cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Heaven Army

ሄቨን አርሚ የመጨረሻው ዘመን አማኞችን ለክርስቶስ ምጸአት እና ለሚያዘጋጃቸውም ሪቫይቫል ለማንቃት ይተጋል። ዩቱብ/ YouTube: https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1

Больше
Рекламные посты
2 631
Подписчики
-224 часа
-287 дней
+5330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የተወደዳችሁ የሄቨን አርሚ ቤተሰቦች‼️ ዛሬ ምሽት ይደረግ የነበረው ላይቭ የማይኖረን እንደሆነና ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ነገ ምሽት አራት ሰዓት የሚቀጥል መሆኑን እንገልጻለን። ሄቨን አርሚ
Показать все...
📌የገላትያ ጥናት ክፍል 19 📌 እግዚአብሔር ማይፈልገውን ፍርሃት አትፍሩ!! ገላ 4 : 1_7 አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ♦️በዚህ ላይቭ አገልግሎት መካፈል የምትፈልጉ ከሰኞና አርብ በቀር ባሉ ቀናቶች ሁሉ ከምሽቱ አራት ሰዓት ጀምሮ በሄቨን አርሚ ቻነል ይቀላቀሉን። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
Показать все...
የተወደዳችሁ!! የገላትያ ጥናት የላይቭ ሰዓታችን ደርሷል። በዚህ ተቀላቀሉን https://t.me/heavenarmyy?livestream=3667efed2df55e5629
Показать все...
Heaven Army

ሄቨን አርሚ የመጨረሻው ዘመን አማኞችን ለክርስቶስ ምጸአት እና ለሚያዘጋጃቸውም ሪቫይቫል ለማንቃት ይተጋል። ዩቱብ/ YouTube:

https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1

Показать все...
ለግል ጸሎት @Heny8484 @Heny8484
Показать все...
የጸሎት ሰዓታችን ደረሰ‼️ በዚህ ሊንክ ወደ ላይቭ ጸሎት ይቀላቀሉ። https://t.me/heavenarmyy?livestream=84c6882b909a0e1f10 https://t.me/heavenarmyy?livestream=84c6882b909a0e1f10 ሄቨን አርሚ
Показать все...
Heaven Army

ሄቨን አርሚ የመጨረሻው ዘመን አማኞችን ለክርስቶስ ምጸአት እና ለሚያዘጋጃቸውም ሪቫይቫል ለማንቃት ይተጋል። ዩቱብ/ YouTube:

https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1

📎ሻሎም‼️ 📌ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ በላይቭ የጸሎት ጊዜ ይኖረናል። በመገኘት ጸጋ እንድንካፈል ይሁን!!🔥🔥🔥 ሄቨን አርሚ
Показать все...
⚪️ለምስክርነት ⚪️መንፈሳዊ እርዳታ ለማግኘት ⚪️ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝዎ ለመቀበል ⚪️አብሮን ለመስራት በዚህ ያናግሩን 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 ሄቨን አርሚ የሪቫይቫል ትውልድ
Показать все...
እኔ የምለው ይህ ነው፤ ወራሹ ሕፃን እስከ ሆነ ድረስ፣ ሀብት ሁሉ የእርሱ ቢሆንም እንኳ፣ ከባሪያ የተለየ አይደለም። አባቱ እስከ ወሰነለት ጊዜ ድረስ በጠባቂዎችና በሞግዚቶች ሥር ነው። እኛም እንዲሁ ገና ልጆች በነበርንበት ጊዜ ከዓለም መሠረታዊ ትምህርት ሥር በመሆን በባርነት ተገዝተን ነበር። ነገር ግን የተወሰነው ዘመን በደረሰ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን፣ ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤ ይህም የሆነው የልጅነትን መብት እናገኝ ዘንድ ከሕግ በታች ያሉትን ለመዋጀት ነው። ልጆችም ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር፣ “አባ አባት” ብሎ የሚጮኽ የልጁን መንፈስ ወደ ልባችን ላከ። ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ስለ ሆንህ፣ እግዚአብሔር ወራሽ አድርጎሃል። ገላትያ 4:1-7
Показать все...
📌የተወደዳችሁ!! የቀጥታ ስርጭታን ጀምሯል። በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን። https://t.me/heavenarmyy?livestream=d6629d6cc05a380ff7 https://t.me/heavenarmyy?livestream=d6629d6cc05a380ff7
Показать все...
Heaven Army

ሄቨን አርሚ የመጨረሻው ዘመን አማኞችን ለክርስቶስ ምጸአት እና ለሚያዘጋጃቸውም ሪቫይቫል ለማንቃት ይተጋል። ዩቱብ/ YouTube:

https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1