውም እንደ መስፈርት ይወሰዳል። እንደሌሎች Bots ጀምረው ካቋረጡ ተጠቃሚነታችሁ ይቀንሳል። በተጨማሪም Airdropን በተመለከተ ባጋሩት መግለጫ "ሌሎች ከግንዛቤ የምናስገባቸው ጥቂት መመዘኛዎች ይኖራሉ፣ ነገር ግን ለጊዜው በይፋ አንገልጻቸውም" ብለዋል። ሁሉም ሰው እንደስራው የሚያገኝበትና ተጠቃሚ የሚሆን የጋራ አሸናፊነትን የሚያረጋግጥ ግልጽ አሰራር እንደሚከተሉም ገልጸዋል። ስለዚህ በዚህ ማእቀፍ የተሻለ ለመሰብሰብ ተጣጣሩ። ብዙ ጓደኞች #Invite አድርጉ። አስጀምሩ። Auto clicker ግን በፍጹም እንዳትጠቀሙ።
የቀረው ጊዜ 25 ቀናት ብቻ ነው። ያልጀመራችሁ ቀሪውን ጊዜ ተጠቀሙበት     👇👇👇👇👇
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

ሁሉም የXEmpire video Codes Episode 1 - 45666 Episode 2 - 65755 Episode 3 - 97025 Episode 4 - 77375 Episode 5 - 36487 Episode 6
ሁሉም የXEmpire video Codes
Episode 1 - 45666 Episode 2 - 65755 Episode 3 - 97025 Episode 4 - 77375 Episode 5 - 36487 Episode 6 - 57624 Episode 7 - 37519  Episode 8 - 35489 Episode 9 - 28139 Episode 10 - 28210 Without episode - 1 Episode 11 - 29711 Episode 12 - 30712 Episode 13 - 32813 Episode 14 - 37814 Episode 15 - 39915 Episode 16 - 33016 Episode 17 - 34117 Episode Vitalika Buterina - 6 Episode 18 - 35218 Episide 19 - 36319 Episode 20 - 36319 Episode 21- 37121 Episode 22 - 37422 Episode 23 - 38923 Episode 24 - 39024 Video Pavel Durov - 35 Episode 25 - 34425 Trump - 2007 Episode 26 - 39326 Episode 27 - 35527 Episode 28 -  75928 Phenomenon Bezos - 0 Episode 29 - 34329 Episode 30 - 64930 Episode 31 - 61931 Episode 32 - 12932 Episode 33 - 86133 Warren Buffets - 1958 Episode 34- 48134 Episode 35 - 15235
Click 👇👇
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l

X Empire X Empire ከጅምሩ ግልጽነት የተላበሰ ግዙፍ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው። ሁለት ወራት ያህል የቆየ #Verified T2E ሲሆን ከየትኛውም ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች በተሻለ የብዙዎችን ህይወት እ
+1
X Empire
X Empire ከጅምሩ ግልጽነት የተላበሰ ግዙፍ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው። ሁለት ወራት ያህል የቆየ #Verified T2E ሲሆን ከየትኛውም ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች በተሻለ የብዙዎችን ህይወት እንደሚቀይር የሚጠበቅ ነው። በግልጽ ፕሮጀክቱ ላይ እንደሰፈረው #Airdrops የሚሰላው:- 👉 ከጀመራችሁበት አንስቶ እስኪያልቅ ድረስ የሰበሰባችሁት Coin (profit per hour የገዛችሁበትን ጨምሮ አጠቃላይ ድምር) 👉 Profit per hours እና 👉 ወደፕሮጀክቱ የጋበዛችሁት ሰው ብዛት መሰረት አድርጎ ይሆናል።
የሚጠናቀቀው በጀመርነው የፈረንጆች ወር September 30/2024 በመሆኑ ያልጀመራችሁ በቀሩት 26 ቀናት የድርሻችሁን እንድትቋደሱ ትመከራላችሁ።
👇#ፈጽሞ_ችላ_አትበሉ 🫶👇👍
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094 በተጨማሪም Yescoin ቀኑን ባይጠቅስም October መጀመሪያ አካባቢ list እንደሚሆን #በX ገጹ አሳውቋል።
ቀደም ብላችሁ የጀመራችሁ አትዘናጉ - ቀጥሉበት። ያልጀመራችሁ ደግሞ የቀረውን ጊዜ ተጠቀሙበት
አሁንኑ ጀምሩ 👇👇👇👇
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l

XEmpire - አስደሳች መረጃ ~~~ የብዙዎችን ህይወት እንደሚቀይር የሚጠበቀው #XEmpire September 30/2024 (ከ28 ቀናት በኋላ) እንደሚያበቃ ይፋ ተደርጓል። ያልጀመራችሁ - ሲያልቅ
+1
XEmpire - አስደሳች መረጃ
