cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Heaven Army

ሄቨን አርሚ የመጨረሻው ዘመን አማኞችን ለክርስቶስ ምጸአት እና ለሚያዘጋጃቸውም ሪቫይቫል ለማንቃት ይተጋል። ዩቱብ/ YouTube: https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1

Больше
Рекламные посты
2 564
Подписчики
-224 часа
-167 дней
-9030 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
Media files
840Loading...
02
🛑ራሱ ያውራ‼️ “ይህን በመጀመሪያ እወቁ፤ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጉም አልተፈቀደም፤”   — 2ኛ ጴጥሮስ 1፥20 📌በዘመናችን ከምንም በላይ የተጣሰ የእግዚአብሔር ፈቃድ ቢኖር ይህ ነው። የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ የሚናገርለትን ጌታ ከጎን ጥለን መጻሕፍትን ለገዛ ምኞታችን በመተርጎም መስበክ ፣ ማንበብ እና ማውራት። 📌ለቃሉ እውነተኛ ፍቺ ግድ የሌለው ትውልድ በዝቷል። እንደ ፈቃዱ የተጻፈ ቃል ከሆነ እንደ ፈቃዱ እንደ ሚተረጎም ጠፍቶናል። መጽሐፍ ቅዱስ ፈቃዱን የምናውቅበት እንጂ ፈቃዳችንን የምናጸናበት እንዳልሆነ ተረስቷል። እንደ ቃሉ ያልሆነ ዕውቀታችንን የምንሽርበት እንጂ ምናጸናበት እንዳልሆነ ረስተናል። 📌የቃሉ ሰዎች ሆይ። ቃሉን ለራሳችን አንተርጉመው። ቃሉ የራሱ ትርጉም አለው። እርሱም ዘላለማዊ የሆነ የአብ ምክር ነው። ቃሉ በራሱ የሚያወራ ነው። እኛ የቃሉ ሰሚዎችና አድራጊዎች እንጂ አናጋሪዎች አይደለንም። መጽሐፍ ቅዱስ በመንፈስ ቅዱስ አንደበት ያወራል። እናንተ ግን መልካም ሰሚ ሁኑ እንጂ እንደ ፈቃዳችሁ እንዲያወራ አታርጉ። ያን ጊዜ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑ ቀርቶ የናንተ ይሆናል። አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
1261Loading...
03
🟢ጊዜ ማይለውጥህ🟢 መሳይ ብርሃኑ (ኪንግደም ሳውንድ) 🔥 አስደናቂ አምልኮ🔥 ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
1061Loading...
04
📌የገላትያ ጥናት ክፍል 32 📌 እንዴት ብዙ ፍሬ ላፍራ? ገላ 5 : 22_26 አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ♦️በዚህ ላይቭ አገልግሎት መካፈል የምትፈልጉ ከሰኞና አርብ በቀር ባሉ ቀናቶች ሁሉ ከምሽቱ አራት ሰዓት ጀምሮ በሄቨን አርሚ ቻነል ይቀላቀሉን። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
1161Loading...
05
Heaven Army: ገላትያ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። ²³ እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም። ²⁴ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ። ²⁵ በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ። ²⁶ እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።
260Loading...
06
🛑ሰላም ይብዛላችሁ ‼️ ⏰የቀጠሮ ሰዓታችን ደረሰ‼️ 📌ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የገላትያ ጥናታችንን ይቀላቀሉ!! ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/heavenarmyy?livestream=83ae6a2a826bd0821a ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ሄቨን አርሚ
483Loading...
07
📌የገላትያ ጥናት ክፍል 31 📌 የመንፈስ ፍሬ ምንድ ነው? ገላ 5 : 22_26 አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ♦️በዚህ ላይቭ አገልግሎት መካፈል የምትፈልጉ ከሰኞና አርብ በቀር ባሉ ቀናቶች ሁሉ ከምሽቱ አራት ሰዓት ጀምሮ በሄቨን አርሚ ቻነል ይቀላቀሉን። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
1511Loading...
