cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️

"ይህም ወንጌል በሥጋ በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኀይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለተገልጠ ስለ ልጁ ነው ፣ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ ነው (ሮሜ 1:3-4

Больше
Рекламные посты
1 683
Подписчики
-124 часа
+97 дней
+11030 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
360Loading...
02
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
630Loading...
03
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
1160Loading...
04
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
630Loading...
05
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
790Loading...
06
🥞🥞የዕለት_እንጄራ🥞🥞 ((30 /9 /2016 ዓ.ም)) 🟥 #የሚያምኑ ሁሉ #ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ #የሕግ_ፍጻሜ ነውና።”   ((— ሮሜ 10፥4 ድድድ         ((( ማቴዎስ 5:17-20)))) #ሕግንና_የነቢያትን ቃል #ለመሻር_የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ #ለመፈጸም_እንጂ #ለመሻር_አልመጣሁም። እውነት እላችኋለሁ፤ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ #ሕግ_ሁሉ #ይፈጸማል_እንጂ_ከሕግ #አንዲት_ፊደል_ወይም አንዲት ነጥብ እንኳ #አትሻርም። ስለዚህ ማንም #ከእነዚህ_ትእዛዛት አነስተኛዪቱን እንኳን #ቢተላለፍ፣ #ሌሎችንም እንዲተላለፉ #ቢያስተምር #በመንግሥተ ሰማይ ታናሽ ተብሎ ይጠራል፤ ነገር ግን #እነዚህን ትእዛዛት #እየፈጸመ ሌሎችም እንዲፈጽሙ የሚያስተምር በመንግሥተ ሰማይ ታላቅ ይባላል። ጽድቃችሁ ከፈሪሳውያንና ከኦሪት #ሕግ_መምህራን ጽድቅ ልቆ ካልተገኘ መንግሥተ ሰማይ #መግባት #አትችሉም። ማቴዎስ 5:17-20 🙏🙏ጸጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏 ✍️✍️ @Essube23@Essube23✍️🙏 🙌🙌 #መልካም_ቀን🙌🙌 👇👇 ይቀላቀሉን👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ https://t.me/Gosphelofchrist https://t.me/Gosphelofchrist """""""""""""___ https://t.me/yekiristos_wongel https://t.me/yekiristos_wongel 👆👆🔺ይ🀄️ላቀሉን👆🙏
1790Loading...
07
Media files
1450Loading...
08
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
350Loading...
09
*ቤዛነት ምንድን ነው? ✍️ ይህ ቃል በተወሰኑ አማኞች የተተረጎመባቸው በርካታ መንገዶች አሉ። የቃሉን ሐሳብ የሚሸከም ምሳሌ ይህ ነው። አንድ ሰው ውድ ወደሆነ የጫማ ሱቅ ውስጥ ሲገባ የተለያየ ዋጋ  ያላቸው ጫማዎችን አየ። እሱ ሁሉንም ዓይነት ውድ እና የሚያምር ጫማዎችን ይመለከታል። ወደ ፊት ሲሄድ አንድ ጥንድ ጫማ በተለይ ትኩረቱን ሳበው። የተቀደደ፣ የተበጣጠሰ እና እያረጀ ሲሄድ ከቦታው የወጣ ይመስላል። ከጉጉት የተነሣ ጫማው በእርግጥ የሚሸጥ መሆኑን የተናገረችውን የሱቅ አስተናጋጅ በትኩረት ጠራ። ከዚህ በላይ ምን አለ? ከሌሎቹ ጫማዎች ሁሉ የበለጠ ዋጋ ያለው ዋጋ ተሸክሟል። ሻጭዋን በመገረም ተመለከተ - በእርግጥ እዚህ ስህተት ነበር! ሰውየው የመጣው ሰው ጫማው ላይ የተቀመጠው ዋጋ ነው ብሎ መለሰ። ✍️ ስለዚህ የሚሸጠው ምን ያህል ነበር።ጫማው ምንም ይሁን ምን የዋጋ መለያው የጫማውን ዋጋ የሚወስነው ነው።ይህ መቤዠት ነው፣ ማን ይሁኑ ምንም ይሁን ምን ዋጋዎን የሚወስነው የተከፈለው ዋጋ ነው። ይህ ደግሞ ሌላው አማኝ ሊያመሰግነው የሚገባ ጉዳይ ነው።ቤዛ ማለት መልሶ መግዛት ማለት ሲሆን መልሶ ለመግዛት ያገለገለው የተከፈለው ዋጋ ነው። ቤዛው ያለንበት መዳን የተቻለው በተከፈለው ዋጋ ብቻ ነው። ያ ዋጋ የኢየሱስ ደም ነው። ያ በሰው ሕይወት ላይ የተቀመጠው ዋጋ ነው። ኃጢአታችን የተከፈለው በመልካም ምግባራችን፣ በመልካም ኑሮአችን አይደለም። ✍️ ኃጢአት የተከፈለው በክርስቶስ ደም ብቻ ነው።