cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ዝሪያ (እስቅርጳጵ) ኡቭቭቭ ነው

ዝሪያ የአራዶች መንደር እስቅርጳጵጵጵ ኡቭቭቭቭቭቭ ነው

Больше
Рекламные посты
560
Подписчики
+824 часа
+137 дней
+2830 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
ሰዓቱ ለሊት ነው : ሰባት ሰዓት ከአስር እግሮቼን ከትቼ : ጭንና ጭኗ ስር በሞቀ አልጋዬ ላይ : አለሜን እያየሁ “ኧረ ድረሱልኝ : ኧረ ወየሁ ወየሁ” ብሎ ሚጮኽ ወጣት : ሰፈሩን አመሰው እናቱን ብቸኛ : እናቱን ላጤ ሰው ይሄኔ ቢያገባ : ውጪ አያመሽም ተይው የታባቱ : ሳሚኝ ግድ የለሽም 😂😂😂        © ገጣሚ እንደ ልቡ
302Loading...
02
make it for join new economic trend go on
20Loading...
03
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6401058237 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
360Loading...
04
ብልኋ  እንቁራሪት ----------- (ሚካኤል_እንዳለ) አንዲት እንቁራሪት በኩሬ ውስጥ ያለች የሚቃጠል መንደር ፥ ከሩቁ እያየች ትፀልይ ጀመረ ፥ እንደዚህ እያለች . . እባክህ ጌታዬ ይህን እሳት አጥፋው ባለበት እንዲቆም ግዛቱን አታስፋው ብላ ለፈጣሪ ፥ አዝና ስትናገር ለካስ ካጠገቧ እባብ ቆሞ ነበር እሱም በመገረም ፥ በጸሎቷ ነገር የሽሙጥ እያየ እንዲህ ይላት ጀመር . . እንደው ምን ትገርሚ እንደምን ትደንቂ እሳቱ እንዲጠፋ ፥ ጌታን 'ምጠይቂ እሱ 'ሚደድ እዛ እሩቅ ነው ካንቺ ዘንድ በምን ደርሶብሽ ነው ያንቺን ቤት የሚያነድ ? ደሞም ከውሃ ውስጥ ቁጭ ብለሽ ያለሽው የማይደርስብሽን ፥ እሳት የምትፈሪው እያለ በሹፈት ፥ ከልቡ ሳቀባት ወደታች በንቀት አዘቅዝቆ እያያት . . ይ'ን ጊዜ እቁራሪት እየተገረመች በእባብ ጅልነት በጣም እያዘነች እንዲት ትለው ጀመር ቀና ብላ እያየች አዎ ትክክል ነህ ፥ እሳቱ እሩቅ ነው እኔም ያለሁበት ዙሪያውን ውሀ ነው ነገር ግን አስተውል እጅግ አትሳት ቃጠሎውን ቶሎ ወዲያው ካላቆሙት ከ'ኔ ዘንድ መ'ተው ነው ውሀ የሚቀዱት . . እናም ያላወከው እውነታው ይሄ ነው ምንም'ኳ እዚህ ብቀመጥ ከውሃው እዛ እሩቅ ቢሆን መንደሩ 'ሚነደደው ካልጠፋ በጊዜ ፥ አምላክ ካላቆመው የ' ኔም ቤት ነውና ተዝቆ የሚያልቀው . . ስለዚህ ወዳጄ አያጥቃህ ጅልነት ቃጠሎው ባይደርስም እኔ ካልሁበት እዛ ነዶ ነዶ ፥ እጅግ ከባሰበት ባልዲ ተሸክመው ሲመጡ ለመቅዳት ይከቱኛል ወስደው ፥ ከሚነደው እሳት . . ይህን አውቄ ነው ከሩቁ መፍራቴ አጥፋው በሚል ፀሎት ምድር መደፋቴ የአቅሜን ያህል እነሱን መርዳቴ ብላ ስትናገር ፥ እባብን ገረመው ማየት ያልቻለውን ገልጣ ስታሳየው . . እናም እሩቅ ያለ ከ' እኛ የማይደርስ የሌላ ነው ያልነው ፥ እሳቱ ሲለኮስ ስለማይቀር እዚ ፥ መምጣቱ ቀስ በቀስ ትልቅ እገዛ ነው የሰው ችግር አይቶ ፥ ለኔ ብሎ ማልቀስ @zgetkekelega
3162Loading...
