cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️

"ይህም ወንጌል በሥጋ በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኀይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለተገልጠ ስለ ልጁ ነው ፣ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ ነው (ሮሜ 1:3-4

Больше
Рекламные посты
1 646
Подписчики
+224 часа
+567 дней
+9730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏 ለማስታወቅያ ስራ👉@skat_kal
Показать все...
❤️JOIN❤️
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показать все...
WUNU PICTURE
YADAH PICTURES
የክርስቶስ ወንጌል
KAL PICTURE
LID GRAPHIC
ቃል ፕሮፍይል
የመዝሙር አልበም
AGAPE SONGS
ሁሉን በአንድ
JOIN
♦️♦️ #ኢየሱስ ማነው? ♦️♦️ 👍 #ኢየሱስ ከዘላለም ዘመናት በፊት በመጀመሪያ የነበረ ጅማሬ የሌለው አለማት የተፈጠሩበት ቃል ነው!! ♥ #ኢየሱስ የማይታየው እግዚአብሔር የሚታይ አካል ነው!! ♥ #ኢየሱስ በእግዚአብሔር ዘንድ የነበረ እግዚአብሔር ነው!! 👍 #ኢየሱስ የእባቡን ራስ የቀጠቀጠ የሴቲቱ ዘር ነው!! 👌 #ኢየሱስ ከሀጥያት ጥፋት የዳንበት ባለ አንድ በር የኖህ መርከብ ነው!! 👌#ኢየሱስ አሕዛብ የተባረከበት የአብርሀም ዘር ነው!! 👍 #ኢየሱስ እግዚአብሔር ወደ ሰው የወረደበት ያዕቆብ በህልም ያየው መሰላል ነው!! 👍 #ኢየሱስ ጅማሬ እና ፍጻሜ የሌለው እንደ መልከጸዴቅ የሆነ ንጉስ እና ካህን ነው!! ❤️ #ኢየሱስ ያለቦታው በተራራ የተገኘ ቀንዱ  በሀረግ የተያዘ የመስዋዕት በግ ነው!! ❤️ #ኢየሱስ በምድረበዳ ከሰማይ የወረደ የህይወት እንጀራ ነው!! ❤️ #ኢየሱስ በትንሳዔው ያፀደቀን ከይሁዳ ነገድ የሆነ አንበሳ ነው!! 👌 #ኢየሱስ እኛን ማደሪያዎቹ ያደረገ የመቅደሱ ስርዓት ፍፃሜ ነው!! ❤️ #ኢየሱስ ነፍሱን በፈቃዱ አሳልፎ የሰጠን አጥንቱ ያልተሰበረ በግ ነው!! 👍 #ኢየሱስ የህይወት ውሀ ምንጭ የሆነ የጥም ማርኪያ አለት ነው!! ❤️ #ኢየሱስ ስለበደላችን ስጋው ከሰፈር ውጭ መስዋዕት ሆኖ የተቃጠለ የእግዚአብሔር በግ ነው!! 👌 #ኢየሱስ አባቱን ታዞ ወደ ወንድሞቹ የሄደ፣ በአባቱ የሚወደድ፣ ወንድሞቹ ያልተቀበሉት፣ በባሪያ ዋጋ በይሁዳ የተሸጠ፣ ያለ ሀጥያቱ የተከሰሰ፣ በሀሰት የተመሰከረበት፣ በመከራው ታዳጊ የሆነ፣ ወንድሞቹ የሰገዱለት ዮሴፍ ነው!! 👌 #ኢየሱስ በሰይጣን ተፈትኖ ያልወደቀ ሗለኛው አዳም ነው!! 👍 #ኢየሱስ በምድረበዳ ስለ ሰዎች መዳን በእባብ ምሳሌ የተሰቀለ የናስ እባብ ነው!! 👍 #ኢየሱስ እስራኤላውያንን የተስፋይቱን ምድር ያስወረሰ ከሙሴ ሥር ያደገ ኢያሱ ነው!! ❤️ #ኢየሱስ ከኃጥያት ባርነት የተቤዤን ቡዔዛችን ነው!! 👍 #ኢየሱስ መንግሥቱ ለዘለዓለም የሆነች የዳዊት ልጅ ነው!! ❤️ #ኢየሱስ የኃጥያታችን ስርየት ነው!! 👍 #ኢየሱስ የነውራችን እድፍ ማስወገጃ ነው!! 👌 #ኢየሱስ የበደላችን መንጫ ነው!! 👍 #ኢየሱስ የአመፃችን ፍርድ ጠበቃ ነው!! ❤️ #ኢየሱስ ለእዳችን ክስ የነፍሳችን ቤዛ ነው!! ❤️ #ኢየሱስ ስጋ የሆነ ቃል ነው!! 👍 #ኢየሱስ ሰው የሆነ አምላክ ነው!! ❤️ #ኢየሱስ ህይወት ሰጪ ህይወት ነው!! 👍 #ኢየሱስ የባሪያን መልክ የያዘ ጌታ ነው!! ❤️ #ኢየሱስ የህማም ሰው የሆነ ፈውስ ነው!! ❤️ #ኢየሱስ እኛን ለማክበር የተዋረደ ክቡር ነው!! 👍 #ኢየሱስ እኛ የእግዚአብሔር ፅድቅ እንድንሆን ኃጥያት የሆነ ፅድቅ ነው!! ♥ #ኢየሱስ እግዚአብሔር ፍቅሩን ለአለም የገለጸበት የእግዚአብሔር የፍቅር ቋንቋ ነው!! ♥ #ኢየሱስ በእግዚአብሔርና በሰው መካከል እግዚአብሔርና ሰው ሆኖ የገባ መካከለኛ ነው!! ♥ #ኢየሱስ የእግዚአብሔርና የሰው መግባቢያ ቋንቋ ነው!! ❤️ #ኢየሱስ ስለ እኛ የተጨነቀ እረፍታችን ነው!! ❤️ #ኢየሱስ ለእኛ እፎይታ የታወከ ሰላማችን ነው!! ❤️ #ኢየሱስ ውድ የህይወት ዋጋ ከፍሎ ለክብር ያጫት የቤተ ክርስቲያን ሙሽራ ነው!! . . . ♥ኢየሱስ ተነግሮ የማይሰለች የምስራች ነው!! ❤️❤️❤️ ኢየሱስ ❤️❤️❤️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ቢያንስ ለ5ሰው ሸር እና አድ አድርጉ!!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 #ግጥሞች፣#ለወንጌል_ጽሑፎች፣ #ለመንፈሳዊ_መጽሐፍት #ለአዳድስ_መዝሙር ፣ ይቀላቀሉን የቴሌግራም  ቻናለን 👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ https://t.me/Gosphelofchrist 👆👆👆👆👆👆👆👆👆       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺            Join us          🎯     ♡         ❍ㅤ
Показать все...
የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️