ማቴዎስ 26:28፣ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።ሉቃስ 22:20፣ እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን፡— ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈሰው በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፡ አለ።ስርየት ማለት ቅጣትን እና ፍርድን ማስወገድ ማለት ነው ስለዚህም የኢየሱስ ደም ለቤዛችን የተቀመጠ ነው።ታዲያ ዛሬ የህይወቴን ዋጋ እንዴት አውቃለሁ። የተከፈለውን ዋጋ እያየሁ ነው። ✍️ የሐዋርያት ሥራ 20፡28 በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።ስለ ሰው ምንም አልተጠየቀም። ኢየሱስ በደሙ ዋጋ ከፍሏል።በእኛ ላይ የተቀመጠው ዋጋ (ነው) ነበር።* 🙏ዋጋው ለእኔ ተከፍሏል። ከእኔ ምንም አልተፈለገም። ኢየሱስ ለእኔ ዋጋ ሰጥቶኛል። ይህ ዋጋ የኢየሱስ ደም ነው። ለግጥሞች፣ #ለወንጌል_ጽሑፎች፣ #ለመንፈሳዊ_መጽሐፍት #ለአዳድስ_መዝሙር ፣ የቴሌግራም  ቻናለን ይቀላቀሉ👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ https://t.me/Gosphelofchrist 👆👆👆👆👆👆👆👆👆       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺            Join us          🎯     ♡         ❍
1 2126Loading...
10
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
590Loading...
11
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
770Loading...
12
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
10Loading...
13
🥞🥞የዕለት_እንጄራ🥞🥞 ((29 / 9 /2016 ዓ.ም)) 🟥 #የእግዝአብሔርን_ዕቃ_ጦር_ሁሉ_ልበሱ💪 ኤፌሶን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ በቀረውስ በጌታና #በኃይሉ_ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። ¹¹ የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ #የእግዚአብሔርን_ዕቃ_ጦር_ሁሉ_ልበሱ። ¹² #መጋደላችን_ከደምና_ከሥጋ_ጋር አይደለምና፥ #ከአለቆችና_ከሥልጣናት ጋር #ከዚህም_ከጨለማ_ለም_ገዦች ጋር #በሰማያዊም_ስፍራ ካለ ከክፋት #መንፈሳውያን_ሠራዊት_ጋር ነው እንጂ። ¹³ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም #ፈጽማችሁ_ለመቆም እንድትችሉ #የእግዚአብሔርን_ዕቃ_ጦር_ሁሉ_አንሡ። ¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ #የጽድቅንም #ጥሩር #ለብሳችሁ፥ #በሰላም_ወንጌልም #በመዘጋጀት_እግሮቻችሁ_ተጫምተው ቁሙ፤ ¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን #የክፉውን_ፍላጻዎች ሁሉ #ልታጠፉ_የምትችሉበትን #የእምነትን_ጋሻ አንሡ፤ ¹⁷ #የመዳንንም_ራስ_ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። ¹⁸ #በጸሎትና_በልመናም_ሁሉ ዘወትር #በመንፈስ_ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ #በመጽናት ሁሉ ትጉ፤ 🙏ጸጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏 ✍️✍️ @Essube23@Essube23✍️🙏 🙌🙌 #መልካም_ውሎ🙌🙌 👇👇 ይቀላቀሉን👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ https://t.me/Gosphelofchrist https://t.me/Gosphelofchrist """""""""""""___ https://t.me/yekiristos_wongel https://t.me/yekiristos_wongel 👆👆🔺ይ🀄️ላቀሉን👆🙏
8191Loading...
14
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
640Loading...
15
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
600Loading...
16
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
740Loading...