08
ገላትያ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። ²³ እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም። ²⁴ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ። ²⁵ በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ። ²⁶ እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።
391Loading...
09
🛑የተወደዳችሁ የHA ቤተሰቦች የገላትያ ጥናታችን ጀምሯል። በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን! https://t.me/heavenarmyy?livestream=cf95925604892344f1
583Loading...
10
⚪️ያወራል ቀራንዮ 🎹አውታሩ ከበድ #7 ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
1682Loading...
11
Media files
1910Loading...
12
እንግዲህ በመንፈስ ኑሩ እላለሁ፤ የሥጋንም ምኞት አትፈጽሙም።  ሥጋ መንፈስ የማይፈልገውን፣ መንፈስም ሥጋ የማይፈልገውን ይመኛልና፤ እነዚህ እርስ በርሳቸው ስለሚጋጩ፣ የምትፈልጉትን አታደርጉም።  በመንፈስ ብትመሩ ግን፣ ከሕግ በታች አይደላችሁም። የሥጋ ሥራ ግልጽ ነው፦ ይኸውም ዝሙት፣ ርኵሰት፣ መዳራት፣  ጣዖትን ማምለክ፣ ሟርት፣ ጥላቻ፣ ጠብ፣ ቅናት፣ ቊጣ፣ ራስ ወዳድነት፣ መለያየት፣ አድመኝነት፤  ምቀኝነት፣ ስካር፣ ዘፋኝነት፣ እንዲሁም እነዚህን የመሰለው ነው። አስቀድሜ እንዳልሁ፣ አሁንም አስጠነቅቃችኋለሁ፤ በእንዲህ ሁኔታ የሚኖሩ ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ ታማኝነት፣  ገርነት፣ ራስን መግዛት ነው። እንደነዚህ ያሉትንም የሚከለክል ሕግ የለም።  የክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት ሥጋን ከክፉ ምኞቱና መሻቱ ጋር ሰቅለውታል።  በመንፈስ የምንኖር ከሆን፣ በመንፈስ እንመላለስ።  እርስ በርሳችን እየተጎነታተልንና እየተቀናናን በከንቱ ውዳሴ አንመካ። ገላትያ 5:16-26
270Loading...
13
አሜን የሆነው! “በሎዶቅያም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ አሜን የሆነው፥ የታመነውና እውነተኛው ምስክር፥ በእግዚአብሔርም ፍጥረት መጀመሪያ የነበረው እንዲህ ይላል፦” — ራእይ 3፥14 📖ይህ ቃል በሁላችን አንደበት የተለመደ ቃል ነው። ትርጓሜውም (So be it) ወይም "ይሁን" የሚል ስምምነትን የምያሳይ ነው። በዚህ ክፍል ላይ ግን ስም ሆኖ እናያለን ፤ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም። ስለምን ክርስቶስ በዚህ ስም ተጠራ? በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ “አዎን” የሚሆኑት በእርሱ ነውና፤ እኛም በእርሱ አማካይነት ለእግዚአብሔር ክብር፣ “አሜን” የምንለው በዚህ ምክንያት ነው። 2 ቆሮንቶስ 1:20 📖እግዚአብሔር ለሰው ልጅ የገባው የተስፋ ቃል ሁሉን ለመፈጸም የተስማማው በልጁ ነው እያለን ነው። ይህ የተስፋ ቃል ከዘፍጥረት ጀምሮ ለማዳን እና ለማክበር እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የገባው ቃል ነው። ሁሉን አሜን ያለው በልጁ ስለሆነ ሌሎች ቦታ የላቸውም። እርሱ ያስቀረው ስለሌለ ሌላ የሚያሟላ አያስፈልግም። ሁሉን ሰብስቦ በኢየሱስ "አሜን" ይሁንላችሁ ብሎናል። “...