cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢትዮ መረጃ - NEWS

ኢትዮጵያን መውደድ ባትችል አትጥላት ማክበር ባትችል አታዋርዳት ማራመድ ባትችል አታዘግያት መጠበቅ ባትችል አትበትናት። ይህን በማድረግ ታሪክ ባትሠራም ታሪክ አታበላሽም። ለአስታየት @ethio_merjabot @biruke_promotion

Больше
Рекламные посты
57 574
Подписчики
-1724 часа
-907 дней
-34130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአዲሱ በጀት ዓመት የ230 ነጥብ 39 ቢሊዮን ብር ረቂቅ በጀት ለከተማዋ ምክር ቤት ማቅረቡን ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል። ረቂቅ በጀቱ፣ የከተማዋ አስተዳደር ተጨማሪውን በጀት ጨምሮ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከተጠቀመው አጠቃላይ በጀት የ68 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ጭማሪ እንዳለው ከአስተዳደሩ ፋይናንስ ቢሮ መስማቱን ዘገባው ጠቅሷል። ከአዲሱ ረቂቅ በጀት 62 በመቶውን ድርሻ የሚይዘው የካፒታል ወጪው እንደኾነና 38 በመቶው ደሞ ለመደበኛ ወጪዎች እንደተመደበ ዜና ምንጩ አመልክቷል። @sheger_press
Показать все...
👍 3 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
Dogs ቶሎ ጀምሩ‼️ DOGS በሳምንታት እድሜ ውስጥ በጣም ተቀባይነት ያገኘ ኤርድሮፕ ነው ከሱም አልፎ በቴሌግራም ቻናላቸው 5 ሚሊዮን ተከታዮችን አፍርተዋል ። ይሄ ፖሮጀክት በቴሌግራም የሚደገፍ ነው በአጭር ጊዜ ውስጥም verify ተደርጓል ያልጀመራቹ ቶሎ ጀምሩ👇👇 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=qA4t5KguQWKX0tWVVEhxSQ
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለጥንቃቄ‼️ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያ ማዕከል ከሚደርሱ የወንጀል ጥቆማዎች መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የያዘው አጭበርባሪዎች ከባንክ የተደወለ በማስመሰል ‘'የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን እናስተካክላለን’' በሚል እና ሌሎች አሳሳች መልዕክቶችን በመጠቀም በባንክ ደንበኞች ሂሳብ ላይ የሚፈፀም ስርቆት መሆኑን ፖሊስ በቅርቡ ሥራ ላይ በዋለው ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማረጋገጡን አስታውቋል፡፡ በባንኮች አሠራር መሰረት ከሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ጋር በተያያዘ ደንበኞች ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል ሳይሄዱ በስልክ ተደውሎ የሚሰጥ ምንም ዓይነት አገልግሎትም ሆነ የአሠራር ሂደት እንደለለ ባንኮች ለፖሊስ አሳውቀዋል። በመሆኑም የባንክ ደንበኞች በስልክ የሚደርሱ ማናቸውንም ዓይነት ጥያቄዎች እንዳያስተናግዱ እና ከአጭበርባሪዎች ገንዘባቸውን እንዲጠብቁ እንዲሁም መሰል የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ የተደወለበትን ስልክ ቁጥር በዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያ (EFPApp) የፎቶ፣ የቪዲዮ እና የፅሁፍ መረጃ በመላክ ወይም በ991 ነፃ የስልክ መስመር ላይ በመደወል ጥቆማ እንድትሰጡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጥሪውን አቅርቧል።
Показать все...