17
አንድ ቀን ዲላ ዩኒቨርሲቲ ይዲዲያ መዘምራን 🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤 Duration⌚️:10:09  min Size💾: 30.9 mb T.ME/KINE_TUBE T.ME/KINE_TUBE
760Loading...
18
አቤት ያንተ ምህረት      ከመቃብር መሀል ስኖር ብዙ ዘመን       ሞት እየሸተተኝ ሳለው በሰቀቀን       በሃጢአት ተጠልፈ ሳለው በዛ ቦታ       ሀዘን ቤቴን ከቦ ቤት ስሰራ ዋይታ       በጨለማ ስኖር በድን ሆኜ ሞቸ       በአመጻዬ ብዛት ለሃጢኣት ተደፍቸ       ታግዬ ሰርቸ የሰራሁት በቴ       ተደርምሶ ወድቆ ገኖ ከአናቴ       ተሸክሜ ስዞር ስያሰቃየኝ ኖሮ       በቴን እስክያፈርሰኝ ጣዕመን ቀይሮ       ወደ ሞት አመራኝ ለብዙ አሜት ቋጥሮ አቤት ያንተ ምህረት       በሞትና በእኔ አንድ እርምጃ ቀርቶ       ነገ ለመሰቀል ቀን ለእኔ ተሰልቶ       ታስሬ ስሰቃይ መልስ ባጣው በሽታ       ሞት ለእኔ ቤት ሆኖ እንዳይኖረኝ ደስታ        ተሸክመ ስኖር ስያሳድግ ታግዬ        ነብሰን አቀጨጨ ከህይወቴ ኮብልዬ        መዳንት ፍለጋ ህግ እንኳን አልቀረኝ        ግን በእኔ አይሎ መቆም እንኳ አልሆነኝ         ሰው ነኝና አልቻልኩም ደክመ ወደኩኝ         በዛ መሀል ሆኜ አንድ ድምጽ ሰማሁኝ አቤት አቤት ያን ምህረት        ወድሀለው አልከኝ እጅህን ዘርግተህ        ደግሞ አነሳህና ምህረትህን አብዝተህ        መዳንት ላጣሁት ያከሳኝን በሽታ        በሞትህ ፈወስከኝ ሞተህ በጎልጎታ        ሸክመንም አራግፈህ ከላየ ላይ ወስደህ        አሳረፍከኝ አባ በምህረትህ አይተህ አቤት አቤት አቤት ያን ምህረት ለግጥሞች፣ #ለወንጌል_ጽሑፎች፣ #ለመንፈሳዊ_መጽሐፍት #ለአዳድስ_መዝሙር ፣ የቴሌግራም  ቻናለን ይቀላቀሉ👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ https://t.me/Gosphelofchrist 👆👆👆👆👆👆👆👆👆       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺            Join us          🎯     ♡         ❍
3752Loading...
19
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
3370Loading...
20
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3290Loading...
21
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
390Loading...
22
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1310Loading...
23
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1230Loading...
24
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
1860Loading...
25
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2040Loading...
26
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
90Loading...
27
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
6652Loading...
28
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
580Loading...
