ar
Feedback
AlltechUp.com

AlltechUp.com

الذهاب إلى القناة على Telegram

etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

إظهار المزيد
3 410
المشتركون
-224 ساعات
-197 أيام
-10330 أيام
أرشيف المشاركات
Listing News #Dogs 💔August 14 ❤Ton Blockchain https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=aTAOXYU8QuKpOueOoBGrrg
Listing News #Dogs 💔August 14 ❤Ton Blockchain https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=aTAOXYU8QuKpOueOoBGrrg

Hamster Combo👍
Hamster Combo👍

#Dogs - በጣም አስፈላጊ መረጃ 🙏 የቴሌግራም፣ የNotcoin, የBlum እና የሌሎችም ባለድርሻዎች የጋራ ፕሮጀክት ነው። ለዚህም ነው ቴሌግራም ለተጠቃሚዎቹ በነበራቸው ቆይታ መጠን ያከፋፈለው �
+3
#Dogs - በጣም አስፈላጊ መረጃ 🙏 የቴሌግራም፣ የNotcoin, የBlum እና የሌሎችም ባለድርሻዎች የጋራ ፕሮጀክት ነው። ለዚህም ነው ቴሌግራም ለተጠቃሚዎቹ በነበራቸው ቆይታ መጠን ያከፋፈለው 🙏 በርካታ መረጃዎች #Dogs ከአራት ቀናት በኋላ #list እንደሚደረግ ሲናፈሱ ቆይተዋል። 🙏 ይሁንና የፕሮጀክቱ ባለቤቶች በይፋዊ ቻናላቸው መረጃው ሀሰት እንደሆነና በመጪዎቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ ራሳቸው ይፋ እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል። 🙏 የፕሎጀክቱ ባለድርሻ ቻናል Notcoin Community ላይ ደግሞ አሁን ማምሻው August ወር ዘመነ #Dogs ይሆናል (August is dog season) በማለት አጋርቷል። ይህም #Dogs August አጋማሽ በፊት list. እንደሚደረግ አመላካች ነው:: 🙏 #Dogs አሁን ማምሻውን በርካታ #Tasks አጋርቷል:: እየሄዳችሁ ውሰዱ:: በጣም ጥቂት #Dogs ያላችሁ #ታስኮቹን በመስራት እስከ 40 ሺህ መድረስ ትችላላችሁ:: ከምንም በላይ ግን በባሌም በቦሌም ብላችሁ እያንዳንዳችሁ በራሳችሁ #link 5 ሰዎችን ማስጀመር አለባችሁ:: አምስት ሰው ማስጀመር ብቻ 20 ሺህ Dogs ስለሚያስገኝ ፈጽሞ ሊያመልጣችሁ አይገባም:: ያልጀመራችሁ ካላችሁም አሁንኑ በመጀመር ቀድመን ከጀመርነው ጋር እኩል መሆን ትችላላችሁ:: #Tap ማድረግ ስለሌለው ስለጉዳዩ ሲነሳ ቆሌ የሚነሳባችሁም ይሄን እድል ሞክሩት:: በዘመኑ ደጃዝማችነት የሚቀረው ቴክኖሎጂ ያመጣውን መልካም እድል ባለመጠቀም ነው:: ላልጀመራችሁ 👇👇 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=Q555sE1bSo-RoVgi6qkV1g

#Monorix የተባለው Game Clicker August 5/2024 #list ለመሆን ቀነ ቀጠሮ ቆርጦ ይፋ አድርጓል:: ይሁንና ድርጅቱ #BingX ላይ ሽያጭ እያከናወነ ሲሆን 1,000,000 coin
#Monorix የተባለው Game Clicker August 5/2024 #list ለመሆን ቀነ ቀጠሮ ቆርጦ ይፋ አድርጓል:: ይሁንና ድርጅቱ #BingX ላይ ሽያጭ እያከናወነ ሲሆን 1,000,000 coin ጠዋት $200 USD በዚህ ሰዓት ደግሞ $400 USD በመሸጥ ላይ ይገኛል:: (የሽያጭ ዋጋውን የተጠቀሰው #BingX ላይ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ - ስክሪንሾትም ተያይዟል) አዲስ የሚጀምሩ #ቦቱ ላይ ያሉትን Tasks በመሰራት ብቻ 3,800,000 Coin ያገኛል:: #list ለመደረግ 10 ቀናት የሚቀሩት ከመሆኑም በላይ ይሄ ብቻውም ቢሆን (ዋጋው ቢቀንስ እንኳን) ቀላል ገንዘብ አይሆንም:: ስለዚህ ካስፈለገ ከኦፊሺያል ቻናላቸውና ሌሎች ምንጮች ተጨማሪ መረጃዎችን በመሰብሰብና በማገናዘብ ማንም ሰው ቢሆን ሊያመልጠው የማይገባ መልካም እድል ነው:: በዚህ #Premium link ስትጀምሩ 500,000 Coin ታገኛላችሁ:: #አይናችሁን_አትሹ - ወገን👇👇 https://t.me/monorixbot?start=537114094

