cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Hanan Federalist

Focuses on Technology, Cryptocurrency, Policy, Political, and Current Affairs.

Больше
Рекламные посты
5 986
Подписчики
Нет данных24 часа
+77 дней
+27830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from N/a
#Musk_Empire ብዙ ሰዎች #Tapswap፣ #Hamster_Kombat፣ #Blum፣ #Yescoin . . . አምልጧቸዋል ማለት ይቻላል። እነዚህ #ጨዋታዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። ዛሬ በተለያዩ ቻናሎች እየወጡ ያሉ መረጃዎች #Hamster_Kombat በያዝነው July ወር የመጨረሻ ሳምንት ላይ ወደቀጣይ ምእራፍ ይሸጋገራል። #Tapswapም ከHamster በፊት list እንደማይሆን ገልጿል:: በፈረንጆች ሦስተኛ ሩብ ዓመት list ለመሆንም እቅዱን ይፋ አድርጓል:: ይህም July ሲቀነስ #በAugest ወይም #በSeptember ይሆናል ማለት ነው:: የተቀሩትም ጎን ለጎን list ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል:: አሁን ከጅምሩ ሚሊዮኖች የሚቀላቀሏቸውና የሚያወሩላቸው ተመሳሳይ ጌሞች መጥተዋል:: የአንዳአንዶቹ ዓላማ ማህበረሰብ መሰብሰብ (ጓደኛ invite በማድረግ ) ብቻ ስለሆነ እንደተግደርዳሪ ልጃገረድ ለሚርመጠመጠው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ የሚሆኑ አይደሉም:: በሚያሳዝን ሁኔታ ጥሩ ዋጋ እንደሚኖራቸው የሚጠበቁት #Major (star) እና #Dog እንኳን ምንም ያህል ቢቀሰቀስ ሁሉም #ጋቢውን ተጀቡኖ ቆሟል:: እኔም ቢያንስ ከ2,000 በላይ ሰዎች አስጀምራለሁ ብዬ ብፍጨረጨርም ከ500 ሰው በላይ አልተገኘም:: አሁን ልክ #Hamster_Kombat ሁሉም ሊጫወተው የሚችለውና የሚገባው #Musk_Empire ነው:: አጨዋወቱም በአብዛኛው ይመሳሰላል:: ይሁንና #Musk_Empire በእጅጉ የተራቀቀ ነው ማለት ይቻላል:: የጨዋታውን ገጽታ (#interface) በአማርኛ ጨምሮ በበርካታ ቋንቋዎች መቀየር የሚያስችል #Button መኖሩ አንዱ ነው:: እለታዊ #Comboም አለው (የዛሬውን በስክሪንሾት አያይዤላችኋለሁ):: በየእለቱ የሚሰጠው ስጦታም ገራም ነው:: ሳታቋርጡ 28 ቀናት ከተጫወታችሁ በመጨረሻው ቀን 500 ሚሊዮን Coin ትሸለማላችሁ:: ሌሎች ገራም ተግባራትና ውድድሮችም አሉት:: በሂደት እየተረዳነውና እየተማማርን ከእስከአሁኑ የተሻለ እንደምንሰበስብ እጠብቃለሁ:: 🙏#ለጊዜው_እንጀምር 👌 #Musk_Empire t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 #Dog https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw #Major https://t.me/major/start?startapp=537114094
Показать все...
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
#pepe ን በተመለከተ ብዙ ጥያቄዎች ይቀርባሉ:: በተለይም እንዴት #Withdraw እንደሚደረግ ይጠየቃል:: ይሁንና #Withdraw ለማድረግ #Diamond ከመጠየቁም በላይ #Diamond ለማግኘት የግድ ሰዎችን በራስ link ማስገባት ይጠይቃል:: በአንድ ሰው 2 #Diamond በአንድ ቀን 40 Diamond ብቻ ነበር የሚፈቅዱት:: በዚህ ምክንያት ጥያቄያችሁን መመለስ አስቸጋሪ ነበር:: ይሁንና በሦስት ውስጥ ያለምንም Diamond #Withdrew ማድረግ የሚቻልበት #Feature እንጨምራለን ስላሉ እሱን እንድትጠባበቁ ተጋብዛችኋል:: #dog https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw Who let the DOGS out? #Pepe https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=537114094
Показать все...
👍 10
00:08
Видео недоступноПоказать в Telegram
💥5,000,000 USERS
We're excited to announce that Musk Empire has surpassed 5 million users! Thank you for being with us! You are the best community!🫶