በመካከላችሁ የተሰበከ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አዎንና አይደለም አልነበረም፥ ነገር ግን በእርሱ አዎን ሆኖአል።” 2ኛ ቆሮ 1፥19 📖እግዚአብሔር ሁሉን አሜን ያለው በእርሱ ነው። በእርሱ ሆኖ "አይደለም" የተባለ ተስፋ የለም። መዳን በክርስቶስ ለሁሉም ሰው "አሜን" ነው። ማለትም እግዚአብሔር የሰጠንን ተስፋ በልጁ ከመጣን ስለ እግዚአብሔር መስማማት ግራ መጋባት የለብንም። ያድነኝ ይሆን?...ይምረኝ ይሆን ...ያጸድቀኝ ይሆን ? አንልም። በክርስቶስ ለምያምኑ ከሀጢአታቸው በእውነት ለሚመለሱ ሁሉ አሜን ነው። ሁሉን በልጁ "አሜን" ካለ ፤ በሌሎች "አይደለም" ብሏል ማለት ነው። ምክንያቱም ሁሉም የራሱ ቃል ኪዳን በልጁ አሜን ነው። 📖በተጨማሪም እውነተኛ እና ታማኝ ምስክር ተብሎ ተጠርቷል። የእግዚአብሔር የመልኩ እውነተኛ መንጸባረቅ ስለመሆነ። ስለዚህ እርሱን ማየት አብን ማየት እንደሆነ እናውቃለን። እርሱን መስማት አብን መስማት እንደሆነ እናውቃለን። እርሱ ጸጋንና አውነትን ገለጠ። ጸጋን ስገልጥ እውነትን አልጣለም። ጽድቅን ስያሳይ ፍትህን አልጣለም። ፍቅርን ስያሳይ ፍርድን አልጣለም። ስለዚህም እናቱ ማርያም እርሱን ስሙት ማለቷ ጥበብ ነው። እርሱን በመስማት ካልሆነ ስለ እግዚአብሔር ሌላ መገለጥ የለንም። እርሱን በማየት ካልሆነ ሌላ "እግዚአብሔር እንዲህ ነው" የሚለን ምሳሌ የለንም። እርሱ ግን ፍጹም ሰው የሆነ ፣ ፍጹም አምላክ ነው። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
2601Loading...
14
Media files
2260Loading...
15
ሰላም ይብዛላችሁ!! ዛሬ ምሽት ይኖረን የነበረው የቀጥታ ስርጭት አገልግሎታችን የማይኖር እንደሆነ እንገልጻለን። በመሆኑም ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ማክሰኞ ምሽት 4 ሰዓት ላይ የገላትያ ጥናታችንን የምንቀጥል ይሆናል። ሄቨን አርሚ
391Loading...
16
🛑 በእግዚአብሔር ታመኑ!! 📌ከ Insecurity ወይም ዋስትና ከማጣት ቀውስ ነጻ ለመውጣት ይህን መልዕክት ያድምጡ!! አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ለጸሎትና ምክር @Heny8484 ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
2732Loading...
17
📌የቀረውን ሁሉ ግደለው!! ♦️ከጸሎት ምሽት የተወሰደ አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
2402Loading...
18
⚪️ለምስክርነት ⚪️መንፈሳዊ እርዳታ ለማግኘት ⚪️ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝዎ ለመቀበል ⚪️አብሮን ለመስራት በዚህ ያናግሩን 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 ሄቨን አርሚ የሪቫይቫል ትውልድ
340Loading...
19
🛑የጸሎት ሰዓታችን ደረሰ‼️ 🛑ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ወደ ጸሎት ምሽታችን ይቀላቀሉ... https://t.me/heavenarmyy?livestream=853bafa5494e78a5cc
551Loading...
20
♦️ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ!! 📌ዛሬ ጌታ ቢፈቅድ እና በንኖር ምሽት አራት ሰዓት ላይ የጋራ የጸሎት ጊዜ ይኖረናል። በዚያ በመገኘት ሳምንቱን በተማርናቸው እውነቶች ላይ የምንጸልይ ይሆናል። በተጨማሪም ለትውልድ የምንማልድበት እና በግል ጉዳዮችም ላይ የምንጸልይ ይሆናል። በጊዜ በመገኘት አብረውን ይጸልዩ!! ብሩካን ናችሁ!! ሄቨን አርሚ
440Loading...