#Listing መረጃዎች ~~~ አንዳአንዴ "ልጅ ከአባቱ ይቀድማል" እንዲሉ አንዳአንድ ልጅ #Tap_Taps Hamster እና Tapswap የመሳሰሉ ወላጆቻቸውን ቀደምን ቀደምን እያሉ ነው:: ብዙም ትኩ
+6
#Listing መረጃዎች     ~~~ አንዳአንዴ "ልጅ ከአባቱ ይቀድማል" እንዲሉ አንዳአንድ ልጅ #Tap_Taps Hamster እና Tapswap የመሳሰሉ ወላጆቻቸውን ቀደምን ቀደምን እያሉ ነው:: ብዙም ትኩረት ሳንሰጣቸው በራሳቸው ትኩረታችንን እየሳቡ ነው:: 😎 በዚህም መሰረት:-     🙏 #Monorix ቀደም ሲል July 30 አሁን ደግሞ ፕሮግራሙን አስተካክሎ August 5/2024 list እንደሚሆን አሳውቋል:: የፕሮጀክቱ ባለቤቶች በBingX ላይ ሽያጭ የጀመሩ ሲሆን 1,000,000 ያህሉ ወደ $200 USD አካባቢ እየተሸጠ ይገኛል። በግሌ ከሌሎች #ክሪፕቶከረንሲዎች አንጻር ሳየው #list ሲደረግ የመቀነስ ሁኔታ ይኖራል። ያም ሆኖ ለመሰብሰብ አስቸጋሪ ስላልሆነና ዛሬን ጨምሮ 10 ቀናት የሚቀሩ መሆናቸው ያልሰበሰብንም ብንሆን ዛሬ ብንጀምር ቢያንስ #የወር_በርጫችንን መሸፈን አያቅተንም። ገና ስንጀምር ታስኮችን በመስራት ብቻ ወደ 6,000,000 አካባቢ እናገኛለን። እኔ ዛሬ ጠዋት ጀምሬ በዚህ ሰዓት #ከ34,000,000 በላይ ደርሻለሁ። ድርጅቱ በይፋዊ ገፁ ዛሬ ባጋራው መልእክት ደግሞ ምንም አይነት ዜሮ እንደማይቀንስ ስለገለፀ ማንም ሰው ቢጀምር list እስኪሆን ድረስ እስከ 20,000,000 መሰብሰብ አያቅተውም። ይሄ ማለት ደግሞ አሁን ባለው ዋጋ በግማሽ ቢሸጥ እንኳን እስከ $2000 USD ሊያወጣ ይችላል። እንዳውም $500 USDም ቢሆን የሚያስከፋ አይሆንም። #መጀመር ለምትፈልጉ 👇👇 https://t.me/monorixbot?start=537114094 😎 ሌላው አጓጊ ዜና ጠብቁ የሚል መረጃ ያጋራው #Yescoin ነው። አንዳአንድ የቴሌግራም ክሪፕቶ ቻናሎች ደግሞ "ከውስጥ አገኘነው" በማለት እስከ August 5/2024 ድረስ #list እንደሚደረግ እየገለጹ ነው። ለማንኛውም ብዙዎቻችን ቀደም ሲል ስለ ጀመርን Coin መሰብሰባችንን አጠናክረን በሁለት ቀናት ውስጥ የድርጅቱን #የምስራች በጉጉት እንጠብቃከን። ያልጀመራችሁም ብትሆኑ #Tasks በመስራት በቀሩት ቀናት ጥሩ የሚባል መሰብሰብ ትችላላችሁ:: #የYescoin_Link 👇👇 https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l 😎 #Avacoin July 30/2024 #list እንደሚደረግ ቀደም ብሎ ይፋ አድርጓል:: አምስት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት:: #link Copy እንዳይሆን አድርገውታል:: ቢደረግ እንኳን የሚሰጡት #Coin በጣም ትንሽ (በTask 1 ወይም 2) ስለሆነ አዲስ መጀመር ብዙም ጥቅም የለውም:: የጀመራችሁ ግን እስከመጨረሻዋ ደቂቃ የምትችሉትን ሰብስቡ:: 😎#pixelverse #list ሆኗል:: ነገር ግን የሰበሰባችሁ እስከ አሁን ወደግብይት አልገባችሁም:: ከዛ በፊት የሰበሰባችሁት ወደ Claim ዳሽቦርድ መውሰድ አለባችሁ:: #Claim ማድረጊያ ቀነ ገደብ ዛሬ ነበር የሚያበቃው:: ነገር ግን ዛሬ 6 ቀናት መጨመራቸውን አሳውቀዋል:: ስለዚህ  በዚህ #link አካውንት በመክፈት Claim ካላደረጋችሁ ይቃጠልባችኋል:: #link 👇👇 https://dashboard.pixelverse.xyz/?ref=racclaapha&v=racclaapha68934 ነው:: ልብ ማለት ያለባችሁ ይህ link #አዲስ_ለምትጀምሩ ሳይሆን ለሰበሰባችሁ Coin Claim የምታደርጉበት ነው:: የሚጠቀሙት #የEtherium Blockchain ስለሆነ ለሁሉም ሰው ቀላል አይደለም:: የሚያውቁ ጋደኞቻችሁ እገዛ ወይም በyoutube ቪዲዮዎችን በማየት ላለመሳሳት ሞክሩ:: በዚህ ሂደት የሚፈጠሩ ስህተቶች ሁለተኛ የሚታረሙበት እድል የለም:: (ከላይ ያያዝኳቸውን ScreenShots ካሰፈርኩት መልእክት ጋር እያመሳከራችሁ ተመልክቷቸው:: መልካም ምሳ)❤🙋💔