   ~~~ የብዙዎችን ህይወት እንደሚቀይር የሚጠበቀው #XEmpire September 30/2024 (ከ28 ቀናት በኋላ) እንደሚያበቃ ይፋ ተደርጓል። ያልጀመራችሁ - ሲያልቅ ከመቆጨት የቀሩትን 28 ቀናት ተጠቀሙባቸው🫶
Click 👇👇😊
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

Dogs_Claim - UPDATE አሁን #Dogs ከBot ወደ Wallet #Claim የምታደርጉበት ሁለት ዓይነት አማራጭ ቀርቦላችኋል:: 👉 የመጀመሪያው አማራጭ #Ton ሳያስፈልጋችሁ ካላችሁ #Dogs
Dogs_Claim - UPDATE አሁን #Dogs ከBot ወደ Wallet #Claim የምታደርጉበት ሁለት ዓይነት አማራጭ ቀርቦላችኋል:: 👉 የመጀመሪያው አማራጭ #Ton ሳያስፈልጋችሁ ካላችሁ #Dogs ላይ 1.75% በመክፈል በ72 ሰዓታት ውስጥ ዋሌታችሁ ውስጥ የሚገባበት ነው:: ለምሳሌ 52,000Dogs ያለው ሰው 910 Dogs ተቀንሶ 51,090  ይደርሰዋል ማለት ነው:: 👉 ሁለተኛው አማራጭ በነጻ ነው:: የሚወስደው ጊዜ ግን 3 ሳምንታት ይሆናል:: ስለዚህ አንዱን አማራጭ ተጠቅማችሁ አሁንኑ Claim አድርጉ::

#OKX September 26/2024 #Hamster_Kombatን #list እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል። የጊዜ ቆጠራም ጀምሯል። 🫶 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero5
#OKX September 26/2024 #Hamster_Kombatን #list እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል። የጊዜ ቆጠራም ጀምሯል። 🫶 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

Major_Update - Click @👇👇 https://t.me/ethio_empire
Major_Update  - Click @👇👇
https://t.me/ethio_empire

Hamster Kombat #airdrop​ የሚሰጠውና #List የሚደረገው 🤩 September 26th! 🤩 መሆኑን ይፋ ተደርጓል👌 Clik 👇👇 https://t.me/hamster_kOmbat_bot/
Hamster Kombat #airdrop የሚሰጠውና #List የሚደረገው 🤩 September 26th! 🤩 መሆኑን ይፋ ተደርጓል👌
Clik 👇👇
https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId537114094

#Binance 👉 #Dogs (Soon)👌👊
#Binance 👉 #Dogs (Soon)👌👊

#Dogs_Update #Dogs ዛሬ 8:00 ሰዓት ላይ #list ይሆናል። ስለሆነም #Dogs የሰበሰበ ሁሉ ሊያውቀውና ሊያደርገው የሚገባ ጥንቃቄ https://t.me/ethio_empire ላይ ተጋርቷል
#Dogs_Update
#Dogs ዛሬ 8:00 ሰዓት ላይ #list ይሆናል። ስለሆነም #Dogs የሰበሰበ ሁሉ ሊያውቀውና ሊያደርገው የሚገባ ጥንቃቄ https://t.me/ethio_empire ላይ ተጋርቷል። አንብቡት❗👍

የቴሌግራም መስራች (ዋና ሥራ አስኪያጅ) #PAVEL_DUROVን በጥቂቱ 👌 የተወለደው እኤአ በ1984 በሌኒንግራድ፣ ሶቭየት ህብረት (አሁን ሴንት ፒተርስበርግ፣ ሩሲያ) ነው። 👌 በሴንት ፒተርስበር
የቴሌግራም መስራች (ዋና ሥራ አስኪያጅ) #PAVEL_DUROVን በጥቂቱ 👌 የተወለደው እኤአ በ1984 በሌኒንግራድ፣ ሶቭየት ህብረት (አሁን ሴንት ፒተርስበርግ፣ ሩሲያ) ነው። 👌 በሴንት ፒተርስበርግ ስቴት ዩኒቨርሲቲ (ሩሲያ) እና በቦን ዩኒቨርሲቲ (ጀርመን) ተምሯል። 👌 ከቴሌግራም በፊት #VKontakte (VK) የተሰኘው የሩሲያ ትልቁ የማህበራዊ ትስስር ገፅ ሰርቶ ለአገልግሎት አብቅቷል። 👌 በሳንሱር እና በመረጃ ግላዊነት ላይ ከሩሲያ መንግስት ጋር አለመግባባትና ውዝግብ በመፈጠሩ ለእስር ተዳርጎ ነበር። ይሁንና ታስሮም በአቋሙ በመጽናቱና መቀጠል የማይችልበት ሁኔታ በመፈጠሩ #በVK የነበረውን ከፍተኛ ድርሻ በመሸጥ ሩሲያን ለቆ ለመውጣትተገድዷል። 👌 ከወንድሙ ኒኮላይ ጋር ብኤበመሆን በደህንነት፣ በግላዊነት እና በፍጥነት ላይ ያተኮረ የቴሌግራምን መተግበሪያ ለቋል። 👌 ዱሮቭ ለዲጂታል ግላዊነት መብት አጥብቆ የሚሟገትና የመንግስትን የተጠቃሚዎች መረጃ ጥያቄዎች አጥብቆ የሚቃወም ነው። 👌 በፎርቢስ መረጃ መሰረት ዱሮቭ 15.2 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት አለው። ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራት፣ ለCryptocurrency እና Blockchain ፕሮጀክቶች ከፍተኛ ገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል። 