05
#ግቢህ ውስጥ ነዳጅ ወይም ወርቅ ቢገኝ መንግስት የኔ ነው ብሎ ይወስድብሀል ፣ #ግን ደግሞ አደንዛዥ እፅ ወይም መሳሪያ ቢገኝ ያንተ ነው ተብለህ ወህኒ ቤት ትታሰራለህ ፣ #ሚስት ኪስህ ውስጥ ብር ብታገኝ ያንተ ማለት የኔ ነው ብላ ትወስድብሀለች ፣ #ግን ደግሞ ኪስህ ውስጥ ኮንዶም ብታገኝ ወንድሜ ምንም አትጠራጠር  ያንተና ያንተ ብቻ ነው😝❗️❗️❗️❗️❗️ #join 👇👇 @zgetkekelega
520Loading...
06
ከራሴ ጋር ተጣልቼ ብሎክ ላረገው Setting ውስጥ እየገባሁ ነው😂😜🤷‍♂
630Loading...
07
እስኪ Keyboardachu ላይ ግቡና y እና i መካከል አንድ ጀዝባ ሰው አለ እዩት 🥰😂
630Loading...
08
የ Like እጥረት ስላጋጠመን መፖሰት ልናቆም ነው😏 እኔ ወገቤ ማለቴ ጣቴ እስኪንቀጠቀጥ እየፃፍኩ ቀልድ ስለቅ እናንተ እየሳቃቹ ብቻ ላሽ😏          #አይቆጥርም_እኮ_ንኩት 👍 @uvv_ziriya @uvv_ziriya. @uvv_ziriya
950Loading...
09
የ Like እጥረት ስላጋጠመን መፖሰት ልናቆም ነው😏 እኔ ወገቤ ማለቴ ጣቴ እስኪንቀጠቀጥ እየፃፍኩ ቀልድ ስለቅ እናንተ እየሳቃቹ ብቻ ላሽ😏 #አይቆጥርም_እኮ_ንኩት 👍
110Loading...
10
ለቅሶ ቤት ሄድ ሄድኩና... እንባዬ ደርቆብኝ  : ለማልቀስ ስቸገር በድንገት ትዝ አለኝ  : ያደረግሺኝ ነገር ትውስ ያለኝ ጊዜ : የሰራሺኝ ስራ አልቅሼ አላለቀስኩ : ሳለዝን በሟቹ ድሮም ያንቺ ፍቅር : ለሀዘን ነው ምቹ       ©ገጣሚ እንደ ልቡ       😂😂😂😂😂
940Loading...
11
😓ናፍቆኛል ውሸትሽ❣ ✍ገጣሚ ኪራ ስደውል አታንሺ ዝጊው እንደወትሮሽ ቴክስቱንም ተይው አይተሽ እንዳላየሽ ....... አንቺን ደስ ካለሽ ላግኝሽም ስልሽ አታግኚኝ ይቅር በግድ ይሁን ብዬ እኔ አልሰኝም ቅር ......... ለረፈደ ፍቅር..... እንዴት ሆነ ብለሽ እንደው ምን ገጠመው ስለደህንነቴ ስላለፉት ግዜያት አጠየቂ ግድ የለም አይጭነቅሽ ቅንጣት ብቻ ምንም አርጊ ሁሉን እንደ መብትሽ ዛሬ የደወልኩት አደለም ልወቅስሽ ግን ውዴ በሞቴ ይሄን ላስቸግርሽ እወድሃለሁ በይኝ ናፍቆኛል ውሸትሽ  ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ,,,,,,,🍃🌹🍃🌸🍃🌹🍃,,,,,,,, Join us  #ሼር  #like 🥀@Y_Fikr_Gocho🥀 🥀@Y_Fikr_Gocho🥀 🥀@Y_Fikr_Gocho🥀 #እውነተኛ_ስሜት_ለአፍቃሪዎች_ብቻ
1112Loading...