🫠 Monorix liisting 28 July ✅ 🤩1,000,000 coin 200$ 💸 ✅️Game link 👇🏻 Game link 👇🏻 https://t.me/monorixbot?start=537114094

Hamster key 24.07

🐹 1 000 000 FREE | CIPHER click on daily cipher 1. A: • — 2. U: • • — 3. D: — • • 4. I: • • 5. T: —

TapSwap cinema code; Secure Your Crypto: The Role of Public and Private Keys | TapSwap Education | Part 2 Code: 0P6E 👈🏻 click to copy

#Tapswap Title: How blockchain actually work Code : marlowe
#Tapswap
Title: How blockchain actually work
Code : marlowe

Tapswap cinema code 24 July
Secure your crypto: The role of public and private keys
Code : 5WH71 

የዛሬ Hamster combo - 5,000,000 ካርዶች🙏
የዛሬ Hamster combo - 5,000,000 ካርዶች🙏

✋ ሁሉም #Musk_Empire Daily Quests መልሶች https://t.me/ethio_empire ላይ ታገኛላችሁ 😍

Repost from DOGS Community
Dogs principles Hey, DOGS! Do you like to wait? Neither do we! Here are the key things about the upcoming $DOGS listing: 🦴 N
Dogs principles Hey, DOGS! Do you like to wait? Neither do we! Here are the key things about the upcoming $DOGS listing: 🦴 No locks or vesting. Dogs are free. 🤑 Community gets the largest part of the tokens. You joined, you own it. 🏴‍☠️ No investors, dogs don’t need them. 😵 No new supply. Ever. 😎 Telegram-native utility. Game changer. You will see for yourself. ❤️ TON Blockchain, of course We aim to create the largest community memecoin, with the most original gangster dog ever. And guess what? The most Telegram dog 🦴deserves to take this spot. Really. New ways to earn $DOGS will be available soon. Stay hungry tuned 🦴

