cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ዝሪያ (እስቅርጳጵ) ኡቭቭቭ ነው

ዝሪያ የአራዶች መንደር እስቅርጳጵጵጵ ኡቭቭቭቭቭቭ ነው

Больше
Рекламные посты
539
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
+3530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

😂😂😂 ዝም ብላቹ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት🙏
Показать все...
😂JOIN😂
በማህበራዊ ሚዲያ ሳይሆን በእውነተኛው አለም ደስተኛ መሆንህን እርግጠኛ ሁን😍
Показать все...
2
😂😂😂 ዝም ብላቹ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት🙏
Показать все...
😂JOIN😂
♥እናት ለዘላለም ትኑር!♥ ♥እናት የአለም መድሃኒት ነች‼ስለእሷ ለመግለፅ ለሁሉም በየትኛውም ቋንቋ ይከብዳል።ለዚህም ይመስላል "እናት ለዘላለም ትኑር" የሚለው ሃሳብ አብዝሃኞቻችንን የሚያግባባን።የፍቅር ተምሳሌቷ፣ዝቅ ብላ ሠርታ ለልጇ ከፍታ የምትደክመዋ፣ቤትና ትዳሯን አክባሪዋ፣የአለም ጌጧ እናት ለዘላለም ትኑር‼ ❤ዛሬ ይቺን ምድር ከፈጣሪ በታች የቀላቀለችን ፤ አለም ፊቷን ብታዞርብን እሷ ግን በደስታ ምትቀበለን ፤ ለኛ ሁሉ ነገራችን የሆነች ፤ ከአይኗ ብሌን በላይ ምትሳሳልን እናታችን ቀኗ ነው በእርግጥም ሁሉም ቀን እናታችንን ማክበር አለብን ነገርግን ዛሬ ልዩ ቀኗ ነው። ♥የእናቶች ቀን እናቶችን፣ እናትነትን እና እናቶች በህብረተሰቡ ላይ ያላቸውን ተጽዕኖ የምናስብበት ቀን ነው።ዘመናዊው የእናቶች ቀን የተከበረው በ1908 እ.ኤ.አ. አና ጃርቪስ የተባለች ሴት እናቷን ለመዘከር ባዘጋጀቸው ዝግጅት ሲሆን ጃርቪስ ከዚያን ጊዜ አንስቶ የእናቶች ቀን በአሜሪካ እንዲታወቅ እና እንዲከበር የተለያዩ ቅስቀሳዎችን ማድረግ ጀመረች። ከ6 አመት በኋላ ውጤቱ ሰምሮላት በ1914 በዓሉ መከበር ጀመረ:: ♥በተለያዩ የአለም ክፍሎች በተለያየ ቀን ታስቦ የሚውለው ይህ በአል በሰኔ ወር ከሚከበረው የአባቶች ቀን ጋር ወላጅነትን የምናወድስበት ቀን ነው። በአሉ በዘመናዊነት በአሜሪካ መከበር ከመጀመሩ በፊት በግሪክ እና በሮም በተመሳሳይ ፌስቲቫሎች ይካሄዱ እንደነበር መረጃዎች ያመለክታሉ። ክብር ለእናቶች‼ @AAUNEWS1
Показать все...
2
🗓️ 12 May Celebrated As 👇 ➡️ Happy Mother's Day
Показать все...
1🥰 1
ህይወት አምስት ድራፍት🍻 ከጠጣን በኋላ ያለችውን አይነት ብትሆን ኖሮ ፓ👌🤙
Показать все...
1
Dear Bx share this link to your freinds to win @addismindfx 's: ✅ 5,000$ Funded Account ✅ VIP signal for free ✅ 30+ full courses made by successful worldwide traders ✅ Full forex course by Amharic ✅ Mentorship for FREE 🤌 ALL IS FOR FREE Your Invitation Link: https://t.me/amfxfree_bot?start=r08754889534 ✅ There is currently 0 peoples joined