👍 22😁 2 1🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ጆባይደን በትራምፕ ላይ የተሞከረዉን የግድያ ሙከራ ተከትሎ የፖለቲካዉ ውጥት እንዲቀንስ ጥሪ አቀረቡ ፡፡ ፖለቲካ በፍፁም የዉጊያ  ሜዳ መሆን የለበትም ፈጣሪ የግድያ አዉድማን አጥብቆ ይከላከላል ሲሉ ነዉ  ጆባይደን ጥሪ ያቀረቡት ፡፡ በቅዳሜው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ትራምፕ  የግድያ ሙከራ ከተደረገባቸው በኃላ  አሜሪካውያን “በአንድነት እንዲቆሙ” ጠይቀዋል። ባይደን ሀገሪቱ ወዴት እያመራች እንደሆነ እና ማን ይመራታል በሚለው ላይ አለመግባባት ቢኖርም ፖለቲካ "የሰላማዊ የውይይት መድረክ" መሆን እንዳለበት ደጋግመው አሳስበዋል። የእኛ እምነት የቱንም ያህል ጠንካራ ቢሆን ወደ ሁከት መግባት የለብንም ሲሉ አክለዋል፡፡ ለጥቃቱ ሪፐብሊካኖች ጣታቸዉን በዲሞክራቲኮች ላይ እየቀሰሩ ይገኛል ዘጋርዲያን ዘግቧል፡፡ አቤል እስጢፋኖስ ምንጭ ኢትዬ ኤፍ ኤም
Показать все...
👍 30 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ባካሄድነው ጥናት 90 በመቶ ተማሪ ኮራጅ መሆኑን ደርሰንበታል"-አለማየሁ ተ/ማሪያም(ዶ/ር)‼️ በኢትዮጵያ የኩረጃ ደረጃ ምን ያህል ነው? ሀገርንስ ምን ያህል ይጎዳል? በሚል በ2004 በተደረገ ጥናት 90 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ኮራጅ መሆናቸው ተረጋግጧል ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአካቶ ትምህርት ክፍል ተመራማሪ የሆኑት አለማየሁ ተ/ማሪያም (ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡ ተመራማሪው በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዳጉ ፕሮግራም በነበራቸው ቆይታ፤ በቀደመው የትምህርት ሥርዓት የመመዘኛ ፈተናዎች የሚሰጡበት ሂደት ለኩረጃ ምቹ እንደነበሩ ተናገረዋል፡፡ ተማሪዎች በፈተና ወቅት የማያውቁትን ጥያቄ መልስ ከሌሎች ለመቅዳት ድሮም ይሞክሩ እንደነበር ገልጸው፤ አሁን ላይ ሥር ሰዶ በዘመቻ መል የሚካሄድ ሆኗል ሲሉ ነው የተናገሩት፡፡ ተማሪዎች ከትምህርቱ በበለጠ የኩረጃ መንገዶችን ያጠናሉ የሚሉት ተመራማሪው፤ በጥናቱ 27 የሚሆኑ የኩረጃ ዘዴዎች እንዳሉ ደርሰንበታል ብለዋል፡፡ በዚህ ሂደት ውስጥ ተማሪዎች ብቻ ሳይሆኑ ወላጆች ልጆቻቸው እንዲያልፉ ከመፈለግ አንፃር እንዲሁም መምህራን፣ ርዕሰ መምህራን፣ የክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ጭምር ለኩረጃው እገዛ እንደሚያደርጉ ይናገራሉ፡፡ ይህም ፈተናውን አልፈው ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ተማሪዎች የሥብዕና ጉድለት እንደሚታይባቸው እዲሁም መሰረታዊ የሆነው መፃፍ እና ማንበብ ሲቸግራቸው እንመለከታለን ይላሉ፡፡ ተመራማሪው፤ ከፈተና አሰጣጥ በተጨማሪ ለግምት አጋላጭ የሆኑ የፈተና ዓይነቶችን ለማስተካከል መስራት እንደሚገባ አዲሱ የፈተና ሥርዓት ያመላከተ መሆኑንም ይናገራሉ፡፡ በተለይም የተጀመረው የበይነ በረብ (ኦን ላይን) ፈተና አሰጣጥ ሲጠናከር የተንሰራፋውን የኩረጃ መጠን በመቀነስ እና ተማሪዎችን በማብቃት ረገድ ላቅ ያለ ሚና ይኖረዋል ነው ያሉት፡፡
Показать все...
