ru
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

Открыть в Telegram

Bashewam School Grade 1-8

Больше
2 754
Подписчики
+324 часа
+47 дней
+5130 день
Архив постов
photo content

photo content

ለባሸዋም ትምህርት ቤት የተማሪዎች ወላጆች ወይም ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ፡ ፡ ውድ የባሸዋም ተማሪዎች እና ወላጆች እንኳን ለ2017ዓም የትምህርት ዘመን እና የትምህርት ቤታችን 25ኛ አመት የምስረታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፡ እያልን ከዚህ በታች ባለው መመሪያ መሰረት ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን ። የ2017ዓም ትምህርት ከኬጂ (ቅድመ አንደኛ) እስከ 12ኛ ክፍል ነገ ረቡዕ መስከረም 8/2017ዓም ይጀምራል ። መስከረም 8 - 10/2017ዓም ትምህርት የሚሰጠው ለግማሽ ቀን በመሆኑ ወላጆች ልጆቻችሁን ከቀኑ 6:45 ትምህርት ቤት በመምጣት እንድትወስዱ እናሳስባለን ። ትምህርት ከጠዋቱ 2:30 ስለሚጀመር ተማሪዎች ቀደም ብለው ከጠዋቱ 2:00 በፊት ትምህርት ቤት መገኘት ይኖርባቸዋል ። ከኬጂ( ቅድመ አንደኛ) እስከ 6ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ፡ ወላጆች ትምህርት ቤት በመምጣት ልጅዎን በየክፍሉ ለተመደቡ ረዳት መምህራን በአግባቡ እንዲያስረክቡ በጥብቅ እናሳስባለን። ከቅድመ አንደኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ምሳ እቃ እና ቦርሳቸው ላይ ስማቸው መፃፍ አለበት ። ሁሉም ተማሪዎች የተማሪ የደንብ ልብስ Uniform አሟልተው መምጣት አለባቸው ፡ ዩኒፎርም ሳይለብስ የሚመጣ ተማሪ ትምህርት ቤት ውስጥ የማናስገባ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን ። ማንኛውም ተማሪ ከመስከረም 9/2017ዓም ጀምሮ ወደ ትምህርት ቤት የሚገባው የተማሪ መታወቂያ በማሳየት በመሆኑ ልጅዎ መታወቂያ ይዞ(ዛ) ወደ ትምህርት ቤት መምጣቱን(ቷን) እንዲያረጋግጡ እናሳስባለን ። ጀማሪ ተማሪዎች መታወቂያቸውን አንገታቸው ላይ ማንጠልጠል አለባቸው ። ወላጆች ትምህርት ቤት ሲመጡ የህፃኑን(ኗን) መታወቂያ መያዝ አለባቸው ። የትምህርት ቤት የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ተጠቃሚ ወላጆች ወይም መጠቀም የምትፈልጉ ፡ ረቡዕ መስከረም 8/2017ዓም አገልግሎት መስጠት ስለምንጀምር፡ መጠቀም የምትፈልጉ መስከረም 8 እና 9/2017ዓም በአካል በመምጣት ፋይናንስ ክፍል እንድትመዘገቡ እና ክፍያ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን። ባሸዋም ትምህርት ቤት ፡ "ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን"። መስከረም 7/2017ዓም

photo content

ለባሸዋም ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፡ ወላጆች ወይም ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ፡ ፡ የትምህርት ቤታችን 25ኛ አመት የምስረታ በዓል እና ለ2017ዓም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሰን - አደረሳችሁ እያ
ለባሸዋም ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፡ ወላጆች ወይም ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ፡ ፡ የትምህርት ቤታችን 25ኛ አመት የምስረታ በዓል እና ለ2017ዓም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሰን - አደረሳችሁ እያልን ፡ ፡ የ2017ዓም ትምህርት ከኬጂ እስከ 12ኛ ክፍል ረቡዕ መስከረም 8/2017ዓም የሚጀመር መሆኑን እያሳወቅን፡ ተማሪዎች ለትምህርት የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች ( ቁሳቁስ) አሟልተው እንዲመጡ እናሳስባለን። ትምህርት ከጠዋቱ 2:30 ስለሚጀመር ተማሪዎች ቀደም ብለው ትምህርት ቤት መገኘት ይኖርባቸዋል ።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1499ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን! መልካም የመውሊድ በዓል ይሁንልን !
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን  ለ1499ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን! መልካም የመውሊድ በዓል ይሁንልን !

photo content

photo content

photo content
+1

ለባሸዋም ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፡ ወላጆች ወይም ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ፡ ፡ የትምህርት ቤታችን 25ኛ አመት የምስረታ በዓል እና ለ2017ዓም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሰን - አደረሳችሁ እያ
ለባሸዋም ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፡ ወላጆች ወይም ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ፡ ፡ የትምህርት ቤታችን 25ኛ አመት የምስረታ በዓል እና ለ2017ዓም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሰን - አደረሳችሁ እያልን ፡ ፡ የ2017ዓም ትምህርት ከኬጂ እስከ 12ኛ ክፍል ረቡዕ መስከረም 8/2017ዓም የሚጀመር መሆኑን እያሳወቅን፡ ተማሪዎች ለትምህርት የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች ( ቁሳቁስ) አሟልተው እንዲመጡ እናሳስባለን። ትምህርት ከጠዋቱ 2:30 ስለሚጀመር ተማሪዎች ቀደም ብለው ትምህርት ቤት መገኘት ይኖርባቸዋል ።

photo content

ባሸዋም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2016ዓ.ም በተደረገ የውጪ ኢንስፔክሽን ግምገማ በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ ት/ቤቶች ውስጥ የላቀ ውጤት በማስመዝገቡና 3ኛ ደረጃ በመውጣቱ የሰርተፍኬትና የዋንጫ ተሸላሚ በመሆኑ እንኳን ደስ አለን!!!

photo content

photo content

photo content
+1

photo content

+2
Level 1 WORK Book-2.pdf10.76 MB

የኬጂ መፅሐፍት

photo content

photo content