12
😂ሮበርት_ሙጋቤ የሆነ ሰአት እንዲህ ሲሉ ስለ ቺኮች አወሩ 👩‍💼ሴትን እወድሻለው በላት እሷም እኔም እወድሀለው ትልሀለች፡፡ አፈቅርሻለው በላት ... እኔም በጣም አፈቅርሀለው ትልሀለች፡፡ ናፍቀሽኛል በላት ... እኔም ንፍቅቅቅ እኮ  ትልሀለች 100 $ በሞባይልሽ ልኬልሻለው በላት እስኪ እኔም እየላኩልህ ነው ካለችህ : : : #Bro በቃ እኔ ዚምባቡዌን ለቅቄ ቦኮሀራም እገባለው😂😜
690Loading...
13
ሚስቴ በጣም ወፍራም : እኔ ነፍሰ ቀጭን ብመዘን አንሳለሁ : ከእግሯ ጭን       ከቀናት ባንዱ ቀን... ግራ ጎኔ ስላት : ሰዎች ሲሰሙኝ ያልኩትን ታዝበው : እንዲህ ብለው አሙኝ     “ይሄ አረመኔ... የፈጣሪን ስራ : አጉል ይጋፈጣል       አሁን በምን ሚዛን.. ከዚህ ቀጫጫ ጎን : ወፍራም ሴት ይወጣል                “እንጃ”          😂😂👐 ©ገጣሚ እንደ ልቡ @uvv_ziriya
820Loading...
14
ባመለጠህ ነገር በጭራሽ አትዘን በፈስህም ቢሆን !
780Loading...
15
ሲያፈቅራት "ቸኮሌት ከለር",,ሲጣላት ሂጂ "አንቺ ባሪያ"...ይሰውረን ከዚህስ
750Loading...
16
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
90Loading...
17
https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_5268975487
190Loading...
18
🚨 TapSwap ያልጀመራቹ አሁንኑ ጀምሩ 7 ቀን ብቻ ቀርቶታል ! ፍሪ ጊዜ ኖሯቹ ሳትጠቀሙበት ካለፋቹ ኋላ ያስቆጫቹሃልና ከአሁኑኑ መጀመር አትርሱ። አሁን ብትጀምሩም በሳምንት ውስጥ ብዙ ሚልዮን coin መሰብሰብ ትችላላችሁ። 1.2 million በ $30 ይከፍላል። መጀመር የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ፈጥናችሁ ጀምሩ ቁጭ ብሎ fake ነው ከማለት ሰርቶ የሚመጣውን ነገር መጠበቅ ይሻላል ! ብዙ ሰውም ኖት ኮይን እንዲው ሳይሰሩት ነው ያለፋቸው ሁለተኛ እድላቹን አሁንኑ ተጠቀሙበት የቻላችሁትን ያህል ስሩ👇👇 ✅ 7 ቀናቶች ብቻ ይቀራሉ ! #TapSwap መጀመር ከፈለጉ link👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_822748528 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
681Loading...
19
በትኩረት አንብቡት 🤣😂🤣 የሚስቴ እናት (አማቴ) እቤት ልትጠይቀን መጥታለች ሚስቴ ደግሞ የዛን ቀን ሴ*ስ ፈልጋ አቅበጥብጧት ነበር እኔም ከሚስቴ እናት ጋር ረጅም ጨዋታ ጀምረን ስናወራ ሚስቴ “እራሴን አሞኛል ብላ በሙድ ሸውዳን ልረፍ ብላ መኝታ ቤት ገባች» እኔም የሚስቴን ሁኔታ ለማየት ጨዋታውን አቋርጬ መኝታ ቤት ሄድኩኝ ስመለስ የሱሬዬን ዚፕ ሳልዘጋ ረስቼው ብቻዋን እንዳትሆን ብዬ የሚስቴ እናት አጠገብ መጣሁ «አሁን እንዴት ናት?» አለቸኝ «ደህና ናት ፓራስታሞል ሰጥቻታለሁ» አልኳት አማቴም «እሺ ፋርማሴውን ዝጋው »ብላ ወደ ሱሬዬ ዚፕ አመላከተችኝ🙆‍♂😂😂😂😂😁 የተመቸው @uvv_ziriya
1463Loading...