ሁለተኛው የክሪፕቶ አብዮት ~ አንድ አሌክስ ጆሃንሰን የተባለ የክሪፕቶከረንሲ ተንታኝ ዛሬ ባይናንስ ላይ ባሰፈረው ረዘም ያለ ጽሁፍ " . . . a new revolution in the crypto wor
+2
ሁለተኛው የክሪፕቶ አብዮት     ~ አንድ አሌክስ ጆሃንሰን የተባለ የክሪፕቶከረንሲ ተንታኝ ዛሬ ባይናንስ ላይ ባሰፈረው ረዘም ያለ ጽሁፍ " . . . a new revolution in the crypto world has erupted, flooding the world in unexpected ways and dimensions. However, most of us do not fully understand what is happening. . . " ሲል አስፍሯል። ወደ አማርኛ ሲመለስ " . . . አዲስ የክሪፕቶ ዓለም አብዮት ፈንድቷል፤ ባልተጠበቀ መንገድና ስፋት ዓለም እያጥለቀለቀ ነው። ይሁንና አብዛኞቻችን ምን እየሆነ እንዳለ በቅጡ አልተረዳንም:: . . ." እንደማለት ነው። እኔም እስማማለሁ። በተለይም ኢትዮጵያውያን ካለን ውስን የዘርፉ እውቀት የተነሳ ምን እየሆነ እንደሆነ በቅጡ አልተገነዘብነውም። ይሁንና ይህ አብዮት #Bitcoinን ታሪክ እየደገመ ነው። ቢትኮይን የዘርፉ ቀዳሚ እንደመሆኑ መጠን ዲጂታል ከረንሲን ተጨባጭ በማድረግ ረገድ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ አብዮት ቀስቅሷል። ይሁንና በወቅቱ የተረዱት ጥቂቶች ብቻ ነበሩ። እነዛ ጥቂቶች የሀብት ማማ ላይ መውጣት የሚፈልጉ ሁሉ በዩቱዩብ ደጋግመው ቢቀሰቅሱም ብዙም ሰሚ አልነበራቸውም። ያኔ ያሰራጯቸው ቪዲዮዎች ዛሬ ካለፈ በኋላ ሚሊዮኖች ደጋግመው እየተመለከቷቸው ነው። የዛኔ ቀስቃሾች ደግሞ ዛሬ #በዱባይ እና ለኑሮ ምቹ በሆኑ ከተሞች/አገራት የናጠጠ ህይወት እየመሩ ነው። (ለአብነት Botcoin ሲጀምር ባለመሰልቸት ሲቀሰቅስ የነበረው davinci jeremie ብላችሁ YouTube ላይ Search አድርጉና ከአስር ዓመታት በፊትና ዛሬ በዱባይ የሚቀጨው ህይወት ተመልከቱ። ) ዛሬ በቴሌግራም የተጀመረው ሁለተኛው አብዮትም (#Game_Clickerም) ከጥቂት ዓመታት በኋላ አያሌ የዓለም ህዝቦችን ወደ አዲስ ህይወት እንደሚያሸጋግር አያጠራጥርም። የዓላማችን ግዙፍ የክሪፕቶከረንሲ ተቋማት መቀላቀል መጀመራቸው ደግሞ እድገቱን እንደሚያፈጥነው ይጠበቃል። ለምሳሌ #OKX የተባለው በዓለም አምስተኛው የዲጂታል ከረንሲ ገበያ ዛሬ ተቀላቅሏል። የራሱን #OKXRacer የተሰኘ Game Clicker ቴሌግራም ላይ በይፋ አስተውቋል:: ጨዋታው #የBTC ዋጋ ይጨምራል ወይም ይቀንሳል በሚል ግምት ነጥቦችን መሰብሰብ ነው:: የዚህ ድርጅት ዋነኛ ዓላማ ከጨዋታው ጋር የተያያዘውን #OKX ዲጂታል ገበያው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲቀላቀሉት ማድረግ ነው:: በዚህ መንገድ እም Binanceን በልጦ በዓለም ቀዳሚ ለመሆን አቅዷል:: ለዚህም አካውንት ለሚከፍቱ #በAirdrop መልክ አዲሱን Coin እና ከፍተኛ መጠን ያለው $USD ሽልማት እንደሚሰጥ እቅዱን ይፋ አድርጓል:: በነገራችን ላይ . . . የፊታችን August ቢያንስ ከሦስት በላይ ጌሞች በዲጂታል ገበያዎች #list እንደሚደረጉ ይጠበቃል:: ብዙዎቻችሁ ያልጠበቃችሁ ገንዘብ እንደምታገኙ ጥርጥር የለኝም:: ይልቅስ ስጋቴ ገንዘቡ ህይወታችሁን የሚቀይር ሳይሆን የሚያመሰቃቅልና የሚያጠፋ እንዳይሆን ከፍተኛ ስጋት አለኝ:: ( ማስተዋል አይለያችሁ::) በመጨረሻም ከተጀመሩት ቢያንስ ጥቂቱ ወደገንዘብ እስኪቀየሩ ድረስ አዳዲስ #Games ጀምሩ ማለት ከባድ እንደሆነ እረዳለሁ:: ሆኖም ግን ጊዜ ያላችሁና አዳዲስ መጀመር የምትፈልጉ ካላችሁ አዲሱ #የOKX (OKX Racer) እና በቀጣይ አጠቃላይ ዘርፉን ማንም በማያወርደው ደረጃ እንደሚሰቅለው የሚጠበቀው #Musk (Not) Empire ሊያመልጧችሁ አይገባም:: #የOKX (OKX Racer) https://t.me/OKX_official_bot/OKX_Racer?startapp=linkCode_106177769 #Musk (Not) Empire http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094 ወይም የሁለቱን ማስፈንጠሪያ #link የEthio Empire Community Telegram Channel - https://t.me/ethio_empire ላይ ማግኘት ትችላላችሁ:: የትኛውም ጨዋታ የምትቀላቀሉ በተለያዩ መንገዶች የራሳችሁን #link አጋሩ:: የድርጅቶቹ ዋነኛ ግብ ብዛት ያለው ህዝብ ወደ ዘርእ ማምጣት ስለሆነ የበለጠ የምትጠቀሙት በዛ መንገድ ነው:: #Tap ማድረግ ጊዜን ከማቃጠል ውጭ ብዙም የሚያስገኘው ፋይዳ የለም::

