AlltechUp.com
Открыть в Telegram
alltechup.com የቴክኖሎጂ ዓለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Больше6 611
Подписчики
+5224 часа
+747 дней
+7430 дней
Архив постов
6 611
Dogs_Claim - UPDATE
አሁን #Dogs ከBot ወደ Wallet #Claim የምታደርጉበት ሁለት ዓይነት አማራጭ ቀርቦላችኋል::
👉 የመጀመሪያው አማራጭ #Ton ሳያስፈልጋችሁ ካላችሁ #Dogs ላይ 1.75% በመክፈል በ72 ሰዓታት ውስጥ ዋሌታችሁ ውስጥ የሚገባበት ነው:: ለምሳሌ 52,000Dogs ያለው ሰው 910 Dogs ተቀንሶ 51,090 ይደርሰዋል ማለት ነው::
👉 ሁለተኛው አማራጭ በነጻ ነው:: የሚወስደው ጊዜ ግን 3 ሳምንታት ይሆናል:: ስለዚህ አንዱን አማራጭ ተጠቅማችሁ አሁንኑ Claim አድርጉ::
6 611
#OKX September 26/2024 #Hamster_Kombatን #list እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል። የጊዜ ቆጠራም ጀምሯል። 🫶
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
6 611
Repost from Ethio Crypto Community 🇪🇹
Hamster Kombat #airdrop የሚሰጠውና #List የሚደረገው 🤩 September 26th! 🤩 መሆኑን ይፋ ተደርጓል👌
Clik 👇👇https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId537114094
6 611
#Dogs_Update#Dogs ዛሬ 8:00 ሰዓት ላይ #list ይሆናል። ስለሆነም #Dogs የሰበሰበ ሁሉ ሊያውቀውና ሊያደርገው የሚገባ ጥንቃቄ https://t.me/ethio_empire ላይ ተጋርቷል። አንብቡት❗👍
6 611
የቴሌግራም መስራች (ዋና ሥራ አስኪያጅ) #PAVEL_DUROVን በጥቂቱ
👌 የተወለደው እኤአ በ1984 በሌኒንግራድ፣ ሶቭየት ህብረት (አሁን ሴንት ፒተርስበርግ፣ ሩሲያ) ነው።
👌 በሴንት ፒተርስበርግ ስቴት ዩኒቨርሲቲ (ሩሲያ) እና በቦን ዩኒቨርሲቲ (ጀርመን) ተምሯል።
👌 ከቴሌግራም በፊት #VKontakte (VK) የተሰኘው የሩሲያ ትልቁ የማህበራዊ ትስስር ገፅ ሰርቶ ለአገልግሎት አብቅቷል።
👌 በሳንሱር እና በመረጃ ግላዊነት ላይ ከሩሲያ መንግስት ጋር አለመግባባትና ውዝግብ በመፈጠሩ ለእስር ተዳርጎ ነበር። ይሁንና ታስሮም በአቋሙ በመጽናቱና መቀጠል የማይችልበት ሁኔታ በመፈጠሩ #በVK የነበረውን ከፍተኛ ድርሻ በመሸጥ ሩሲያን ለቆ ለመውጣትተገድዷል።
👌 ከወንድሙ ኒኮላይ ጋር ብኤበመሆን በደህንነት፣ በግላዊነት እና በፍጥነት ላይ ያተኮረ የቴሌግራምን መተግበሪያ ለቋል።
👌 ዱሮቭ ለዲጂታል ግላዊነት መብት አጥብቆ የሚሟገትና የመንግስትን የተጠቃሚዎች መረጃ ጥያቄዎች አጥብቆ የሚቃወም ነው።
👌 በፎርቢስ መረጃ መሰረት ዱሮቭ 15.2 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት አለው። ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራት፣ ለCryptocurrency እና Blockchain ፕሮጀክቶች ከፍተኛ ገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል።
👌 በጣም ቀላል በሆነ የአኗኗር ዘይቤ የሚታወቀው ዱሮቭ የግል ቤትም ሆነ መኪና እንደሌለው ደጋግሞ ተኑግሯል።
👌 በTime መጽሄት በዓለም ላይ ከሚገኙ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች መካከል አንዱ ተደርጎ ተመርጧል።
👌 ፀረ እስራኤል የሆነ አንድ የሀከሮች ቡድን ከእስራኤል በቴራባይት መጠን ያለው በጣም ጥብቅ መረጃ መንትፎ ትናንት ቴሌግራም ላይ እንዳጋራ መረጃዎች እየወጡ ነው።
😌 በትናንትናው እለትም መረጃዎቹን እንዲያነሳ በይፋ ተጠይቆ ፍቃደኛ እንዳልሆነ ታውቋል። ሌሊቱን በግል ጀቱ ከአዛርባጃን ወደ ሚኖርበት ዱባይ ሲመጣ ጎራ ባለበት ፈረንሳይ በአገሪቱ ፖሊስ ተይዞ ወደ እስር ቤት ተወስዷል።
👌 ለፖሊስ መረጃ ለመስጠት ፍቃደኛ ባለመሆን፣ በህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርና በሽብርተኝነት ክሶች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቦ እንደነበር የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የዘገቡ ሲሆን ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ እስከ 20 ለእስር ሊዳረግ እንደሚችል ተገልጿል።
👌 ፖቬል ዱሮቭ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስና የፈረንሳይ ጥምር ዜግነት አለው
🚨 Stand with #durov! 🤝
#FreeDurov #FreeSpeech #StandWithTelegram #PrivacyMatters
6 611
#Musk_Empire 🎩
Riddle of the Day :👉Arbitration
Rebus of the Day:👉 Metrics
📹Youtube code
Episode 24 - 39024
Video with Durov - 35
Episode 25 - 34425
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero5371140946 611
No code required. Just click on watch and claim coins after 3 minutes.