👌 በጣም ቀላል በሆነ የአኗኗር ዘይቤ የሚታወቀው ዱሮቭ የግል ቤትም ሆነ መኪና እንደሌለው ደጋግሞ ተኑግሯል። 👌 በTime መጽሄት በዓለም ላይ ከሚገኙ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች መካከል አንዱ ተደርጎ ተመርጧል። 👌 ፀረ እስራኤል የሆነ አንድ የሀከሮች ቡድን ከእስራኤል በቴራባይት መጠን ያለው በጣም ጥብቅ መረጃ መንትፎ ትናንት ቴሌግራም ላይ እንዳጋራ መረጃዎች እየወጡ ነው። 😌 በትናንትናው እለትም መረጃዎቹን እንዲያነሳ በይፋ ተጠይቆ ፍቃደኛ እንዳልሆነ ታውቋል። ሌሊቱን በግል ጀቱ ከአዛርባጃን ወደ ሚኖርበት ዱባይ ሲመጣ ጎራ ባለበት ፈረንሳይ በአገሪቱ ፖሊስ ተይዞ ወደ እስር ቤት ተወስዷል። 👌 ለፖሊስ መረጃ ለመስጠት ፍቃደኛ ባለመሆን፣ በህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርና በሽብርተኝነት ክሶች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቦ እንደነበር የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የዘገቡ ሲሆን ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ እስከ 20 ለእስር ሊዳረግ እንደሚችል ተገልጿል። 👌 ፖቬል ዱሮቭ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስና የፈረንሳይ ጥምር ዜግነት አለው 🚨 Stand with #durov! 🤝 #FreeDurov #FreeSpeech #StandWithTelegram #PrivacyMatters

✉️

🚨 Stand with @durov! 🤝 #FreeDurov #FreeSpeech #StandWithTelegram #PrivacyMatters
🚨 Stand with @durov! 🤝 #FreeDurov #FreeSpeech #StandWithTelegram #PrivacyMatters

#Musk_Empire 🎩 Riddle of the Day :👉Arbitration Rebus of the Day:👉 Metrics 📹Youtube code Episode 24 - 39024 Video with Dur
#Musk_Empire 🎩  Riddle of the Day :👉Arbitration Rebus of the Day:👉 Metrics 📹Youtube code Episode 24 - 39024 Video with Durov - 35 Episode 25 - 34425 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

No code required. Just click on watch and claim coins after 3 minutes. 🫶🫶🫶🫶🫶 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero53
No code required. Just click on watch and claim coins after 3 minutes. 🫶🫶🫶🫶🫶 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

🔍Tapswap Previous day Title: Start Earning With Airbnb? 📄 hacking Title: Monetize Your Hobby 😀 geth Title: Crypto News Par
🔍Tapswap Previous day
Title: Start Earning With Airbnb? 📄 hacking
Title: Monetize Your Hobby 😀 geth
Title: Crypto News Part 3 😀No Code
Title: Crypto News Part 4 😀No Code

🎁የዕድለኛ ሳጥን/Lucky Box በXEmpire ቁልፍ የነበረው "የዕድለኛ ሳጥን/Lucky Box" ዛሬ ተከፍቷል። City የሚለውን Button Click ስታደርጉ ታገኙታላችሁ። ከዛሬ ጀምሮ በየእለቱ
🎁የዕድለኛ ሳጥን/Lucky Box በXEmpire ቁልፍ የነበረው "የዕድለኛ ሳጥን/Lucky Box" ዛሬ ተከፍቷል። City የሚለውን Button Click ስታደርጉ ታገኙታላችሁ። ከዛሬ ጀምሮ በየእለቱ በQuest ውስጥ የሚሰጡትን #Tasks ስትጨርሱ የዕድለኛ ሳጥን/Lucky Box ታገኛላችሁ። ይህም #ሳንቲሞችን ጨምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያስገኝላችኋል።  በ24 ሰዓታት ከሚገኘው የዕድለኛ ሳጥን በተጨማሪ #በStars በመግዛት እያልን መሞከር ይቻላል። ይህም የXEmpire አጨዋወትዎን የበለጠ አስደሳች ያደርገዋል! ገዝታችሁ እድላችሁን ከመሞከራችሁ በፊት የሽልማት ደንቦችን በሳጥን መግለጫ ውስጥ ማንበብ ይጠበቅባችኋል።   #ያልጀመራችሁ 👇👇🚀 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

AlltechUp.com - Статистика и аналитика Telegram-канала @alltechup