"ይህም ወንጌል በሥጋ በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኀይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለተገልጠ ስለ ልጁ ነው ፣ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ ነው (ሮሜ 1:3-4

1
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показать все...
WUNU PICTURE
YADAH PICTURES
የክርስቶስ ወንጌል
KAL PICTURE
LID GRAPHIC
ቃል ፕሮፍይል
የመዝሙር አልበም
AGAPE SONGS
ሁሉን በአንድ
JOIN
.         እንዳንተ የለም ዘማሪ ይስሐቅ ሰዲቅ|Live Worship ⌚️6:44 ደቂቃ | 💾 27.6 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯    ✅ @adadisemezemur ✅    ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Показать все...
06:44
Видео недоступноПоказать в Telegram
.         እንዳንተ የለም ዘማሪ ይስሐቅ ሰዲቅ|Live Worship ⌚️6:44 ደቂቃ | 💾 27.6 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯    ✅ @adadisemezemur ✅    ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Показать все...
06:44
Видео недоступноПоказать в Telegram
.         እንዳንተ የለም ዘማሪ ይስሐቅ ሰዲቅ|Live Worship ⌚️6:44 ደቂቃ | 💾 27.6 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯    ✅ @adadisemezemur ✅    ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Показать все...
.         እንዳንተ የለም ዘማሪ ይስሐቅ ሰዲቅ|Live Worship ⌚️6:44 ደቂቃ | 💾 6.3 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯    ✅ @adadisemezemur ✅    ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
1ሽ ለመግባት 50 ሰው ብቻ የቀረ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Показать все...
ሰብስክራይብ
ቀናችን በጌታ ሙላት እና ናፍቆት ይለምልም🙏
Показать все...