Показать все...
አስታውስ !.. ልክ የማቆም ስሜት ሲሰማህ ፤ ለምን እንደጀመርከው አስታውስ ወደኋላ ከሚያስብልህ ነገር ጀርባ ወደፊት የሚያስኬድህ አንድ ትልቅ ምክንያት አለ ! ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏
Показать все...
👍 3💯 1
"የብርሃናት ንጉሥ ብርሃን ኢየሱስ ክርስቶስን ለመውለድ ዛሬ የብርሃን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም በእውነት ተወለደች። ከሊባኖስ ተራሮች ርግብ ጸዐዳ ተወለደች፤ በሔዋን ምክንያት የተዘጋው የሕይወት መንገድ ይከፈትልን ዘንድ የሕይወት እናት ዛሬ ተወለደች፡፡ የዓለም ብርሃን ኢየሱስ ክርስቶስን ከእርሷ ይወለድ ዘንድ እመብርሃን ዛሬ ተወለደች፡፡ ኢያቄምና ሐና ዳግሚት ሰማይ ተብላ የተጠራችውን ድንግልን ወለዱ፤ እውነተኛው ፀሐይ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእርሷ ይወለድ ዘንድ እመ ፀሐይ (የፀሐይ እናት) ቅድስት ድንግል ዛሬ ተወለደች፤ ብርሃንን ለማስገኘት መወለድ መታደል ነው፤ ከሰው ልጆችም መካከል መመረጥ ዕፁብ ድንቅ ነው፤ የመድኃኔዓለም እናት ለመሆን መወለድ ሰማያዊ ፀጋ ነው። በእውነት እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር ስጦታ ናት። ንጽሕተ ንጹሐን ቅድስተ ቅዱሳን እመብርሃን ዛሬ ተወልዳልናለችና ደስ ይበለን እልልም እንበል።" የአለሙን ሁሉ መድኃኒት ለወለደች ለብርሃናት ጌታ እናት በቀራንዮ በመስቀሉ ስር እናት ትሆነን ዘንድ ለተሠጠችን ለመመኪያችን ዘውድ ለተወዳጇ ለቅድስተ ቅዱሳን እናታችን ልደት በዓል እንኳን አደረሰን #ንግስት_ሆይ !  #ቅድስት_ሆይ ! ለሁሉ ደስታ የሚሆን #የልደትሽን ነገር ሳስብ ... መሰረቶቿ በተቀደሱ ተራሮች ላይ ነው ፤ የሚለውን የአባትሽን የዳዊትን መዝሙር አስታውሳለሁ ፤ ቀደምት አባቶችሽ ደጋግ ፣ ጽኑና ብርቱ ፣ ከምድር ከፍ ያሉ የመሆናቸውን ነገር አስተውላለሁ። መካን ከሚሆኑ ፥ ከአባትሽ ከኢያቄምና ከእናትሽ ከ ሃና የመወለድሽን ፤ ለወላጆችሽ እንዲሁም ለዓለም ሁሉ ደስታ የመሆንሽን ነገር አስባለሁ። ይህም ልምላሜ ለማይገኝብኝ ፤ ፍሬ ምግባር ፥ ፍሬ ሃይማኖት ለማይገኝብኝ ፤ መካን ለሆንኩ ለእኔ ለልጅሽ #ተስፋ ይሆነኛል። ምንም እንኳን ዛሬ አዕምሮዬ ይቡስ ፥ ልቦናዬም የበጎነት ፍሬ የማይገኝበት መካን ቢሆንም  ልክ እንደ #ቴክታና_ጴጥሪቃ ፥ ሃናና ኢያቄም ሁሉ የደጋግ ሃሳቦችና የመልካም ምግባር ፍሬዎች መገኛ ይሆንልኝ ይሆናል ! የጌታዬ ፍቅር ፣ የእመቤቴ የእናትነት #ፍቅር በልቤ ውስጥ ይታተም ፣ ይፀነስና ይወለድልኝ ይሆናል። ይህም ለእኔና በዙርያዬ ላሉት ሁሉ ታላቅ ደስታና የምስራች ይሆን ይሆናል የሚል ብርቱ ተስፋን #እይዛለሁ ! እናቴ ሆይ ይሁንልኝ ፥ ይደረግልኝ ! መካንነት #ይብቃኝ ፥ አወ አሁን ይደረግልኝ ! #እናቴ_ልደትሽ_ልደታችን_ነው❤️🙏🙏🙏
Показать все...
1