ru
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

Открыть в Telegram

Bashewam School Grade 1-8

Больше
2 753
Подписчики
+224 часа
+17 дней
+4530 день
Архив постов
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

ባሸዋም ትምህርት ቤት የወላጅ ትምህርት ቤት የግንኙነት ቀን ለተከበሩ የተማሪ ወላጅ አሳዳጊ/ ቀን 11/06/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ጉዳዩ - የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሜስተር የወላጅ ት/ቤት የ
ባሸዋም ትምህርት ቤት የወላጅ ትምህርት ቤት የግንኙነት ቀን ለተከበሩ የተማሪ ወላጅ አሳዳጊ/ ቀን 11/06/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ጉዳዩ - የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሜስተር የወላጅ ት/ቤት የግንኙነት ጊዜ ጥሪን ይመለከታል የባሸዋም ትምህርት ቤት የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሜስተር የወላጅ ትምህርት ቤት ግንኙነ ( OPEN HOUSE DAY) ቅዳሜ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ይከናወናል፡፡ በመሆኑም በዕለቱ ከጠዋቱ 2፡30 በልጅዎ መማሪያ ክፍል ተገኝተዉ ስለ ልጅዎ መማርና ባህርይ ሁኔታ ከመምህራን ጋር በመወያየትና በሁለተኛዉ ሴሜስተር _ ለመማር ማስተማሩ ሂደት ‌ መሻሻል የበኩልዎን አስተያየት በመስጠት የልጅዎን የዉጤት መግለጫ ሪፖርት ካርድ እንዲወስዱ በአክብሮት ጠርተንዎታል፡፡ ከሰላምታ ጋር! ማሳሰቢያ፡ እባክዎ የትምህርት ቤት ክፍያ አስከ የካቲት 2017 ዓ.ም ድረስ ያለዉን ማጠናቀቅዎን ያረጋግጡ ፡፡

photo content

ለተማሪ ወላጆች በሙሉ፡ እንደሚታወቀው የት/ቤት ክፍያ ለመቀበል ባንኮች በየወሩ፡በትምህርትቤታችን ውስጥ ፡እስከ ቀን 10 እንደሚገኙ ይታወቃል በተጨማሪም፡በነገዉ ዕለት 11/06/2017ዓ.ምእንደሚገኙ እየገለፅን፡ ወርሃዊ፣የትራንስፖርት እና የቅዳሜ ድጋፋ ት/ት(tutotial)ክፍያ በወቅቱ እንዲከፍሉ በጥቅ እናሳስባለን።

photo content

photo content
+2

photo content
+1

photo content
+1

photo content

photo content

photo content