21
Media files
2981Loading...
22
https://t.me/boost/heavenarmyy
630Loading...
23
“ስለዚህ ውሸትን አስወግዳችሁ፥ እርስ በርሳችን ብልቶች ሆነናልና እያንዳንዳችሁ ከባልንጀሮቻችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩ።” — ኤፌሶን 4፥25
280Loading...
24
የሥጋ ሥራ ግልጽ ነው፦ ይኸውም ዝሙት፣ ርኵሰት፣ መዳራት፣ ጣዖትን ማምለክ፣ ሟርት፣ ጥላቻ፣ ጠብ፣ ቅናት፣ ቊጣ፣ ራስ ወዳድነት፣ መለያየት፣ አድመኝነት፤ ምቀኝነት፣ ስካር፣ ዘፋኝነት፣ እንዲሁም እነዚህን የመሰለው ነው። አስቀድሜ እንዳልሁ፣ አሁንም አስጠነቅቃችኋለሁ፤ በእንዲህ ሁኔታ የሚኖሩ ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ ታማኝነት፣ ገርነት፣ ራስን መግዛት ነው። እንደነዚህ ያሉትንም የሚከለክል ሕግ የለም። የክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት ሥጋን ከክፉ ምኞቱና መሻቱ ጋር ሰቅለውታል። በመንፈስ የምንኖር ከሆን፣ በመንፈስ እንመላለስ። እርስ በርሳችን እየተጎነታተልንና እየተቀናናን በከንቱ ውዳሴ አንመካ። ገላትያ 5:19-26
361Loading...
25
🛑የገላትያ ጥናታችንን ይቀላቀሉ!! አሁኑኑ ወደ ላይቭ ይቀላቀሉ!! https://t.me/heavenarmyy?livestream=1665580dc4a524feb2
371Loading...
26
ገላትያ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ። ¹⁷ ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም። ¹⁸ በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም። ¹⁹ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ ²⁰ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ²¹ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
490Loading...
27
🛑የተወደዳችሁ!! የገላትያ ጥናት የቀጥታ ስርጭታችን ጀመረ!! በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን!! https://t.me/heavenarmyy?livestream=9e02218738420fe635
595Loading...
28
🛑የተወደዳችሁ የሄቨን አርሚ ቤተሰቦች!! 📌አገልግሎታችን ለብዙዎች እንድደርስ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ዩቱባችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!! https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1 እናመሠግናለን!!
3781Loading...
29
ዋሾ የእውነት ጠበቃ 📌ሰው የእግዚአብሔር ጠበቃ መሆን ስፈልግ እውነተኛውን አምላክ በውሸት ስከራከርለት ይታያል። ብዙ ጠበቃ መሆን የሚሹ ሰዎች የእውነት እውቀት የላቸውም። የእግዚአብሔር ቃል የላቸውም። 📌እግዚአብሔር አይሸነፍም በውሸት ጥብቅና እንቆምለት ዘንድ አይሻም። የእግዚአብሔር እውነተኛ መልክ ከትውልድ ያጠፉ እነዚህ ናቸው። ልክ እንደ ቀደመው ዘመን ፈሪሳዊያን። ለሰንበት ሕግ የተጨነቁ መስሏቸው ኢየሱስን ስከለክሉት።እግዚአብሔር በሰንበት ቀን ለሰው ጉዳይ አይገደውም የሚል ትምህርት እያስተማሩ እንደሆነ መች አወቁ። በጉድጓድ ለወደቀ በግ የሚራሩ ነገር ግን አምላክ የነሱን ያክል ርህራሄ የሌለው እንደሆነ ለትውልድ እያስተማሩ እንደሆነ አላወቁም። 📌ጌታ የፈለገው ምስክር ነው። ምስክሮች የመጀመርያ የህይወት አላማቸው እውነትን ማየት ወይም ማወቅ ነው። ያን ጊዜ ያልዳነ ያድናል ባይ፥ ያላረፈ ያሳርፋል ባይ አትሆንም። ምስክር የእውነት ደራሲ አይደለም። የተፈጸመ እውነትን በህይወቱ አይቶ የሚመሰክር እንጂ። እመኑኝ እግዚአብሔር ጠበቃ አይፈልግም!! አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
3090Loading...