👍 27😁 12 1
🔈 #የመምህራንድምጽ " አይደለም ያለ ደመወዝ በደመወዝም እንኳን ኑሮን አልቻልነውም ፤ ደመወዛችን በአግባቡ ሊከፈለን ይገባል " -  መምህራን   ከየካቲት ወር 2016 ጀምሮ #እየተቆራረጠ 50% ፣ 30% እየተከፈለ ቆይቶ እስከ የሰኔ ወር ሳይጨምር ውዝፍ ደመወዝ ከ70 እስከ 120% አልተከፈለንም ያሉ በጎፋ ዞን የአይዳ ፣ ገዜ ጎፋ እና ደምባ ጎፋ ወረዳ መምህራን ቅሬታቸዉን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሰምተዋል። " ያለደሞዝ አይደለም በደሞዝም ኑሮን አልቻልነዉም " የሚሉት መምህራኑ " ስቃያችን መች ነዉ የሚያበቃው ? " ሲሉ ቅሬታቸዉን ገልጸዋል። ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቃሉን የሰጠው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መምህራን ማህበር፥ " የመምህራኑን ድምጽ በተደጋጋሚ ለሚመለከተዉ አካል ሳሳዉቅ ቆይቻለሁ " ብሏል። መምህራኑም አቤቱታቸውን ለሚመለከተው አካል አቅርበው እንደነበርም አስረድቷል። ነገር ግን የዞኑ አስተዳደር እና የትምህርት መምሪያው ጥያቄያቸውን ተቀብሎ ተገቢውን ምላሽ ባለመስጠቱ መምህራኑ የአመራሩን ምላሽ እየተጠባበቁ እንደሚገኝ ገልጿል። ከሰምኑ እነዚህ መምህራን ጥያቄያቸውን በሰላማዊ ሠልፍ ለመጠየቅ ሲሞክሩ  የዞኑ መምህራን ማህበር ከአመራሩ ጋር ውይይት እያደረገ በመሆኑ ሠልፍ እንዳይወጡና በትዕግስት እንዲጠብቁ በማድረግ መመለሱን ማህበሩን አሳውቆናል። ይሁና መምህራኑ ባልተደራጀ ሁኔታም ቢሆን ጥያቄ ለማቅረብ ወደተለያዩ የወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤቶች መሄዳቸውና በዛም " በዚህ ደረጃ መቀጠል አንችልም ደሞዛችን በአግባቡ ሊከፈለን ይገባል !! " በማለት ድምጻቸዉን ማሰማታቸዉ ተገልጿል። እንዲህ አይነት ጥያቄዎች ካሁን በፊትም በሌሎች የክልሉ ዞኖች ውስጥም መስተዋላቸውን አንስተን ጥያቄ ያቀረብንላቸው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊዉ ዶክተር ታምራት ይገዙ ፤ "  ችግሩን እንደ ክልል ከየካቲት ወር ጀምሮ መቅረፍ ተችሏል " ሲሉ ገልጸዋል። አሁን ላይ የመምህራንን ደሞዝ በተመለከተ አሰራሩ ዲሴንትራላይዝ ተደርጎ ለየዞኖቹ መሰጠቱን የገለጹት ኃላፊዉ " እኛ ቴክኒካል ድጋፍ እያደረግን ብቻ ነው ያለው " በማለት የደመወዝ ጉዳይ ለነሱ መሰጠቱን ጠቁመዋል። " ችግሩ በዚህ ደረጃ ከተስተዋለ ግን ገምግመን ድጋፍ የምንሰጥ ይሆናል " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።(tikvahethiopia) @ethio_mereja_news @ethio_mereja_news
Показать все...
👍 16 2😁 2👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ነገ ግምገማ ሊያካሂድ ነው ብልፅግና ፓርቲ በአመራሩና አባላቱ ላይ ምንም አይነት ግምገማ አካሂዶ የማያውቅ ሲሆን ነገ ጀምሮ ለግምገማ ስብሰባ ሊቀመጥ መሆኑ ተሰምቷል። ፓርቲው በመላ ሀገሪቱ ያሉ ግጭቶችን ወጥቶ ወደ ሰላምና ልማት ለመመለስ ግምገማው ይጠቅመዋል ተብሎ ይጠበቃል። ብልፅግና በተለያዩ ጊዚያት የተለያዩ አመራሮቹን ከስልጣን የሚያወርድና የሚያወጣ ቢሆንም ምንም አይነት ግምገማ ግን አድርጎ በህግም ሲጠቅ አይታወቅም እየተባለ ይተቻል ። ፓርቲው በቀጣይ ለሚያደርገው እንቅስቃሴ ስራ አስፈፃሚውን መገምገም ግዴታ ሆኖበታል። ፓርቲዎ በከፍተኛ ሙስና የደለቡ ንፁሃንን በማሰርና በማሰቃየት በመግደል ስራ የተሰማሩ የፌዴራል ፓሊስና መሰል ተቋማት አመራሮችን ፈትሾ ተጠያቂ ለማድረግ ሊወስን ይገባል ሲሉ አስተያየት ሰጭዎች ይናገራሉ።
Показать все...