🫶🫶🫶🫶🫶
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
6 611
🔍Tapswap Previous day
Title: Start Earning With Airbnb?
📄 hacking
Title: Monetize Your Hobby
😀 geth
Title: Crypto News Part 3 😀No Code
Title: Crypto News Part 4 😀No Code
6 611
Repost from Ethio Crypto Community 🇪🇹
🎁የዕድለኛ ሳጥን/Lucky Box
በXEmpire ቁልፍ የነበረው "የዕድለኛ ሳጥን/Lucky Box" ዛሬ ተከፍቷል። City የሚለውን Button Click ስታደርጉ ታገኙታላችሁ።
ከዛሬ ጀምሮ በየእለቱ በQuest ውስጥ የሚሰጡትን #Tasks ስትጨርሱ የዕድለኛ ሳጥን/Lucky Box ታገኛላችሁ። ይህም #ሳንቲሞችን ጨምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያስገኝላችኋል።
በ24 ሰዓታት ከሚገኘው የዕድለኛ ሳጥን በተጨማሪ #በStars በመግዛት እያልን መሞከር ይቻላል። ይህም የXEmpire አጨዋወትዎን የበለጠ አስደሳች ያደርገዋል!
ገዝታችሁ እድላችሁን ከመሞከራችሁ በፊት የሽልማት ደንቦችን በሳጥን መግለጫ ውስጥ ማንበብ ይጠበቅባችኋል።
#ያልጀመራችሁ 👇👇🚀
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
6 611
Repost from Ethio Crypto Community 🇪🇹
Today's profitable tools are:
1. Gold Mining Tools.
2. OnlyFans Models.
3. Artificial Intelligence.
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
6 611
TapSwap Codes:🔍
Title: Earning with Affiliate Programs
📄 peg
Title: Monetize Your Blog!
😀 phishing
Title: Web3 Explained | Part 2 😀No Code
Title: Web3 Explained | Part 3 😀No Code
✍ Title: Make Money Online!👨💻Code :
platform 👩6 611
Repost from Ethio Crypto Community 🇪🇹
#
Update_Dogs#Dogs በተመሳሳይ ቀን #Binance ላይ #list ለማድረግ ሲባል እለቱ ወደፊታችን አርብ ምሽት 6:00 ተራዝሟል። Verified የሆነ #የBinance አካውንት ያላችሁ ወደ ዛው መውሰድ ትችላላችሁ። Bot ላይ Binance ያልመጣላችሁ ለሰዓታት በትእግስት እንድትጠብቁ ተጠይቃችኋል። #Dogs ወደየትኛውም #Wallet ለመውሰድ ምንም ዓይነት ክፍያ የማይጠይቅ በመሆኑ #Ton ግዙ ከሚሉ አጭበርባሪዎች ራሳችሁን ጠብቁ👌 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
6 611
Repost from Ethio Crypto Community 🇪🇹
#የXEmpire ማህበረሰብ 20,000 አልፏል፤ እናንተስ ጀምራችኋል❓
ከSeptember መጨረሻ እስከ October መጀመሪያ #list ለማድረግ ከወዲሁ ቀጠሮ ተይዞለታል።
ያልጀመራችሁ - ጊዜ አትውሰዱ 👇👇
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
6 611
🔍Tapswap Previous day wrap-up
Title: Make $10,000 in the TikTok!
📄 payee
Title: Tapswap Update!
😀 airnode
Title: Bitcoin's Ride 😀No Code
Title: Top 10 and more 😀No Code
6 611
The correct answer to today's new "Rebus of the day" is: Customer.
XEmpir 👇👇https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094