30
እንግዲህ በመንፈስ ኑሩ እላለሁ፤ የሥጋንም ምኞት አትፈጽሙም። ሥጋ መንፈስ የማይፈልገውን፣ መንፈስም ሥጋ የማይፈልገውን ይመኛልና፤ እነዚህ እርስ በርሳቸው ስለሚጋጩ፣ የምትፈልጉትን አታደርጉም። በመንፈስ ብትመሩ ግን፣ ከሕግ በታች አይደላችሁም። የሥጋ ሥራ ግልጽ ነው፦ ይኸውም ዝሙት፣ ርኵሰት፣ መዳራት፣ ጣዖትን ማምለክ፣ ሟርት፣ ጥላቻ፣ ጠብ፣ ቅናት፣ ቊጣ፣ ራስ ወዳድነት፣ መለያየት፣ አድመኝነት፤ ምቀኝነት፣ ስካር፣ ዘፋኝነት፣ እንዲሁም እነዚህን የመሰለው ነው። አስቀድሜ እንዳልሁ፣ አሁንም አስጠነቅቃችኋለሁ፤ በእንዲህ ሁኔታ የሚኖሩ ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ ታማኝነት፣ ገርነት፣ ራስን መግዛት ነው። እንደነዚህ ያሉትንም የሚከለክል ሕግ የለም። የክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት ሥጋን ከክፉ ምኞቱና መሻቱ ጋር ሰቅለውታል። በመንፈስ የምንኖር ከሆን፣ በመንፈስ እንመላለስ። እርስ በርሳችን እየተጎነታተልንና እየተቀናናን በከንቱ ውዳሴ አንመካ። ገላትያ 5:16-26
540Loading...
31
📌የጥናት ሰዓታችን ደረሰ!! በዚህ ሊንክ በመቀላቀል ገላትያን አብረውን ያጥኑ https://t.me/heavenarmyy?livestream=347c753aeb43bad0b9
572Loading...
32
ሀጢአት በጨለማ ይበረታል!! “ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥” — ኤፌሶን 5፥11 📌ጨለማ የክፉ ስራ ሁሉ መደበቅያ ነው። ክፉ ሁሉ በብርሃን መሰወር አይችልም። የሀጢአትን ሀይል ድል የማድረግ እጅግ አስፈላጊው መንገድ መግለጥ ወይም ለብርሃን ማጋለጥ ነው። ለብርሃነ ማጋለጥ ሦስት ነገሮችን ይይዛል። 1. በቃሉ ማጋለጥ “የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤” — ዕብ 4፥12 📌በእግዚአብሔር ቃል የማይመረመሩ ሰዎች ሀጢአትን ይሸሽጋሉ። የእግዚአብሔር ቃል ግን ልብን እና ሀሳብን በመመርመር ስውር የሆነውን ሁሉ ይገልጣል። ይህ የመጀመርያው እርምጃ ሰዎች በስውር በልባቸው የሚሰራን ሀጢአት ራሳቸው እንዲገነዘቡ ያደርጋል። በቃሉ የማይመረመሩ ሰዎች ግን ልባቸውን ስለማይመዝኑ በትዕቢት እና ግብዝነት ውስጥ ይኖራሉ። 2. በንስሃና ኑዛዜ ማጋለጥ “ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል።” — ምሳሌ 28፥13 📌ለራሳችን የልባችንን ሁኔታ ወይም ከወዴት እንደወደቅን በቃሉ ከተገነዘብን ሁለተኛው የማጋለጥ እርምጃ በኑዛዜ ለእግዚአብሔር ማጋለጥ ነው። ይህ ደግሞ ሀጢአትን እንደ ጠላት ማየትና አሳልፎ እንደ መስጠት ነው። እውነተኛ በሆነ ልብ ሲሆን የትህትና መገለጥ ነው። ይህን የማይወድ ግን ሀጢአትቱን ይወዳል። 