20
ከHistory መምህር ጋር ለምን ተጣላህ ? Yo; የውጫሌ ስምምነት የት ነው የተፈረመው ሲለኝ እዛው ወረቀቱ ላይ ነው ብዬው !😁😂😂 @uvv_ziriya
1311Loading...
21
አሁን ከ maths አስተማሪ በላይ አስማተኛ አለ ነው ምትሉት😒 ፊደል ደምሮ ቁጥር ሚያገኝ🤔🤔 x+y=6   How???????😭 @uvv_ziriya
1220Loading...
22
አፈር ስሆን ተይኝ : ባላውቅሽ ነው ጥሩ ምን ብዬ ልንገርሽ : ብዙ ነው ሚስጥሩ ልቤ ዩናይትድ ነው : ለፍቅር አይመችም ቶሎ ይሸነፋል : ለዚችም ለዛችም እንዴት እሆናለሁ : ስትቀርቢኝ ብወድሽ እድሌ አርሰናል ነው .. ለፍቼ ደክሜ ሌላ ነው ሚወስድሽ @yeygnapage
1191Loading...
23
😂😂😂 ዝም ብላቹ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት🙏
160Loading...
24
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
40Loading...
25
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
110Loading...
26
ሳትሰስቺ ስጪ ማታ ለመኝታ አልጋ ላይ ስትወጪ ለሊቱ እንዲሰምር ሳትሰስቺ ስጪ ጠዋት እንደነጋ ሳትወርጂ ከአልጋ ደግመሽ መስጠትሽ እንዳይዘነጋ ሻዉር ቤት ቢሆንም ኩሺና ስትገቢ ካንጀትሽ ለግሺዉ ሳትንገበገቢ ከዋልሽበት ቦታ በሠላም ስትመጪ በርከክ በይና አጎንብሰሽ ስጪ ቀናትን ሳትመርጪ ሰኞ አርብ ሳትይ ሰባቱንም ቀናት ለሱ አትከልክይ ህይወትሽ እንዲያምር ኑሮሽ እንዲቃና ለ አምላክ ምስጋና ይገባዋልና ምድረ ቆሻሻሻ ሁላ እያነበባችሁ ምን እንዳሰባችሁ አዉቃለሁ እናንተን ከዚህ ዓለም ለማዉጣት ደፋ ቀና እያልኩ ነው በርታ በሉኝ #DirtyMind ሁላ @uvv_ziriya @uvv_ziriya @uvv_ziriya
1754Loading...
27
ቤተሰብ Not coin ዛሬ ገንዘብ ሆኗል ይሕኛውም በቅርቡ ወደ ገንዘብ ይቀየራል እንዳያመልጣቹ 🚨 TapSwap ከ #Notcoin ቀጥሎ List ሊደረግ ነው እናም 13 ቀን አላችሁ ያልጀመራችሁ ዛሬውኑ ጀምሩ ጥቂት ቀን ብቻ ቀርቶታል ! ትርፍ ጊዜ ኖሯቹ ሳትጠቀሙበት ካለፋቹ ኋላ ያስቆጫቹሃልና ከአሁኑኑ መጀመር አትርሱ ። መጀመር ለምትፈልጉ ሊንክ 👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_822748528 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
1161Loading...
28
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
160Loading...
29
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
50Loading...
30
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
80Loading...