#Not_Empire t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 🔥Play with me, grow your startup. 💰Earn real money in the $15000 lottery. 💸 +5k coins as your first gift 💵 +25k coins if you have Telegram Premium
Показать все...
2.88 MB
👍 1
Repost from N/a
#Hamster_Combat ተመልሷል:: ነገር ግን ስትከፍቱ ከታች ያለችውን #Play Click በማድረግ ጀምሩ👌🙏🙌
Показать все...
አትደናገጡ:: #Hamster_Kombat #Mini_App (Bot) ችግር አጋጥሞታል። ስለሆነም ችግሩ ታውቆ ለማስተካከል እየተሰራ ስለሆነ በትእግስት ጠብቁ። ጊዜ ያላችሁ #Musk_Empireን ተቀላቀሉ 👇👇👇👇 t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 🔥Play with me, grow your startup. 💰Earn real money in the $15000 lottery. 💸 +5k coins as your first gift 💵 +25k coins if you have Telegram Premium
Показать все...
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
#የካርድ_ሽልማት
#ማሳሰቢያ
🚀 Varified የሆነውን #Dog በ https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw ተቀላቅላችሁ በማንኛውም መልኩ ብዙ #Dog የሰበሰባችሁ የማህበረሰባችን አባላትን በማወዳደር
👉 1ኛ - የ400 ብር የሞባይል ካርድ 👉 2ኛ - የ200 ብር የሞባይል ካርድ 👉 1ኛ - የ50 ብር የሞባይል ካርድ እንደምንሰጥ መግለፃችን ይታወቃል::
በዚህም መሰረት ውድድሩ ዛሬ 10:000 ላይ ተጠናቅቆ ለአሸናፊዎች የካርድ ሽልማቱ ይሰጣል:: 🐕😻 ይሁንና ተወዳዳሪዎች ከዚህ #link ለመጀመራችሁ የሚታወቀው በጀመራችሁበት አካውንት @Username ስለሆነ #Screenshot አድርጋችሁ የምትልኩት ከላይ በተያያዘው ScreenShot በተመለከተው መሰረት ከታች መሃል ላይ ያለውን #Leaderboard #Click አድርጋችሁ ከላይ የሰበሰባችሁትና #Username የሚያሳየውን መሆን አለበት::
ከዚህ ውጭ @Username የማያሳይ ScreenShot በውድድሩ አይካተትም:: እስከ አሁን @Username የሌለው የላካችሁ ድጋሚ መላክ ይጠበቅባችኋል:
አዲስ  በ👇👇👇 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw የምትጀምሩ መወዳደር ትችላላችሁ:: በድጋሚ መልካም እድል🙏
Показать все...
👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
#Hamster_Kombat የገጠመውን ችግር ለመፍታት በመስራት ላይ እንደሚገኝ ገልጿል::
Показать все...
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
የተከበራችሁ የማህበረሰባችን አባላት
#የHamster_Combat ቦት ጊዜያዊ ችግር አጋጥሞታል:: በተለያዩ አገራት የሚገኙ ሰዎችም ተመሳሳህ ችግር እንዳጋጠማቸው በተለያዩ መንገዶች እየገለጹ ነው:: ስለሆነም መፍትሄ እስኪሰጠው በትእግስት እንጠብቅ❤❤❤❤❤
Показать все...
👍 10🤔 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአራት ቀናት 12.5 ሚሊዮን ሰው #Dogን ተቀላቅሏል:: #Dogን ተቀላቅለው የተሻለ ነጥብ ለሚሰበስቡ እስከዛሬ 3:00 ድረስ የተዘጋጀው የካርድ ሽልማት ብዙ ሰው ባለመሳተፉ ውድድሩ እስከ ነገ 10:00 ተራዝሟል:: ተቀላቀሉ:: ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ #Dog ነጥቦችን ሰብስቡ:: Screenshot አድርጋችሁ https://t.me/amole_hub/375 ላይ በተጋራው ኮሜንት መስጫው አጋሩ.:: ከሌሎች የጀመራችሁ ከውድድር ውጭ ናችሁ (ከእኔ የጀመራችሁ ዝርዝራችሁ #ቦቱ ላይ ያሳያል:: 🙏 ሽልማት የ400፣ የ200 እና የ50 ብር ሞባይል ካርድ🙌🏃 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw Who let the DOGS out?
Показать все...
👍 5😍 1
የዛሬ 5,000 Combo 👇👇 👉 Click 👈
Показать все...
Amole_Hub - አሞሌ ሀብ

ይህ ቻናል የክሪፕቶከረንሲ፣ የዲጂታል ፋይናንስ እና የተያያዥ ቴክኖሎጂ ርዕሰ ጉዳዮች መረጃ የሚጋራበት ነው🙏

2
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.