3. እርስ በእርስ መናዘዝ “እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ...” — ያዕቆብ 5፥16 📌ብዙም ያልተለመደው መጽሐፍ ቅዱሳዊ የማጋለጥ እርምጃ ይሄ ነው። ምክንያቱ በሰዎች ከሆንበት በሌላ መልክ መታወቅ ስለምንፈልግ ነው። ነገር ግን በቅዱሳን ህብረት ባለው ጸጋ መንፈሳዊን ረድኤት ለማግኘት እግዚአብሔር ያስቀመጠው ታላቅ የመፍህፈትሄ እድል ነው። ይህ ስናደርግ ግን ጥበብ ያስፈልገናል። ምክንያቱም መፍትሄ ማግኘት የምንችልበት ቦታ ላይ ካልሆነ ትርፍ የለውምና። 📎በዚህ ሁሉ ውስጥ ማወቅ ያለብን የተሰወረ ሀጢአት እጅግ አደገኛ መሆኑን ነው። ነገር ግን ብዙዎች በክርስቶስ ሆነው ድል የነሱት ፈተና ደግሞ ብዙዎችን እያጠፋ ያለው በድብቅነት ምክንያት ነው። የትኛውንም ክፉ ነገር በጨለማ ይመሰላል። ጨለማ የሚፈራው ደግሞ ብርሃንን ብቻ ነው። ብርሃን ደግሞ የመጀመርያ ባህርይው ግልጥ እና የማይሰወር መሆኑ ነው። አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
3585Loading...
33
እንግዲህ በመንፈስ ኑሩ እላለሁ፤ የሥጋንም ምኞት አትፈጽሙም። ሥጋ መንፈስ የማይፈልገውን፣ መንፈስም ሥጋ የማይፈልገውን ይመኛልና፤ እነዚህ እርስ በርሳቸው ስለሚጋጩ፣ የምትፈልጉትን አታደርጉም። በመንፈስ ብትመሩ ግን፣ ከሕግ በታች አይደላችሁም። የሥጋ ሥራ ግልጽ ነው፦ ይኸውም ዝሙት፣ ርኵሰት፣ መዳራት፣ ጣዖትን ማምለክ፣ ሟርት፣ ጥላቻ፣ ጠብ፣ ቅናት፣ ቊጣ፣ ራስ ወዳድነት፣ መለያየት፣ አድመኝነት፤ ምቀኝነት፣ ስካር፣ ዘፋኝነት፣ እንዲሁም እነዚህን የመሰለው ነው። አስቀድሜ እንዳልሁ፣ አሁንም አስጠነቅቃችኋለሁ፤ በእንዲህ ሁኔታ የሚኖሩ ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ ታማኝነት፣ ገርነት፣ ራስን መግዛት ነው። እንደነዚህ ያሉትንም የሚከለክል ሕግ የለም። የክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት ሥጋን ከክፉ ምኞቱና መሻቱ ጋር ሰቅለውታል። በመንፈስ የምንኖር ከሆን፣ በመንፈስ እንመላለስ። እርስ በርሳችን እየተጎነታተልንና እየተቀናናን በከንቱ ውዳሴ አንመካ። ገላትያ 5:16-26
3982Loading...
34
🛑የተወደዳችሁ‼️ 🛑የገላትያ ጥናት ሰዓታችን ደረሰ! በዚህ ይቀላቀሉን! https://t.me/heavenarmyy?livestream=031993e48a5e5e4c4c
461Loading...