31
ቤተሰብ Not coin ዛሬ ገንዘብ ሆኗል ይሕኛውም በቅርቡ ወደ ገንዘብ ይቀየራል እንዳያመልጣቹ 🚨 TapSwap ከ #Notcoin ቀጥሎ List ሊደረግ ነው እናም 13 ቀን አላችሁ ያልጀመራችሁ ዛሬውኑ ጀምሩ ጥቂት ቀን ብቻ ቀርቶታል ! ትርፍ ጊዜ ኖሯቹ ሳትጠቀሙበት ካለፋቹ ኋላ ያስቆጫቹሃልና ከአሁኑኑ መጀመር አትርሱ ። መጀመር ለምትፈልጉ ሊንክ 👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_792243989 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
1251Loading...
32
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
30Loading...
33
አንዱ ራሱን ሊያጠፋ ጫካ እየሄደ እያለ ዱርዬዎች ገደሉት... እኔ ያሳዘነኝ ያሰበውን ሳያሳካ መሞቱ ነው            🙈😂🤣
1370Loading...
34
#ቺኳ_Telegram ላይ እየው ብላኝ 37.6MB size ያለው ቪድዮ🎥 ላከችልኝ ... : እኔምየ5 ብር ካርዴ ከሚያልቅ እንዲው ሳላየው hahaa😂🤣 ብዬ ላኩ....ቪድዮው ምን ቢሆን ጥሩ ነው?....      #የአባቷ_የቀብር_ስነስርዓት 😩🤦‍♂
1491Loading...
35
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
60Loading...
36
ማንቼስተር ሲቲ የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ሲቲ ብርቱ ፉክክር በታየበት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር ዘመን ሻምፒዮን ሆኗል፡፡ በዛሬው ዕለት ፍጻሜውን ባገኘው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ዌስትሃምን ያስተናገደው ማንቼስተር ሲቲ 3 ለ1 ማሸነፉን ተከትሎ ነው ሻምፒዮንነቱን ያረጋገጠው፡፡ በዚህም 91 ነጥቦችን በመሰብሰብ ፕሪሚየር ሊጉን በበላይነት ማጠናቀቅ ችሏል፡፡ ለአራት ተከታታይ የውድድር ዓመታት የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ በማሳካትም ውኃ ሰማያዊዎቹ አዲስ ታሪክ አስመዝግበዋል፡፡ በሌላ በኩል ሉተን ታዎን፣ በርንሌይ እና ሸፊልድ ዩናይትድ ወደ ሻምፒዮን ሽፕ ወርደዋል፡፡
1640Loading...
37
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
240Loading...
38
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
210Loading...
ሰዓቱ ለሊት ነው : ሰባት ሰዓት ከአስር እግሮቼን ከትቼ : ጭንና ጭኗ ስር በሞቀ አልጋዬ ላይ : አለሜን እያየሁ “ኧረ ድረሱልኝ : ኧረ ወየሁ ወየሁ” ብሎ ሚጮኽ ወጣት : ሰፈሩን አመሰው እናቱን ብቸኛ : እናቱን ላጤ ሰው ይሄኔ ቢያገባ : ውጪ አያመሽም ተይው የታባቱ : ሳሚኝ ግድ የለሽም 😂😂😂        © ገጣሚ እንደ ልቡ
Показать все...
🤡 1
make it for join new economic trend go on
Показать все...
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6401058237 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показать все...