29
ሕግ እና ፀጋ 👉ሕግ ለምን ተሰጠ? ✔ሕግን እግዚአብሔር የሠጠበት ዋና አላማ በአምሳሉ የሠራው የሠው ልጅን መልኩን በእርሱ ለማሳየት ነው፡፡ 👉እንደ መስታወት እንዲጠቀምበት ሕግን ሰጠ፡፡ 👉እግዚአብሔር ሕግን ሲሰጥ ሰዉን ወደ እርሱ ለማቅረብ ነበረ፡፡ 👉በህጉ #1ኛ ፣ሀጢአት ህያውነትን አገኘ ፡፡ #2ኛ ፣ህግ ስለበዛ ሀጢአት ጨመረ፡፡ #3ኛ ፣ኩነኔ አመጣ፡፡ #4ኛ ፣የሀጢአት ሀይል ሆነ፡፡ #ህጉ የሠውን ልጅ ወደ እግዚአብሔር ማቅረብ አልቻለም፡፡ ✡ህግ የሚሰራው 3ት ነገሮች #1ኛ ከፈፀምከው ይባርክሀል፡፡"ዘዳግም 11 ፣26-27" #2ኛ ካልፈፀምከው ይረግምሀል "ዘዳግም11 ፣26-28" #3ኛ ሀጢአት ምን እንደሆነ ያስታውቅሀል፡፡"ሮሜ 3፣20" =>ስለዚህ #ከሰራህ ትባረካለህ #ካልሰራህ ትረገምበታለህ ወይም #ሀጢያትን ታውቅበታለክ፡፡ ✔ፀጋ ማለት የማይገባንን እግዚአብሔር ሲሰጠን ነው፡፡ ✔ምክኒያታዊ ያልሆነ ፍቅር ነው፡፡ ✔ፀጋ ስንል የዳንበትን ነው እያወራን ያለነው ፡፡ ✔ለተቀባዩ ነፃ የሆነ ሠጪው ዋጋ የከፈለበት ማለት ነው፡፡ ✔ፀጋ ማለት የእግዚአብሔር ችሎታ ማለት ነው፡፡ ✔ፀጋ ማለት እንዲያው የተደረገልን ማለት ነው፡፡ ✡ፀጋን እግዚአብሔር አለሙን ለማዳን ሠጥቷል፡፡ ❖ #ህግ ከሲና ምድረበዳ እስከ ቀራኒዮ ላለው መለያ ሲሆን 👉#ፀጋ ደግሞ ከቀራኒዮ መሥቀል እስከ ቤተክርስቲያን መነጠቅ ድረስ ያለውን ይወክላል፡፡ 👉ህግና ፀጋ በምንም ተአምር ሊቀላቀሉና አንድ ሊሆኑ ሊሆኑ አይችሉም፡፡ #ህግና ፀጋን መቀላቀል መሞከር ማለት ዘይት እና ውሀን እንደመደባለቅ ነው፡፡ #ሠዎች ለምንድነው ከፀጋ ይልቅ ህግ የሚያድን እና ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ የሚመስለው???? 👉#ህግ ማለት #ሠው ለእግዚአብሄር የሰራው ማለት ነው፡፡ 👉#ፀጋ ማለት #እግዚአብሔር ለሰው የሰራው ማለት ነው፡፡ ❖#ህግ #የፈተና ስርአት ነው፡፡ ✡ፀጋ #የስጦታ ስርአት ነው፡፡ ❖#ህግ # ይኮንናል፡፡ ✡#ፀጋ ግን ያጸድቃል😍፡፡ ##(የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 1) ✔16፤ እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤ ✔17፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ። #ፀጋ ማለት ስለተሰጠህ የማትጠየቅበት ማለት ነው፡፡ ❖❖ሕግ በባህሪው የሚያወዳድርክ ከጎንህ ካለው ጋር ነው፡፡ 👉ፀጋ ደግሞ የሚያወዳድርክ ከልጁ ጋር ነው፡፡ .............#ህግ መስታወት ነው ሀጢያትክን አሳይቶ ይኮንንካል፡፡ .............#ፀጋ ግን መስታወትም የሚያነፃክም ነዉ ፣ሀጢአትክን አሳይቶ ዝም አይልክም በልጁ ደም ያጥብካል ያነፃካል፡፡ ✡✡✡እንዲያው በተሠራልን በፀጋው ድነናል፡፡ የጌታችን ፀጋ ከመንፈሳችን ጋር ይሁን፡ ለግጥሞች፣ #ለወንጌል_ጽሑፎች፣ #ለመንፈሳዊ_መጽሐፍት #ለአዳድስ_መዝሙር ፣ የቴሌግራም  ቻናለን ይቀላቀሉ👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ https://t.me/Gosphelofchrist 👆👆👆👆👆👆👆👆👆       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺            Join us          🎯     ♡         ❍
1 92224Loading...
30
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
4480Loading...
31
የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች ጌታ አግዞኝ ከ9 አመታት በሆላ የ7 ቁጥር አልበሜ በመንፈስ ተጠምቆ ለቅዱሳን በረከት ላልዳኑ የኢየሱሰን አዳኝነት ለማብሰር ተጠናቋል. የምትፅልዩልኝ,በነገር ሁሉ ከጎኔ ያላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ .በሁላችሁ እጅ ላይ በቅርቡ የሚደርስበትን ቀን አሳውቃለው። አውታሩ ከበደ @KINE_TUBE ✅
3490Loading...