ጌሞች እንደበዙባችሁ አያጠራጥርም። ነገር ግን ብዙ መጫወት ለምትችሉ የማህበረሰባችን አባላት ይሄን ፕሮጀክት በዝምታ ማለፍ አይገባም። በዓለም የዲጂታል ከረንሲ ግብይት 5ኛ የሆነው #OKX ዛሬ ይፋ ያ
ጌሞች እንደበዙባችሁ አያጠራጥርም። ነገር ግን ብዙ መጫወት ለምትችሉ የማህበረሰባችን አባላት ይሄን ፕሮጀክት በዝምታ ማለፍ አይገባም። በዓለም የዲጂታል ከረንሲ ግብይት 5ኛ የሆነው #OKX ዛሬ ይፋ ያደረገው Game OKX Racer መሰብሰብ የምትችሉ ከሌላሎች ብታስቀድሙት መልካም ነው:: ጨዋታው #የBTC ዋጋ ይጨምራል ወይም ይቀንሳል የሚል ግምት መስጠት እና ጓደኞችን Invite በማድረግ ነጥብ መሰብሰብ ነው። ጨዋታው ይፋ መደረገውን ተከትሎ የተሰራጨው ዘገባ ከታች ያለው ነው። 📆Today OKX exchange officially announced OKX Racer 🏆The exchange is among the top 5 best in the world! Who knows, they have cash OKX Racer - a game in which you need to guess whether the price of Bitcoin will rise or fall in the next five seconds. Successful predictions bring points, and a series of victories brings multipliers that increase their number. As usual, we are among the first to arrive 👉 @OKX Racer 💰OKX directly says that the drop will be given for points!! Therefore, we put this tapal as a priority and farm points https://t.me/OKX_official_bot/OKX_Racer?startapp=linkCode_106177769 Let's race! Predict Bitcoin's price and rack up points

🔃Tapswap cinema code 2
🤖Ethereum will be worth $20,000! What is Ethereum?
Code : emission  👈copy Click 👉 Musk Empire

Tapswap cinema code (July 23)
🤖 Top 10 bitcoin whales:The biggest bitcoin holders revealed!
Code : 5G36SQ 👈click to copy http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero537114094