ብልኋ  እንቁራሪት ----------- (ሚካኤል_እንዳለ) አንዲት እንቁራሪት በኩሬ ውስጥ ያለች የሚቃጠል መንደር ፥ ከሩቁ እያየች ትፀልይ ጀመረ ፥ እንደዚህ እያለች . . እባክህ ጌታዬ ይህን እሳት አጥፋው ባለበት እንዲቆም ግዛቱን አታስፋው ብላ ለፈጣሪ ፥ አዝና ስትናገር ለካስ ካጠገቧ እባብ ቆሞ ነበር እሱም በመገረም ፥ በጸሎቷ ነገር የሽሙጥ እያየ እንዲህ ይላት ጀመር . . እንደው ምን ትገርሚ እንደምን ትደንቂ እሳቱ እንዲጠፋ ፥ ጌታን 'ምጠይቂ እሱ 'ሚደድ እዛ እሩቅ ነው ካንቺ ዘንድ በምን ደርሶብሽ ነው ያንቺን ቤት የሚያነድ ? ደሞም ከውሃ ውስጥ ቁጭ ብለሽ ያለሽው የማይደርስብሽን ፥ እሳት የምትፈሪው እያለ በሹፈት ፥ ከልቡ ሳቀባት ወደታች በንቀት አዘቅዝቆ እያያት . . ይ'ን ጊዜ እቁራሪት እየተገረመች በእባብ ጅልነት በጣም እያዘነች እንዲት ትለው ጀመር ቀና ብላ እያየች አዎ ትክክል ነህ ፥ እሳቱ እሩቅ ነው እኔም ያለሁበት ዙሪያውን ውሀ ነው ነገር ግን አስተውል እጅግ አትሳት ቃጠሎውን ቶሎ ወዲያው ካላቆሙት ከ'ኔ ዘንድ መ'ተው ነው ውሀ የሚቀዱት . . እናም ያላወከው እውነታው ይሄ ነው ምንም'ኳ እዚህ ብቀመጥ ከውሃው እዛ እሩቅ ቢሆን መንደሩ 'ሚነደደው ካልጠፋ በጊዜ ፥ አምላክ ካላቆመው የ' ኔም ቤት ነውና ተዝቆ የሚያልቀው . . ስለዚህ ወዳጄ አያጥቃህ ጅልነት ቃጠሎው ባይደርስም እኔ ካልሁበት እዛ ነዶ ነዶ ፥ እጅግ ከባሰበት ባልዲ ተሸክመው ሲመጡ ለመቅዳት ይከቱኛል ወስደው ፥ ከሚነደው እሳት . . ይህን አውቄ ነው ከሩቁ መፍራቴ አጥፋው በሚል ፀሎት ምድር መደፋቴ የአቅሜን ያህል እነሱን መርዳቴ ብላ ስትናገር ፥ እባብን ገረመው ማየት ያልቻለውን ገልጣ ስታሳየው . . እናም እሩቅ ያለ ከ' እኛ የማይደርስ የሌላ ነው ያልነው ፥ እሳቱ ሲለኮስ ስለማይቀር እዚ ፥ መምጣቱ ቀስ በቀስ ትልቅ እገዛ ነው የሰው ችግር አይቶ ፥ ለኔ ብሎ ማልቀስ @zgetkekelega
Показать все...
2💯 1
#ግቢህ ውስጥ ነዳጅ ወይም ወርቅ ቢገኝ መንግስት የኔ ነው ብሎ ይወስድብሀል ፣ #ግን ደግሞ አደንዛዥ እፅ ወይም መሳሪያ ቢገኝ ያንተ ነው ተብለህ ወህኒ ቤት ትታሰራለህ ፣ #ሚስት ኪስህ ውስጥ ብር ብታገኝ ያንተ ማለት የኔ ነው ብላ ትወስድብሀለች ፣ #ግን ደግሞ ኪስህ ውስጥ ኮንዶም ብታገኝ ወንድሜ ምንም አትጠራጠር  ያንተና ያንተ ብቻ ነው😝❗️❗️❗️❗️❗️ #join 👇👇 @zgetkekelega
Показать все...
ከራሴ ጋር ተጣልቼ ብሎክ ላረገው Setting ውስጥ እየገባሁ ነው😂😜🤷‍♂
Показать все...
እስኪ Keyboardachu ላይ ግቡና y እና i መካከል አንድ ጀዝባ ሰው አለ እዩት 🥰😂
Показать все...
የ Like እጥረት ስላጋጠመን መፖሰት ልናቆም ነው😏 እኔ ወገቤ ማለቴ ጣቴ እስኪንቀጠቀጥ እየፃፍኩ ቀልድ ስለቅ እናንተ እየሳቃቹ ብቻ ላሽ😏          #አይቆጥርም_እኮ_ንኩት 👍 @uvv_ziriya @uvv_ziriya. @uvv_ziriya
Показать все...
💯 3🥰 1👏 1

👍 2 1🔥 1🥰 1