cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Merkato Media

#merkato_media #መርካቶ_ሚድያ በዚህ ቻናል ለኢትዮጵያ ፍቅር ሰላም አንድነት ስለ ፍትህ የምናወራበት ድምፅ ላጡ ድምፅ የምንሆንበት ቻናል ነው። ''We testify about the Truth ''

Больше
Рекламные посты
6 926
Подписчики
-724 часа
-617 дней
-21930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
Dogs ቶሎ ጀምሩ‼️ DOGS በሳምንታት እድሜ ውስጥ በጣም ተቀባይነት ያገኘ ኤርድሮፕ ነው ከሱም አልፎ በቴሌግራም ቻናላቸው 5 ሚሊዮን ተከታዮችን አፍርተዋል ። ይሄ ፖሮጀክት በቴሌግራም የሚደገፍ ነው በአጭር ጊዜ ውስጥም verify ተደርጓል ያልጀመራቹ ቶሎ ጀምሩ👇👇 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=qA4t5KguQWKX0tWVVEhxSQ
Показать все...
መልካም ዜና‼️ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ በተሻለ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ!! ተዋናይ፣ ደራሲ፣ ዳይሬክተር እና የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢው ነፃነት ወርቅነህ ለህክምና ወደ ሀገረ ህንድ መሄዱን የሚገልጽ ማስታወሻ በግል የፌስ ቡክ ገፁ ማጋራቱ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ በርካታ ወዳጆቹ ፣ የሙያ አጋሮቹ እና አድናቂዎች ለአርቲስቱ መልካም ምኞታቸውን ሲገልፁ ነበር። ገሚሶቹ ደግሞ አርቲስቱ ላይ ያጋጠመው የጤና እክል የከፋ ይሆናል የሚል ስጋታቸውን ጭምር ሲገልፁ እንደነበር ይታወሳል። ያም ሆኖ ግን አርቲስቱ ጉዳዩን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባጋራው መልዕክቱ በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል። በተጨማሪም መልካም ምኞታቸውን ለተመኙለት ምስጋናውን በማቅረብ በጥቂት ቀናት ውስጥ የህክምና ክትትሉን አገባዶ ወደ ሀገር ቤት እንደሚመለስ ተናግሯል። አርቲስቱ በፌስ ቡክ ገፁ ያጋራውን መልዕክት የዝግጅት ክፍላችን ከመረጃው ጋር አያይዞታል፣ ሸገር ፕረስ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ወደ ቀደመ ጤንነቱ እንዲመለስ ይመኛል። @sheger_press @sheger_press
Показать все...
👍 15
Фото недоступноПоказать в Telegram
#አሳዛኝ_ዜና ተወዳጁና ተጫዋቹ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ በፀና ታሞ በህንድ Rela ሆስፒታል ይገኛል ፈጣሪ በምህረት እጁ ይዳብስህ ነፂ🙏🙏 አርቲስት እና የማስታወቂያ ባለሙያ ነፃነት ወርቅነህ ለሕክምና ሕንድ ሃገር በሚገኘው Rela Hospital እንደሚገኝ ከቅርብ ወዳጆቹ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል ። በሰላም_ተመለስልን (ኪንኪንግ ኪያ)
Показать все...
🕊 13👍 8👏 3🙏 3 2🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዓለማችን ውዱ ሰርግ የህንዳዊው ቢሊየነር የሙኬሽ አምባኒ ልጅ አናንት አምባኒ የረዥም ጊዜ ፍቅረኛው ራዲካ ሜርቻንትን ድል ባለ የሰርግ ስነ ስርዓት ሊያገባ ቅድመ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸው ተሰምቷል። በፈረንጆቹ 2024 መጀመሪያ ላይ አናንት አምባኒ የረዥም ጊዜ ፍቅረኛው ራዲካ መርቻንትን ሊያገባ መሆኑን ይፋ ማደረጉን ተከትሎ በተዘጋጀ የቅድመ ጋብቻ ስነ ስርዓት ላይ ከ1 ሺህ 200 በላይ ታዋቂ እንግዶች መታደማቸው ይታወሳል። በ3 ቀኑ የቅድመ ጋብቻ ስነ ስርዓቱ ላይ ከተገኙ ታወቂ ሰዎች እና ባለሃብቶች መካልም ሪሃና፣ ማርክ ዙከርበርግና ቢል ጌትስ ተጠቃሽ ናቸው። ሪሃና በስነ ስርዓቱ ላይ የሙዚቃ ስራዎቿን ባታቀርብም በመታደሟ ባቻ 9 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደተከፈላትም ነው በወቅቱ የወጣ መረጃ የሚያመለክተው። በህንድ ሙናባይ በተካሄደው የቅድመ ጋብቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የሙዚቃ ስራዎቹን ያቀረበው ጀስቲን ቢበር ደግሞ 10 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ተከፍሎታል ነው የተባለው።
Показать все...
👍 13👎 5 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ አለም አቀፍ የመሳሳም ቀን ነዉ፡፡
Показать все...
🥰 7👍 5👎 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከበባ ዉስጥ የገቡት የኮነሬል ፋንታሁን ጦር ምን ገጠመዉ? በወልቃይት ጉዳይ ኮነሬሉ ምን አሉ? ፋኖ እጂ የገባዉ ዘመናዊ መሳሪያ በጎጃም በቪዲዬ ይከታተሉ👇👇👇 https://youtu.be/VKgUajBMHmo?si=iJ7UhWudalVLZHrK
Показать все...
👍 5🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአማራ ክልል የኢንተርኔት መቋረጥ በአማራ ክልል የፀጥታ ሁኔታን ተከትሎ በአብዛኛ አካባቢዎች የኢንተርኔት አገልግሎት እንደተቋረጠ ነዉ። የስራ ባህሪያቸው ከኢንተርኔት ጋር ግንኙነት ያላቸው ተቋማትና ግለሰቦች በዚህ ምክንያት ለበርካታ ችግሮች መዳረጋቸውን እያማረሩ ነው። በክልሉ የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መጠናቀቅን ተከትሎ የኢንተርኔት አገልግሎት ይጀምራል ተብሎ ነበር።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጉድ በል ጎንደር የፖርቹጋሉ ሉዊስ ናኒ እና ናይጄሪያዊው ንዋንክዎ ካኑ ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብተዋል ። ሁለቱ ታዋቂ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የመቻል 80ኛ አመት የምስረታ በዓል ላይ ተካፋይ እንዲሆኑ በተደረገላቸው ግብዣ መሠረት መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል።
Показать все...
👍 16 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በመንገዳችን ላይ!! ወይ ዘንደሮ?
Показать все...
😁 11👍 1👎 1 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Merkato Media: በአማራ ክልል ያሉ የአዉደ ዉጊያ ዉሎ መረጃ እየተከታተለ ወደ እናንተ የሚያደርስ ቻናል ልጠቁማችሁ👇👇👇 https://t.me/SNN_merja https://t.me/SNN_merja
Показать все...
🔥 4
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.