32
🩸🩸 ድንቅ አጭር መልዕክት🩸🩸 🤗በጣም #ውድ መሆነን ያወኩት ፣ የተገዛሁበትን #ዋጋ ያወኩለታ ነው። ያም #ዋጋ ደግሞ #የኢየሱስ_ደም ነዉ ። (( 1ኛ ጴጥሮስ 1፥18-19 )) “ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር #የክርስቶስ_ደም_እንደ_ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።” ለግጥሞች፣ #ለወንጌል_ጽሑፎች፣ #ለመንፈሳዊ_መጽሐፍት #ለአዳድስ_መዝሙር ፣ የቴሌግራም  ቻናለን ይቀላቀሉ👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ https://t.me/Gosphelofchrist 👆👆👆👆👆👆👆👆👆       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺            Join us          🎯     ♡         ❍
5385Loading...
33
ታማኝ ለሆነው ምስጋናችንን ሁሌም ለርሱ ይሁንለት 🙏
4731Loading...
34
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
5610Loading...
35
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
90Loading...
36
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
310Loading...
37
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
8771Loading...
38
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
970Loading...
39
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1110Loading...
40
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
430Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
Показать все...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
Показать все...
ይቅርታዬ 🔥🔥
ቅኔ TUBE - ET🇪🇹
ሜርሲ እና ብዕሯ✍
WUNU PICTURE
ልባም ሴት
REVEAL JESUS
ስጄ ዜማ || CJ ZEMA
URIM🔥
KAL 👑pictures👑
የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️
Lid_graphics
HEAVENLY ዜማ
AGAPE SONGS
የመዝሙር አልበም
ሁሉን በአንድ
Фото недоступноПоказать в Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
Показать все...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮
Фото недоступноПоказать в Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
Показать все...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮
Фото недоступноПоказать в Telegram
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показать все...
ይቅርታዬ 🔥🔥
ቅኔ TUBE - ET🇪🇹
ሜርሲ እና ብዕሯ✍
WUNU PICTURE
ልባም ሴት
REVEAL JESUS
የመዝሙር አልበም
URIM🔥
የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️
KAL 👑pictures👑
HEAVENLY ዜማ
Lid_graphics
JOIN
🥞🥞የዕለት_እንጄራ🥞🥞 ((30 /9 /2016 ዓ.ም)) 🟥 #የሚያምኑ ሁሉ #ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ #የሕግ_ፍጻሜ ነውና።”   ((— ሮሜ 10፥4 ድድድ         ((( ማቴዎስ 5:17-20)))) #ሕግንና_የነቢያትን ቃል #ለመሻር_የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ #ለመፈጸም_እንጂ #ለመሻር_አልመጣሁም። እውነት እላችኋለሁ፤ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ #ሕግ_ሁሉ #ይፈጸማል_እንጂ_ከሕግ #አንዲት_ፊደል_ወይም አንዲት ነጥብ እንኳ #አትሻርም። ስለዚህ ማንም #ከእነዚህ_ትእዛዛት አነስተኛዪቱን እንኳን #ቢተላለፍ፣ #ሌሎችንም እንዲተላለፉ #ቢያስተምር #በመንግሥተ ሰማይ ታናሽ ተብሎ ይጠራል፤ ነገር ግን #እነዚህን ትእዛዛት #እየፈጸመ ሌሎችም እንዲፈጽሙ የሚያስተምር በመንግሥተ ሰማይ ታላቅ ይባላል። ጽድቃችሁ ከፈሪሳውያንና ከኦሪት #ሕግ_መምህራን ጽድቅ ልቆ ካልተገኘ መንግሥተ ሰማይ #መግባት #አትችሉም። ማቴዎስ 5:17-20 🙏🙏ጸጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏 ✍️✍️ @Essube23@Essube23✍️🙏 🙌🙌 #መልካም_ቀን🙌🙌 👇👇 ይቀላቀሉን👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ https://t.me/Gosphelofchrist https://t.me/Gosphelofchrist """""""""""""___ https://t.me/yekiristos_wongel https://t.me/yekiristos_wongel 👆👆🔺ይ🀄️ላቀሉን👆🙏
Показать все...
የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️

"ይህም ወንጌል በሥጋ በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኀይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለተገልጠ ስለ ልጁ ነው ፣ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ ነው (ሮሜ 1:3-4

4_5980789320284377218.m4a5.58 MB

👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
Показать все...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