35
Media files
3753Loading...
36
⚪️ለምስክርነት ⚪️መንፈሳዊ እርዳታ ለማግኘት ⚪️ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝዎ ለመቀበል ⚪️አብሮን ለመስራት በዚህ ያናግሩን 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 ሄቨን አርሚ የሪቫይቫል ትውልድ
250Loading...
37
♦️የጸሎት ምሽታችን ጀመረ‼️ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን https://t.me/heavenarmyy?livestream=24b8657d8060b1f592
451Loading...
38
Media files
3612Loading...
39
አ.መ.ት ሩጫችሁ መልካም ነበር፤ ታዲያ ያሰናከላችሁ፣ ለእውነትስ እንዳትታዘዙ የከለከላችሁ ማን ነው? እንዲህ ያለው ማባበል ከሚጠራችሁ የመጣ አይደለም፤ “ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል።” የተለየ ሐሳብ እንደማይኖራችሁ በጌታ እታመናለሁ። ግራ የሚያጋባችሁ ማንም ይሁን ማን፣ ፍርዱን ይቀበላል። ወንድሞች ሆይ፤ እስከ ዛሬ ስለ መገረዝ የምሰብክ ከሆነ፣ ታዲያ እስካሁን ለምን ያሳድዱኛል? እንደዚያማ ቢሆን ኖሮ፣ መስቀል ዕንቅፋት መሆኑ በቀረ ነበር። ግራ የሚያጋቡአችሁ ሰዎች የራሳቸውን መግረዝ ብቻ ሳይሆን ይጐንድሉ! ወንድሞቼ ሆይ፤ ነጻ እንድትሆኑ ተጠርታችኋል፤ ነጻነታችሁን ግን ሥጋዊ ምኞታችሁን መፈጸሚያ አታድርጉት፤ ይልቁንም አንዱ ሌላውን በፍቅር ያገልግል። ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ተጠቃሎአል፤ ይኸውም፣ “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ” የሚል ነው። ነገር ግን እርስ በርሳችሁ የምትነካከሱና የምትበላሉ ከሆነ፣ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። ገላትያ 5:7-15
2790Loading...
40
ገላትያ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 54 እትም ⁷ በመልካም ትሮጡ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ ማን ከለከላችሁ? ⁸ ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አልወጣም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል። ⁹-¹⁰ የተለየ ነገር ከቶ እንዳታስቡ እኔ በጌታ ስለ እናንተ ታምኜአለሁ፤ የሚያናውጣችሁ ማንም ቢኖር ግን ፍርዱን ሊሸከም ነው። ¹¹ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ገና እስከ አሁን መገረዝን ብሰብክ እስከ አሁን ድረስ ለምን ያሳድዱኛል? እንኪያስ የመስቀል ዕንቅፋት ተወግዶአል። ¹² የሚያውኩአችሁ ይቆረጡ። ¹³ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ ለአርነት ተጠርታችኋልና፤ ብቻ አርነታችሁ ለሥጋ ምክንያትን አይስጥ፥ ነገር ግን በፍቅር እርስ በርሳችሁ እንደ ባሪያዎች ሁኑ። ¹⁴ ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም፦ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚል ነው። ¹⁵ ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱና ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።
3511Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🛑ራሱ ያውራ‼️ “ይህን በመጀመሪያ እወቁ፤ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጉም አልተፈቀደም፤”   — 2ኛ ጴጥሮስ 1፥20 📌በዘመናችን ከምንም በላይ የተጣሰ የእግዚአብሔር ፈቃድ ቢኖር ይህ ነው። የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ የሚናገርለትን ጌታ ከጎን ጥለን መጻሕፍትን ለገዛ ምኞታችን በመተርጎም መስበክ ፣ ማንበብ እና ማውራት። 📌ለቃሉ እውነተኛ ፍቺ ግድ የሌለው ትውልድ በዝቷል። እንደ ፈቃዱ የተጻፈ ቃል ከሆነ እንደ ፈቃዱ እንደ ሚተረጎም ጠፍቶናል። መጽሐፍ ቅዱስ ፈቃዱን የምናውቅበት እንጂ ፈቃዳችንን የምናጸናበት እንዳልሆነ ተረስቷል። እንደ ቃሉ ያልሆነ ዕውቀታችንን የምንሽርበት እንጂ ምናጸናበት እንዳልሆነ ረስተናል። 📌የቃሉ ሰዎች ሆይ። ቃሉን ለራሳችን አንተርጉመው። ቃሉ የራሱ ትርጉም አለው። እርሱም ዘላለማዊ የሆነ የአብ ምክር ነው። ቃሉ በራሱ የሚያወራ ነው። እኛ የቃሉ ሰሚዎችና አድራጊዎች እንጂ አናጋሪዎች አይደለንም። መጽሐፍ ቅዱስ በመንፈስ ቅዱስ አንደበት ያወራል። እናንተ ግን መልካም ሰሚ ሁኑ እንጂ እንደ ፈቃዳችሁ እንዲያወራ አታርጉ። ያን ጊዜ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑ ቀርቶ የናንተ ይሆናል። አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