👍 24👎 3 2🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በሲም ካርዳችን ወንጀል ከሚሰሩና ከሚዘርፉ አጭበርባሪዎች ራሳችን እንዴት እንጠብቅ? የሰዎችን የስልክ ቁጥር የራስ በማስመሰል የሚሰሩ የማጭበርበር ወንጀሎች መበራከታቸው ተነግሯል። ይህን ስራ የሚሰሩት አጭበርባሪዎች ወደ ቴሌኮም ኩባንያ በመደወል ስልካቸው እንደተሰረቀ ወይም እንደተበላሸ በመንገር የሰዎችን ስልክ ቁጥርን ወደራሳቸው በማዞር ነው ገንዘብ እና ግላዊ ሚስጥሮችን የሚመነትፉት። የስልክ ቁጥሩ ባለቤት ስልኩ እጁ ላይ እያለ የሚደወሉ ስልኮች እና መልዕክቶች በአጭበርባሪዎቹ እጅ የሚገባ ሲሆን ቀጥሎም የባንክ እና ዲጂታል መገበያያ መተግበርያ የይለፍ ቃሎችን በመቀየር አጭበርባሪዎቹ ያሻቸውን ማድረግ ይችላሉ ተብሏል። Via:alain
Показать все...
👍 23🥰 1
መልካም ዜና‼️ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ በተሻለ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ!! ተዋናይ፣ ደራሲ፣ ዳይሬክተር እና የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢው ነፃነት ወርቅነህ ለህክምና ወደ ሀገረ ህንድ መሄዱን የሚገልጽ ማስታወሻ በግል የፌስ ቡክ ገፁ ማጋራቱ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ በርካታ ወዳጆቹ ፣ የሙያ አጋሮቹ እና አድናቂዎች ለአርቲስቱ መልካም ምኞታቸውን ሲገልፁ ነበር። ገሚሶቹ ደግሞ አርቲስቱ ላይ ያጋጠመው የጤና እክል የከፋ ይሆናል የሚል ስጋታቸውን ጭምር ሲገልፁ እንደነበር ይታወሳል። ያም ሆኖ ግን አርቲስቱ ጉዳዩን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባጋራው መልዕክቱ በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል። በተጨማሪም መልካም ምኞታቸውን ለተመኙለት ምስጋናውን በማቅረብ በጥቂት ቀናት ውስጥ የህክምና ክትትሉን አገባዶ ወደ ሀገር ቤት እንደሚመለስ ተናግሯል። አርቲስቱ በፌስ ቡክ ገፁ ያጋራውን መልዕክት የዝግጅት ክፍላችን ከመረጃው ጋር አያይዞታል፣ ሸገር ፕረስ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ወደ ቀደመ ጤንነቱ እንዲመለስ ይመኛል። @sheger_press @sheger_press
Показать все...
👍 78 17🔥 3🥰 3😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Hamster‼️ የሀምስተር ተጠቃሚዎች ብዛት 250 ሚሊዮን ደርሷል። በመላው አለም መነጋገሪያነቱ እንደቀጠለ ነው። በቴሌግራም ከ50 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ያፈራ ብቸኛው ገፅ ነው። BYBIT የHAMSTER KOMBAT Pre-Market list እንደሚያደርግ አስታውቋል። ኋላ እንዳይቆጫቹ 👇 ያልጀመራቹ ካላቹ በዚ ጀምሩ👇 https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId6348742596 https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId6348742596
Показать все...
👍 15😭 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.