Показать все...
🟢ጊዜ ማይለውጥህ🟢 መሳይ ብርሃኑ (ኪንግደም ሳውንድ) 🔥 አስደናቂ አምልኮ🔥 ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
Показать все...
ጊዜ_ማይለውጥህ_የኔ_ጌታ_Mesay_Berhanu_gize_maylewuyih_kingdom_Sound_.m4a11.36 MB
📌የገላትያ ጥናት ክፍል 32 📌 እንዴት ብዙ ፍሬ ላፍራ? ገላ 5 : 22_26 አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ♦️በዚህ ላይቭ አገልግሎት መካፈል የምትፈልጉ ከሰኞና አርብ በቀር ባሉ ቀናቶች ሁሉ ከምሽቱ አራት ሰዓት ጀምሮ በሄቨን አርሚ ቻነል ይቀላቀሉን። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
Показать все...
record.ogg9.75 MB
Heaven Army: ገላትያ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። ²³ እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም። ²⁴ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ። ²⁵ በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ። ²⁶ እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።
Показать все...
🛑ሰላም ይብዛላችሁ ‼️ ⏰የቀጠሮ ሰዓታችን ደረሰ‼️ 📌ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የገላትያ ጥናታችንን ይቀላቀሉ!! ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/heavenarmyy?livestream=83ae6a2a826bd0821a ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ሄቨን አርሚ
Показать все...
📌የገላትያ ጥናት ክፍል 31 📌 የመንፈስ ፍሬ ምንድ ነው? ገላ 5 : 22_26 አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ♦️በዚህ ላይቭ አገልግሎት መካፈል የምትፈልጉ ከሰኞና አርብ በቀር ባሉ ቀናቶች ሁሉ ከምሽቱ አራት ሰዓት ጀምሮ በሄቨን አርሚ ቻነል ይቀላቀሉን። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
Показать все...
record.ogg11.41 MB
ገላትያ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። ²³ እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም። ²⁴ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ። ²⁵ በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ። ²⁶ እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።
Показать все...
🛑የተወደዳችሁ የHA ቤተሰቦች የገላትያ ጥናታችን ጀምሯል። በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን! https://t.me/heavenarmyy?livestream=cf95925604892344f1
Показать все...
Heaven Army

ሄቨን አርሚ የመጨረሻው ዘመን አማኞችን ለክርስቶስ ምጸአት እና ለሚያዘጋጃቸውም ሪቫይቫል ለማንቃት ይተጋል። ዩቱብ/ YouTube:

https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1

⚪️ያወራል ቀራንዮ 🎹አውታሩ ከበድ #7 ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
Показать все...
10-Yaweral-Keraniyo-ያወራል-ቀራኒዮ-Awtaru-Kebede.m4a4.89 MB